አትሮኖስ
284K subscribers
111 photos
3 videos
41 files
518 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
‹‹አዎ ታክሲም ጠርቼያለሁ...>> አላት እቃዎችን ከሰበሰበ በኃላ .. ደግፎ ታክሲው ድረስ ወሰዳት ..እና ታክሲው ውስጥ እንድትገባ ረድቷት እሱም ገብቶ ከጎኗ ተቀመጠ፡፡ታክሲዋ መንገድ ጀመረች፡፡አቅጣጫዋ ግን ወደ ሆቴሏ ስላልሆነ ግራ ገባት እና ‹‹እንዴ !ወዴት ነው?፡፡››

‹‹እነ ሰላም ይዘሀት ና…. እናስታምማታለን ብለውኛል፡፡ ተሸሎሽ ወደ አዲስ አበባ እስክትመለሺ ቤት ብትሆኚ ይሻላል ብዬ ነው….አይከፋሽም አይደል?››

‹‹አረ አይከፋኝም..እንዳም በጣም ነው ደስ የሚለኝ፡፡›› አለችው፡፡እዛ ቤት ከእነዛ ጣፋጭ ልጆች ጋር ሶስት ቀን አይደለም እድሜ ልኳንም የመኖር ዕድል ብታገኝ ነፍሷ ሀሴት ታደርግ ነበር፡፡

ይቀጥላል

ቤተሰቦች  #YouTube #subscribe እያደረጋቹ  አሁንም #subscribe እያደረጋቹ ከነገ ጀምሮ እስከሚያልቅ በየቀኑ ለመልቀቅ አስቤለሁ እናንተም ግን #subscribe እያደረጋቹ ድርሰቱ እስከሚያልቅ 500 #subscribers እጠብቃለሁ #ሰላም✌️

#Share and #subscribe my #YouTube 

👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose
👍504