▶️ ሌላው መጽሀፍ ደግሞ <<ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ አንቺን ደግሞ በጠላቶች አንገት #የብረት #ዛንጁር አግቢባቸው የመለከታቸውን ድምጽ #አክብጅው #ደንቆሮም አድርጊው እርሳቸውንም #በቀፎ #በቅርጫት በእግር ብረት #እሰሪያቸው በእግራቸው #ወጥመድ በከንፈራቸውም #ልጓም በአፍንጫቸው #ጉንፋን ላኪባቸው ሊሄዱበትም ወዳልፈቀዱበት መንገድ #መልሻቸው በልቦናቸውም #ፍርሃትን #መንቀጥቀጥን አሳድሪባቸው #መሸበርንና መንቀጥቀጥን ጨምሪባቸው #እንደሴቶች ይሁኑ። ከጽኑ ነፋስ ኃይል የተነሳ ዛፍ ሲንቀሳቀስ ቅጠሉ እንረዲረግፍ እንዲበተን እንዲሁ #ይሁኑ፥ #በርሃብ #በቸነፈር #እህልን #በማጣት ቅሰፊያቸው፣ በሜዳ ሰይፍ ልጆቻቸውን #ያጥፋቸው በቤታቸውም ውስጥ #ፍርሃት ያስጨንቃቸው። #እሳት፣ #በረዶ #ረሀብ፣ ቸነፈር ይፍጃቸው ይህ ሁሉ የእግዚአብሄር #የምጽአቱ #ጽዋ በጠላቶቼ ላይ ይውረድ እድል ፈንታቸው #ጽዋ ትርታቸው ይሁን[1]>>
▶️ እንግዲህ ይህ አይነቱ #ጸሎት #ክርስቶስና #ሐዋሪያቱ #ለገዳዮቻቸው እንኳ <<አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው>> ብለው ከጸለዩት ጋር ይጻረራል። ስለሆነም ይህ አይነት #ጸሎት #የበልዓም ትምህርት {የሰይጣን ትምህርት} እንጂ #የክርስቶስ #ትምህርትና #ጸሎት አይደለም [ዘኃ 22፥17 ፣ ራዕ 2፥14]። አንዳንዶች ለማስተባበል እንደሚሞክሩት <<ይሄ እርግማን ለሰይጣን ነው>> እንዳል እንኳን #አንደኛ <<የሚጠላኝን፣ የሚቃወመኝን ሰው..>> በማለት #ለሰውም ጭምር እንደሆነ ተጽፏል ሁለተኛ #ለሰይጣንም ቢሆን እንኳን እርሱ #መንፈስ ስለሆነ <<የሚለጎም አፍ፣ #ዲዳ የሚሆን #አንደበት፣ የሚዘጋ #ጉሮሮ፣ #የሚደነቁር #ጆሮ፣ የሚቆረጥ #አንገት፣ የሚሰበር #ክንፍ የሉትም። ጌታ ኢየሱስም #አጋንንትን ከሰዎች ሲያስወጣ < #ውጡ!> ብሎ #ከመገሰጽና #ከማስወጣት በስተቀር [ማር 1፤ 25-27] #ዲዳ ሁኑ!፣ #ተቆረጡ!፣ #ተሰበሩ! አላለም። #ደቀመዛሙርቱም ቢሆኑ #አጋንንትን አውጡ ባላቸው መሰረት #በኢየሱስ ስም አስወጡ እንጂ [ማቴ 10፥8] #ቆራርጧቸው፣ #ሰባብሯቸው፣ #አደንቁሯቸው፣ #ሽባ አርጓቸው አላለቸውም። እነርሱም #እርግማንና ሌላ #ቃላትን አልተጠቀሙም። ምክንያቱም ደሞ #አጋንንት #መንፈስ እንጂ #ሥጋዊ #አካላት የላቸውምና [ሐዋ 16፤ 16-18፣ ሉቃ 10፥17፣ ኤፌ 6፥12]። ጌታ በነገር ሁሉ #ማስተዋልን ያድለን [2ጢሞ 2፥7]።
✔️ ከተጻፈው አትለፍ /1ኛ ቆሮ 4-6/
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
"ማጣቀሻዎች - References"
______________
[1] 📚፤ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አርጋኖን ፤የእመቤታችን ምስጋና ዘሰኑይ፡ ገጽ 33-37፥ ተስፋ ገብረ ስላሴ ማተሚያ ቤት፤ አ.አ፥ 1989 ዓ.ም።
@gedlatnadersanat
(8.6.4▶️) ይቀጥላል...