▶️ በቤተክርስቲያኗ ባሉ #ድርሳናት፣ #ገድላት፣ #በተአምራትና #በመልክዕ እንዲሁም በ" #ጸሎት መጻሕፍት" ውስጥ ብዙ የማይታወቁ #ቋንቋዎችና ውስብስብ #የእባብና #የዘንዶ፣ የማይታወቁ #የእንስሳትና #የሐረጋት #ስእሎች ታጭቆባቸዋል። እነዚህ #ቋንቋዎች በአብዛኞቹ በየትኛውም #አለም #የቋንቋ #ሃረጋትና #መዝገበ ቃላት ውስጥ የሌሉ #ለማንበብ የሚያስቸግሩ #በቀይና #በጥቁር #ቀለማት የተጻፉ እንዲሁም #ከአውደ ነገስት፣ #ከመድፍነ ጸር፣ #ከሐተታ መናፍስት...ወ.ዘ.ተ ከሚባሉ አደገኛ #የጥንቆላ #መጻሕፍት #ቋንቋና #ስእል ጋር የሚመሳሰሉ ናቸው[1]።
▶️ በ" #ነገረ ማርያም" #መጽሀፍ ውስጥ <<እመቤታችን እግዚእትነ ማርያም #ዮሳሜር፣ #አድሜሽ፣ #ድቸር፣ #አዶናዊሮስ፣ #ሰራሰቅሰሬል>> ብላ ህቡዕ አስማት (ስም) ብትደግምባቸው #መሬት ተከፍቶ ዋጣቸው። #ከነሥጋቸው #ሲኦል ወረዱ[2]።>> ይላል።
▶️ በ" #ነገረ ማርያም" #መጽሀፍ ውስጥ <<እመቤታችን እግዚእትነ ማርያም #ዮሳሜር፣ #አድሜሽ፣ #ድቸር፣ #አዶናዊሮስ፣ #ሰራሰቅሰሬል>> ብላ ህቡዕ አስማት (ስም) ብትደግምባቸው #መሬት ተከፍቶ ዋጣቸው። #ከነሥጋቸው #ሲኦል ወረዱ[2]።>> ይላል።