ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
📢ዓውደ ምህረት🎤

አስተማሪ:-#ልዑል እግዚአብሔር

ተናጋሪ :-ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
የት/ም ርዕስ:- #ቅዱሳን መላእክት"
...........................
👐👐👐👐👐👐

ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎች ካሎት በ @YeawedMeherte ላይ ይላኩልን እናመሰግናለን!!!❤️
በዚህ ፍቅርን አውቀናልና.mp3
2.6 MB
ዓውደ ስብከት

አስተማሪ: #ልዑል እግዚአብሔር

ተናጋሪ:#ዲ/ን ኢዮኤል ዳኛቸው

ርዕስ:#በዚህ ፍቅርን አውቀናል
በመወለዷ ብዙዎች ደስ አለን.mp3
3.4 MB
ዓውደ #ስብከት

አስተማሪ :- #ልዑል እግዚአብሔር
ተናጋሪ :- #ወንማችን አቤኔ ዘር ማሙሸት
ርዕስ " #በመወለዷ ብዙዎች #ደስ ብሎናል"
#ሉቃ 1÷14

ለ፳ ፻ ፲ ዓ.ም ለግንቦት ልደታ የተዘጋጀ
Audio
ዓውደ ስብከት

አስተማሪ: #ልዑል_እግዚአብሔር

ተናጋሪ: #መምህር #ኢዮብ_ክንፈ

ርዕስ: #ቅድስት_ትንሳኤ

ክፍል አንድ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
ዓውደ ስብከት

አስተማሪ: #ልዑል_እግዚአብሔር

ተናጋሪ: #መምህር #ኢዮብ_ክንፈ

ርዕስ: #ቅድስት_ትንሳኤ

ክፍል ሁለት

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
ዓውደ ስብከት

አስተማሪ: #ልዑል_እግዚአብሔር

ተናጋሪ: #መምህር #ተርቢኖስ_ሰብስቤ

ርዕስ: #ከበላተኛ_ውስጥ_መብል_ወጣ መሳ 14:14

ክፍል አንድ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
ዓውደ ስብከት

አስተማሪ: #ልዑል_እግዚአብሔር

ተናጋሪ: #መምህር #ተርቢኖስ_ሰብስቤ

ርዕስ: #ከበላተኛ_ውስጥ_መብል_ወጣ መሳ 14:14

ክፍል ሁለት

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
ዓውደ ስብከት

አስተማሪ: #ልዑል_እግዚአብሔር

ተናጋሪ: #መምህር #ኢዮብ_ክንፈ

ርዕስ: #ከኛ_ጋር_እደር ሉቃ 24:29

ክፍል አንድ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
ዓውደ ስብከት

አስተማሪ: #ልዑል_እግዚአብሔር

ተናጋሪ: #ተርቢኖስ ሰብስቤ ኃ/ማርያም

ርዕስ: #ሕግህን ለሚወድዱት ብዙ ሠላም ነው እንቅፋትም የለባቸውም"
መዝ 118(119) ÷165

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ.mp3
7.2 MB
#ስብከተ ወንጌል

አስተማሪ :- #ልዑል_እግዚአብሔር
ተናጋሪ :- #ወንድማችን ቡሩክ መልሳቸው!

ርዕስ:- #የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ
ዐውደ ምሕረት
የመስቀሉ ላይ ስጦታዎች.mp3
#ስብከተ_ወንጌል
አስተማሪ:- #ልዑል_እግዚአብሔር
ተናጋሪ :- ተርቢኖስ ሰብስቤ ኃ/ማርያም

ርዕስ :- #የመስቀሉ_ላይ ስጦታዎች

በውስጡ የተዳሰሱ ነገሮች
- በመስቀል ላይ የተሰጡ ስጦታዎች አለ እንዴ?
-ምን ምን ናቸው?
-እንዴት ሰጡ?
-መቼ ተሰጡ?
-ለምን ተሰጡ? ወዘተ
#ዓውደ ምሕረት የእናንተ
👇👇👇👇👇👇
@AwediMeherit
@AwediMeherit
መስከረም ፳ ፪\፪ ፳ ፻ ፲፫ ዓ.ም
#ተስፋ ነቢያት ክርስቶስ

#ከአዳም ጀምሮ የነበሩ ነቢያት ሁሉ ተስፋቸው
#ክርስቶስ ነው።#ክርስቶስም ዓለሙን ሁሉ ያዳነው መሲሕ ነው።ከድንግሊቱ እመቤታችን ማርያም ሲወለድም #ኢየሱስ" ተብሎ ተጠራ።በመሆኑም ነቢያት የተነበዩለት ክርስቶስ (መሲሑ) ከእመቤታችን የተወለደው #ኢየሱስ" ነው ለማለት "ኢየሱስ ክርስቶስ" ብለን እንጠራዋለን።"ኢየሱስ ክርስቶስ" ማለት "መድኃኒት ወንጉሥ" ማለትም ነው።

#የነቢያቱ ጾም ተስፋ ነው።ልደተ ክርስቶስ ኢየሱስ ደግሞ የተስፋው ፍጻሜ።ከቅዱስ አዳም ጀምሮ 5,500 ዓመት ያህል የጌታ ልደቱ ተጠብቋል።"
“የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ”(ገላ 4፥4) እንዳለ ሐዋርያው እግዚአብሔር በአዳም ሥጋ ተገለጠ።

#ልዑል ክንዱን ሰደደልን" እንዳለ ቅዱስ ኤፍሬም ልዑል አብ ክንዱን ወልድን ላከልን።በዚህም ተስፋችን
ተፈጸመ።እውነተኛ ተስፋ እንዲህ ደጅ ያስጠናል።በ ቀላሉም አይገኝም።በረጅሙ ጾመ ነቢያት “ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን አምላካችንን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ”(ቲቶ 2፥12-13) አየን።

#በሺዎች ዓመታት ተስፋን የሚፈጽም እውነተኛ ተስፋ እግዚአብሔርን ይዘን ተስፋ እንዳንቆርጥ እንጠንቀቅ።ተስፋችን ግን "የእግዚአብሔር ፈቃድ" ይሁን እንጂ የእኛ አይሁን።ከቅዱሳን ነቢያቱ ጋር በአንድ መንፈስ ተሠርተን ልደቱን ለማየት ያብቃን።
#ጾመ ነቢያት ተስፋ ፤ #የጌታ ልደት የተስፋቸው ፍጻሜ ነውና!!!

#መልካም ጾመ ነቢያት

#ኢዮብ ክንፈ
#ኅዳር 15/2017 ዓ.ም