▶️ እነዚህ #አለባበሶች ግን አሁን #በቤተ መቅደስ ውስጥ እንዲያገለግሉ አድርጋ #የኢትዮጵያ ኦ.ተ.ቤተ ክርስቲያን ከመደበቻቸው #የካህናት አለባበስ #በቁጥርም፣ #በመልክም #በዲዛይንም እጅግ #የተራራቀ ነው። በብሉይ ኪዳን የነበሩት #የሊቀ ካህናት አለባበስ አንድ በአንድ መግለጽ አጀንዳችን ስላልሆነ እኛም እንደ #ጳውሎስ <<ስለእነዚህ እንዳንተርክ አሁን አንችልም>> {ዕብ 9፥5}። ይሁን እንጂ #በቤተ መቅደሱ (ቅድስተ ቅዱሳን) ውስጥ #ሴቶች ፈጽሞው የሚገቡበት ሁኔታ አልነበረም።
ይኸው #ካህን እንኳ በተገቢ ሁኔታ አለባበሱን አስተካክሎና ስለራሱ #ኃጢአት #መስዋዕትን በቅድሚያ አቅርቦ የህዝቡን #ኃጢአት የሚያስተሰርይበትን #መስዋዕት ይዞ በብዙ #ፍርሃት #መጋረጃውን ገልጦ ቢገባ #በታቦቱ #መክደኛ ላይ በወረደው #ደመና #ዓምድ መሰረት #እግዚአብሔር ያናግረዋል። ነገር ግን #ሊቀ ካህኑ #ባይቀደስና በተገቢው ሁኔታ #አለባበሱን #ሳያስተካክል ቢቀርና የመሳሰሉት ነገሮች ባያሟላ እዚያው #ይቀሰፍና #ይሞታል። በውጭ #በአደባባይ የተሰበሰበው #ምህረት ጠባቂ ህዝብ #ካህኑ ቢዘገይባቸውም #እንደተቀሰፈና #እንደሞተ ስለሚገባቸው #በወገቡ ላይ እስከውጨኛው ድረስ በታሰረው #ሰንሰለት ጎትተው ያወጡታል እንጂ እንኳንስ #ሴቶች #ወንዶች እንኳ ገብተው በፍጹም #ሬሳውን አያወጡም።
እንግዲህ ይኸው #ስርዓት በተሟላ መልኩ #ከድንኳንነት ወደ #ህንጻ ቤት ተቀይሮ #የዳዊት ልጅ #ሰለሞን #በኢየሩሳሌም እጅግ ውብ አድርጎ ሰራው። #የሰለሞን #ቤተመቅደስ #ሴቶች #ከአደባባዩ ውጭ ባለው #ዓምድ እንደ #ሃና #ይፀልያሉ እንጂ {1ኛ ሳሙ 1፥9} በጭራሽ #በቅድስተ ቅዱሳኑ (በቤተመቅደሱ) ውስጥ #ሴቶች አይገቡም ነበር።