#ሮዛ
፡
፡
#ክፍል_ሀያ_ሦስት (🔞)
፡
፡
#የቺቺኒያ_ወርቃማ_ዘመን_ማክተም
ታህሳስ 13፣1999 ከለሊቱ 7፡15
ቺቺኒያ ከረጅም ጊዜ በኃላ መምጣቴ ነው፡፡ ማርቲ ባትደውልልኝ ኖሮ መምጣቴንም እንጃ
"ሮዚ እንዴት ነሽ?”
"አለሁልሽ ማርቲዬ!አንቺ እንዴት ነሽ?”
"I'm doing fine Rozi ! ቺቺንያ አትናፍቅሽም እንዴ አንቺ ጨካኝ?… ዛሬ ለምን ብቅ አትዪም...?
"ምን እሰራለሁ ብለሽ ነው ቺቺንያ…እናንተ ሽምቅ ተዋጊዎቹ ካላችሁ አይበቃም ማርቲ"
"ግዴለሽም ! እንደዚህማ አትይንም፡፡ እኛ ነን እሳድግን ሰው ያረግንሽ…እንዴት ይረሳል ተረሳሽ ሆይ
የሚለውን ሙዚቃ ጋብዘንሻል…ሂሂሂ…የምር ሮዚ ሙች ዛሬ ስፖንሰር እናድርግሽ…እኔ ቤት ፏ ብልጭ
እያልን እናድራለን፡፡ ደሞ ኤልሲና ቹቹ በጣም ናፍቀውሻል፤ የምሬን ነው ሁልጊዜ ነው የሚያነሱሽ
" እስከዛሬ እየቦጨቃችሁኝ ነው አይደል? አልወዳችሁም እሺ!!.ለማንኛውም እመጣለሁ…የሆድ የሆዳችንን እናወራለን፤ጨዋታችሁ ናፍቆኛል"
ሮዚ ሙች አስደስተን ነው የምንልክሽ ደሞ በዚያው የቺቺንያን አዲሷን ኮከብ አስተዋውቅሻለሁ?”
"ማናት ደግሞ ባለተራ?” ከኛ በኋላም ኮከብ ተወለደች ማለት ነው? ይገርማል...
ሊሊ ቂጦ ትባላለች! ስሟንም ሰምቼው አላውቅም እንዳትይኝ ብቻ? ዝናዋ እንኳንስ አዲሳባ ዱባይም ናኝቷል ነው የሚባለው"
"ጭራሽ ስሟንም ሰምቼው አላውቅም፡፡ ማርቲ ሙች አላውቃትም!ምንድናት ደግሞ እሷ?”
የአይጥ መርዝ ልበልሽ? ሂሂሂ...ስትመጪ ታያታለሽ...
ኡ…ኡ…ቴ..ሰስፔንስ መሆኑ ነው? ለማንኛውም ለሷ ብዬ ሳይሆን እንቺን ለማየት ስል እመጣለሁ።
ስደርስ ልደውልልሽ አይደል?.…!!!”
"እጠብቅሻለው አደራ እነ ቹቹንም ስለምነግራቸው እንዳታስደግፊን"
በማርቲ ግብዣ መሰረት ከረዥም ጊዜ በኋላ ቺቺንያን ረገጥኩ፡፡ እውነቱን ለመናገር በቺቺንያ አዲሱ ገፅታ
በጣም ደንግጫለሁ፡፡መጀሪያ የገዛ አይኔን ተጠራጠርኩ፡፡ ቀጥሎ ትዝታዬን ..
ምኗም የቀድሟዋን ቺቺንያ አትመልስም።
እኔ የማውቃት ቺቺኒያ እንዲህ አልነበረችማ፡፡
ለማንኛውም ከማርቲ ጋር ከባር ባር ፣ ከፐብ Tብ እየዞርን መጠጣቱን ተያያዝነው።በአንድ ወቅት እንደ እጄ
መዳፍ እብጠርጥሬ ለማውቃው ሰፈር እንግዳ የመሆን፣ግራ የመጋባት እና የመደናገር ስሜቶች ተፈራረቁብኝ።ቺቺንያ የሮም አወዳደቅን ነው የደገመችው፣ ቺቺንያ የራሷን ቀብር ነው የማሰችው ልክ እንደ ፌቨን ባርች ራሷን ነው ሲጥ ያረገቸው፡፡ብዥታዬን ለማጥራት ማርቲን በጥያቄዎች አጣደፍኳት።
«ምን ተፈጠረ በናትሽ?ቺቺንያ በመቼው እንደዚህ አረጀች? እኔ ማመን ነው ያቃተኝ ከአገር ሳልወጣ እንዴት በዚህ ፍጥነት ቺቺንያ ቀድማኝ ታረጃለች…?»
እውነቴን ነበር፡፡ በፊት እንደነበረው ያህል ብዙ ደንበኛ የለም፡፡ ቀደምት ቺቺንያውያን ይቺን ግዛት ርቀዋታል፡፡ ቺቺኒያን ያነቁት፣ ስሟን ያስጠሩት፣አንዳቸውም የሉም! ሁኔታውን ሳየው አለመኖራቸው ወይ
አለመኖራችን አልገረመኝም፡፡ እነ አለም ቀዬ ፣ሰኒ መቀሌ፣ሩት ቂጦ፣ሪቾ ክልስ፣ኤደን ቡብስ አልሚ ጋቢና፣ መቅዲ ቀሽት እና ኪዲ ናዝሬት ወዘተ ወደው አይደለም ለካ ቺቺንያን የለቀቁት አስባለኝ
የቺቺንያ እድባር በነበረው «ሜሪ ባር» ውስጥ ቁጭብለን እየጠጣን ነው፡፡ የት እንሂድ ሲባል የሚሪ ባርን አለመዘጋት ነው መጀመሪያ ያረጋገጥኩት፡፡ ትንሽ ዞር ዞር ብለን ስለነበር በጉጉት ነበር እዚህ የደረስኩት ተራርቀው የሚጠጡ ሶስት ወንዶች ብቻ ይታዩኛል፤የዛሬን አያድርገውና ሜሪ ቤት ከእኩለ ሌሊት ጎህ እስኪቀድ ከአፍ እስከ ገደፉ ሞልቶ አንድ ቦታ ሲለቀቅ ሁለት ወንድ የሚገባበት ቤት ነበር፡፡ዛሬ ያ ታሪክ
የሆነ ይመስላል፡፡ከአርባ በላይ የሚሆኑ በከተማው አሉ የተባሉ ሴቶች ተመርጠው ነበር በዚህ ቤት
የሚሰሩት፡፡ ሜሪ ባር ነው የምሰራው ማለት እኮ ኩራት ነበር፡፡ እኔም እንዷ የዚህ ቤት ሞዴል ነበርኩ፤
እምሴን ያፍታታሁት በዚህ ቤት ነበር፡፡
ዛሬ ባዶ ሆኖ ሳየው እንዴት ይህች ጠባብ ባር 40ችንንም ትችለን እንደነበር አስቤ ተገረምኩ፡፡ እነዚያ ሁሉ ሴቶች ግን የት የት ገቡ ይሆን? የቱ የቱ የህይወት መንገድ ወሰዳቸው ይሆን? ፌቨን ራሷን ሰቀለች…በኤች አይቪ ስለተያዘች ነው ራሷን የሰቀለችው ይላሉ እንጂ እውነተኛው ምክንያት ያ አይደለም፡፡ ፌቨን ራሷን የሰቀለችው እንደዚያ ለፍታ ጥራና ግራ ሀብታም ትምህርት ቤት አስተምራ ያሳደገቻት ሴት ልጇ
ሸሌ ሆና እየሰራች እንደሆነ ስለደረሰችበት ነው:: “ ለልጄ ሸሌነትን አውርሼ በህይወት ከምኖር ባልኖር
እመርጣለሁ…እማምላክን የምሬን ነው እናትም ልጅም ሸሌ ሲሆኑ አይደብርም?» ትለን ነበር፡፡ ራሷን
ከማጥፋቷ አንድ ቀን በፊት እነ ጌች ጋ እየቃምን እንደቀልድ “ሰሞኑን ራሴን ሲጥ ላደርግ ስለምችል ዛሬ መሰናበቻ አኔ ነኝ የማስቅማችሁ” አለችን፡፡ ግማሾቻችን ሳቅንባት፡፡ ግማሾቻችን ለቀልድም ቢሆን
እንደሱ አይባልም ብለን ገሰጽናት፡፡ ጓደኛዋ ሳራ ደግሞ “ከሞትሽ አደራ ጫማዎችሽን ለኔ አውርሰሽኝ
መሆን አለበት” አለቻት፡፡ ሁላችንም ሳቅን፡፡ በነገታው ጠዋት ሁላችንንም የቀሰቀሰን አባዲና ፖሊስ
ነበር። ከነ ሙላት ቤት ጀርባ ፌቨን ራሷን ሰቅላ ተገኘች። በተወችው ማስታወሻ ዉስጥ ሁለት መልዕከት ትታለች።አንዱ ለሳራ ሁሉንም ጫማዎቿን ማውረሷን የሚገልጽ ሲሆን ሁለተኛው ለልጄ አረብ አገር ሄደች ብላችሁ ዋሹልኝ የሚል
የአደራ መልዕከት ነው የተወችው፡፡ ብዙዎቻችን ከመደንገጣችን የተነሳ ለሁለት ቀን ስራ አልገባንም።
ሌሎቹ የት የት ገቡ ብዬ ማሰብ ጀመርኩ። "ሪቾ ክልስ"ያን ቂጥ የመሰለ የማህጸን ሀኪም አግብታ አሜሪካ ሄደች።
ሚስቱን ትቶ እሷን ሊበዳ ይመጣ ነበር። ተመቻቹ ሚስቴ እንዳንቺ ሴክስ አትወድም ብሎ ሚስቱን አስደግፎ እሷን አግብቶ አሜሪካ ይዟት ሄደ።ለጓደኞቿ ከአሚሪካ ትደውላለች አሉ፡፡
"መቅዲ ቀሽት” ዱባይ ይሄን አረብ በየቤቱ እየሄደች እየደነሰች ሪያል ትቀበለዋለች። "ሰኒ መቀሌ" ታጋይ
ዘመዷ ቺቺንያ ባጋጣሚ ሊጠጣ በመጣበት አግኝቷት አንጠልጥሎ መኪናው ውስጥ ከቶ ከዚ ሕይወት ካወጣት በኃላ አልተመለሰችም፡፡
“ፒክ አፕ” ደብል ገቢና የቤት መኪና ይዛ ተክለሀይማኖት ኣካባቢ
አይተናታል የሚል ወሬ ሰምቻለሁ፡፡
ፍቅርተ ባላገር ባሏን የማይሆን ነገር ተናግራው በሽጉጥ ገላገላት፡፡ “ኤደን ቡብስ” አልተቻለችም ይሄን እርቃን ቤት
እየከፈተች ታሸከሽካለች፤ ብሩ ጥሟታል መሰለኝ አንዱን ሲዘጉባት ሌላ እየከፈተች ፖሊስን ተስፋ ያስቆረጠች ታታሪ ሰራተኛ ሆናለች፡፡ ስንቶቹን ቆጥሬ እችላለሁ…
አሁን በየጥጉ የቆሙ አራት ሴቶች ብቻ ይታዩኛል ። ሜሪ ባር ውስጥ የተከፈተው ደማቅ ሙዚቃ ቤቱን ሊያሞቀው፣ ሊያነቃው አልቻለም፤ ከባድ ድብርት ተጭኖታል፡፡ ቤትን ቤት የሚያደርገው ሰው እንጂ ሙዚቃ እንዳልሆነ ምስከር ነው ሜሪ ፐብ፡፡ በዘመኑ በቀን እስከ ስምንት መቶ ወንድ እንደሚያስተናግድ
ሲወራለት የነበረው ሜሪ ባር ይኸው አሁን በጣት የሚቆጠሩ ድብርታም ደምበኞቹን ይዞ ያዛጋል፡፡
ሲገርም!
ትርሲት ያለ ምንም መጠጥ ጥግ ላይ ብቻዋን ቆማለች፤ ይሔ በራሱ ተዓምር ነው:: ተያይተናል፤ ሁለታችንም እያወቅን አላየሁም ኣሉ ተባብለን እንጂ ተያይተናል።እንዴት እሷ ብቻ እዚህ እንደቀረች እያብሰለሰልኩ ባላየ ዞርኩ፡፡ያው ያ ምቀኝነቷ ይሆናል እንደ ሀውልት እዚህ ባር ውስጥ የቸነከራት፡፡
ይህች የሎጥ ሚስት የመሰለች ሸሌ" ሀሳቤ መልሶ እኔኑ ፈገግ አሰኘኝ፡፡ ቤቱ እውነትም ሜሪ ባር መሆኑን
እንዳልጠራጠር የተቀመጠች ምልከት መሰለችኝ፡፡ ወደ እርጅናው እየሄደች ነው፤የቀድሞ ውበቷ በኖ ጠፍቷል ፣ እየሰረቅኩ

👍8❤2