ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍ ተአምረ ማርያም እርግማን እንጂ በረከት የሌለው መጽሐፍ ብዙዎች ተአምረ ማርያም ቅዱስ መጽሐፍ እንደሆነ፣ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እንደተጻፈ ይናገራሉ። እነርሱ እንደሚሉት ከሆነና የእግዚአብሔር እስትንፋስ ከሆነ እንደ ቅዱሱ መጽሐፍ ፍቅር ፍቅር የሚሸት፣ የእግዚአብሔር ምህረት የሚታይበት መጽሐፍ መሆን አለበት። ነገር ግን መጽሐፉ ከዚህ ተቃራኒ እንደሆነ እስካሁንም ብዙ እያየን መተናል የሚከተሉት ሃሳቦችም…
✍✍
#ተአምረ ማርያም የተባለው ጉደኛ መጽሐፍ የምንወዳትን ድንግል ማርያምን ያከበረ የሚመስል ነገር ግን #ስድብ እና #ክህደት የሞላበት ስለመሆኑ እርግጥ ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ ከተጻፈ #ከ1400 ዓመት በኋላ በኢትዮጵያ ንጉሥ በዘርዓ ያዕቆብ የተደረሰ ሲሆን በወቅቱ የነበሩ የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት እና ምእመናን ይህ ልዩ ወንጌል ከሐዋርያት ትምህርት የወጣ ስለሆነ #አንቀበለውም በማለታቸው፣ እስከ #አንገታቸው በጉድጓድ #ተቀብረው #በጭንቅላታቸው ላይ #የፈረስና #የከብት #መንጋ #እንደተነዳባቸው ምላሳቸውንና አፍንጫቸውን #እንደተቆረጡ በሚገርም ሁኔታ ራሱ #ተአምረ ማርያም ይመሰክራል።
( #ታምር 24 እና 25 ገጽ 112- 121።)
*****************************
***
አብዛኛው የቤተክርስቲያናችን የዋህ ምዕመን እምነቱን የመሠረተ የሚመስለው #በታምረ ማርያም ላይ ነው። ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሄዱ እንኳ #ታምሯን #ሰምተን እንምጣ እንጂ ወንጌል #ተምረን አንምጣ ብለው አያስቡም አይናገሩም። በተለይ እሁድ እሁድ ታምር የሚያነብ እንጂ ወንጌል ለማስተማር የሚያስብ ቄስም የለንም።
#ከ400,000 ካህናት በላይ እንዳላት የሚነገርላት ቤተ ክርስቲያናችን #ታምረ ማርያም አንብቦ ከማሳለም ያላፈ አገልግሎት የሚሰጥበት አይደለም። በጣም በሚገርም ሁኔታ #ታምሯን #ሰምቶ የሄደ #ሥጋውና #ደሙን #እንደተቀበለ #ይቆጠርለታል የሚለው ባዕድ ወንጌል ስለ ጌታ ራት ከተሰጡት የስህተት ትምህርቶች ውስጥ በዋንኛነት ከሚጠቀሱት #አንዱ ነው።
አረ እንደው በፈጠራቹ ህሊና ያለው ሰው አሁን ይሄን ምን ይላል?
ክርስቲያን የሆነ ሰው አላልኩም
እንደው ህሊና ብቻ ያለው ሰው።
#ብዙ ጊዜ ደግሞ ስህተቱን እያወቁ በዝምታ የሚያልፉ አገልጋዮች አጋጥመውኛል ለምን እውነቱን እንደማይናገሩ ስጠይቅ ለዚህ ጊዜዬን አላጠፋም ወንጌል ሲረዱ እውነቱ ይገለጥላቸዋል የሚል ነው። እንደ እውነቱ ካየነው #የወንጌል #ብርሃን የማይፈታው ጨለማ የለም እንዲሁም ወንጌል ላይ ትኩረት ማድረጉም እደግፈዋለው ነገር አንድ የማልስማማበት ነገር አለ ስንቱን ወደ ዘላለማዊ ሞት እየነዳ ያለውን ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ይልቅ #የተአምረ ማርያም ዓይነቱ ስጋ ስጋ የሚሸቱ የሰይጣን ሀሳብና ምክሩ የሰፈረበትን በግልፅ መዝለፍ ተገቢ ነው ብዬ አስባለው። ቃሉም እንደዛ ነውና የሚለው
የይሁዳ መልእክት 1:22
አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም #ከእሳት #ነጥቃችሁ አድኑ፥
#ብዙ ሰዎች ይሰድቡኛል ለምን ራስህን አትመለከትም ምናምን እኔ ግን አሁንም ቢሆን በሰው ልብ ውስጥ የነገሰውን በብልሃት የተፈጠረን #ተረትና #መንፈሳዊ #ይዘት ባለው ነገር የሚሰራውን #ክፉ ወገኖቼ ላይ እንዳይሰለጥን የበኩሌን አደርጋለው። የገድላትንም ደባ ባለኝ መረዳትና እግዚአብሔር በሰጠኝ #ፀጋ እጋደላለው በቃ ይሄ ነው የእኔ #አቋም።
የገድላትን ደባ በማጋለጥ ሂደት ውስጥ ብዙ ሰዎች መልካም የሆነውን #እውነት ለይተውበታል ለዚህም በውስጥ መስመር የሚደርሰኝ አበረታች ቃላት ወደ ፊት እንድገፋበት ብርታት ሆኖኛል። እናም አጋልጣለው የሚሰማ ባይኖር እንኳ አልተውም። በእርግጥ #ከእውነቱም መሸሽ አይቻልም።
ብቻ ግን ለዛሬ ከላይ በርዕሱ እንደጠቀስኩት #የተአምረ ማርያምን ደባ #ከበለዔ #ሰብ ጋራ ያለውን ታሪክ በተያያዘ የኑሮአችን የመኖሪያ ልክ ወይም ቱንቢ በሆነው በሕያውና በሚሰራው #በቅዱሱ #የእግዚአብሔር #ቃል እንፃር እንመለከታለን መልካም #ንባብ።