አትሮኖስ
281K subscribers
111 photos
3 videos
41 files
486 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#የማይቻል_አንድ_ነገር

እውነት - ቤት ስትሰራ፡-
ውሸት - ላግዝ ካለች፣
ጭቃ ካራገጠች፣
ምስማር ካቀበላች፣
ቤቱም አልተሰራ፣
እውነትም አልኖረች፡፡
#የማይቻል_አንድ ነገር

እዉነት - ቤት ስትሰራ
ዉሸት - ላግዝ ካለች፣
ምስማር ካቀበለች፣
"ቤቱም አልተሰራ
እዉነትም አልኖረች።

     🎴ጌትነት እንየው🎴


ቤተሰቦች #subscribe እያደረጋቹ
300 #Subscriber_Challenge

#Share #like and #subscribe my #YouTube 

👇Sebscribe

YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose
👍14👏4