#ሮዛ
፡
፡
#ክፍል_አስራ_አራት (🔞)
፡
፡
#የንቅሳቴ_መዘዝ
ትላንት ሌሊት ንቅሳቴ ያመጣብኘሸን ጣጣ በዚህ ማስታወሻዬ ማስፈር ይኖርብኛ።ምክንያቱም እንዲህ አይነት አጋጣሚዎች ብዙ አደሉም።
በልብ ጓደኛዬ በቤሪ ግፊትና ተደጋጋሚ ውትወታ የግራ እጄ ጡንቻና የቀኝ ቂጤ ላይ ከሦስት ሳምንት በፊት እባብና ዘንዶ ተነቅሺያለሁ፡፡ ቢሪ በተመሳሳይ የሰውነቷ ክፍል ላይ ቢራቢሮና ጥቁር አሞራ ተነቅሳለች፡፡ራኪ የእንጀራ እናቷን ስም በቂጦቿ ክፋይ አካባቢ ተነቅሳ ከጎኑ "I hate you like a shit" ብላ ተነቅሳለች
ለዚህ ሕይወት ስለዳረገቻት ይመስለኛል። እኔ ለነገሩ እንደ ቢሪና ራኪ በቀሪ ህይውቴ የማይለቀኝን ንቅሳት አይደለም
የተነቀስኩት፤ሁለቱንም ንቅሳቶቹ በፈለገኝ ጊዜ ማጥፋት እችላለሁ፡፡ አንዲያው ቢሪ ደስ ይበላት ብዬ እንጂ በሰውነቴ ላይ ምንም ዓይነት ምልክት እንዲኖረኝ
ፍላጎቱ አልነበረኝም፡፡ ቢሪ ግ ዜጎች ንቅሳት እንደሚወዱ የባጥ የቆጡን አውርታ አሳመነችኝ፡፡ ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል ፎቅ ላይ በሚገኝ አንድ Tatoo ቤት ነበር ከቤሪ ጋ ሄጄ የተነቀስኩት፡፡
የዚህ የቂጤ ንቅሳት ያመጣብኝን መዘዝ በቀሪው ሕይወቴ ሙሉ የምረሳው አይመስለኝም፡፡
ለዳንስ በተዘጋጀው ሥፍራ ላይ "እዲዲ እዲዲዋ" በሚለው የአልጄርያዎች ዘፈን እየደነስኩ ነው፡፡ሲመስለኝ ይሄንኑ ዘፈን ማርታ አሻጋሪም ቀየር አድርጋ በአማርኛ ዘፍናዋለች፡፡ የአረብኛ ዘፈን
ወገብ፡ሆድና ቂጥን ማንቀሳቀስ ስለሚፈልግ በምደንስበት ወቅት የወንዱ ዓይን ሁሉ እንዳረፈብኝ በቆረጣ ተመልክቼያለሁ፡፡ በሸሌነት ያዳበርኩት አንድ ጥበብ ቢኖር በግንባሬ በኩል ብቻ ሳይሆን በጀርባዬም ማየት መቻሌ ነው የትኛውንም ወንድ የትኛውም ቦታ ይቀመጥ እኔ ላይ ከሻፈደ በአንድ ጊዜ
የማውቅ ተሰጥኦ አለኝ፡፡ ለምሳሌ ቪአይፒ ሴክሽን በጥቁር የሌዘር ሶፋ ላይ የተቀመጡት እነዚያ ሦስት
አረቦች በዳንሴ መደሰታቸውን ለመግለፅ በስሱ እያጨበጨቡልኝ እንደሆነ ብዙም ወደነርሱ ሳልዞር አይቻቸዋለሁ፡፡ ሶስቱም እንድ ሲጋራ ” እያጨሱ ነው፡፡ እንዳላየኃቸው አክት እደርጋለሁ፡፡ አረብ
ሲኮሩበት ነው ናላው የሚዞረው፡፡ ጣል ጣል ሲያደርጓቸው እልህ ዉስጥ ስለሚገቡ ምንም ያህል ዋጋ
ቢቆለልባቸውም ሪያላቸውን ከመርጨት እይምለሱም፡፡ ፈጣሪ ጭንቅላቱን ቀምቶ የኪስ ዋሌት የሰጠው ህዝብ ቢኖር አረብ ይመስለኛል፡፡ እንዲሁም ሮመዳን ጾውቸው ሲሆን እረብ ደንበኞቻቸን ከገልፍ አገሮች ይመጣሉ፡፡ ሌሎች ባሮች ስሰራ እንዲያውም የእስላሞች ጾም ሲሆን ገበያ ይቀዘቅዛል፡፡ እኛ ጋር
ግን በቸቃራኒው ነው፡፡ ከገልፍ የሚመጡ አረቦች ቤታቸንን ይሞሉታል፡፡ ሲመስለኝ አገራቸው እንዲፆሙ ያስገድዷቸዋል። ግዴታውን ለመሸሽ እኛ ጋር ይመጣሉ፡፡ ያረፉባቸው ገስት ሀውሶች ወስደው ቴምር ይሰጡናል፡፡ ብዙዎቹን የአዲስ አበባ ገስት ሀውሶች አረቦች በቅኝ የሚገዟቸው ግዛቶች ሆነዋል፡፡በተለይ በጾማቸው ወቅት፡፡
ዛሬ የማድረው ቪአይፒ ሩም ውስጥ ቁጭ ብለው አይናቸውን ከጣሉብኝ ከሶስቱ አረቦች ከአንዱ ጋር እንደሆን አምኜ ነበር፡፡ ኾኖም ከፎቁ ላይ ሆነው ቁልቁል ከሚመለከቱኝ ወንዶች መሃል
ፈረንጅ ራስታ በእጁ ምልክት ጠራኝ፣ አልታዘዝኩትም፤ ማንም ወንድ እጠገቤ መጥቶ ለምኖ ጋብዞኝ እንጂ
እንደ አስተናጋጅ በጥቅሻ ጠርቶኝ ልሄድለት አልችልም፡፡ ዉሻው አረገኝ እንዴ በእጁ የሚጠራኝ ደፋር በፍጹም አላደርገውም፡፡ የሀበሻ ወንድ እና አረብ እንጂ ነጮች እንደዚህ አይነት አመል አልነባራቸውም ይሄ ራስታ ምናባቱ ቢንቀኝ ነው፡ አልሄድለትም፡፡ ብሔድለት ለኔ ወርደት ነው፡፡ የአረቦቹ ትኩረት እኔ
ላይ እንደሆነ እርግጠኛ ለመሆን እንደ እባብ እየተልመጠመጥኩ የሆድ ዳንሴን አደራሁት፡፡
የካሊድ ዘፈን እንዳለቀ ያለ ምንም እረፍት ሌላ ዘፈን ተከተለ ፡፡“Turn me on” የሚለው የካሪቢያን ዘፋኝ የኬቭን ሊትል አሪፍ ሙዚቃ ነው፡፡እወደዋለሁ፡፡ ለቢዝነስ ይመቻል፡፡ በዚህ ዜማ ብዙ ወንዶች
ለወሲብ ሲጋበዙ አይቻለሁ፡፡ በዚያ ላይ ሙዚቃው ወሲብ ዳንስ ለመደነስ ምቹ ሁኔታን ይፈጥርልኛል ባንኮኒውን ከበው ውስኪ የሚጠጡት ፣ሶፋው ላይ የተቀመጡትና ከፎቅ ላይ ቁልቁል የሚመለከቱኝ ወንዶች በሐሳብ አልጋ ላይ እንደወሰዱኝ በፍትወት የተቃኘው አተያያቸው ይመሰክራል፡፡ የበለጠ
ለሀጫቸውን ለማዝረከረክ መላው ሰውነቴን ከግራ ወደ ቀኝና ከላይ ወደ ታች መናጥ ጀመርኩኝ።
ቅድም በእጁ ምልክት ሲጠራኝ የነበረው ቀይ ራስታ ቦታው ላይ የለም፡፡ ወዴት ተሰለበ? ከየት እንደመጣች ሳላውቀው ቤሪ አብራኝ መደነስ ጀመረች፡፡ ከቤሪ ጋር ስንደንስ ሁሌም አሪፍ ውህደት እንፈጥራለን፡፡ "Bailamos" የሚለው የኤንሪኬ ኤግሊስያስ ሙዚቃ ቀጠለ፡፡ ከቤሪ ጋር ዳንሳትችንን አደራነው።
የወንዱ ዓይን ከሁለታችን ላይ አልተነቀለም፡፡ ሁለታችንም ለሙሉ እርቃን ሩብ ጉዳይ ሊባል የሚችል ዓይነት አለባበስ ነው የለበስነው፡፡ ዲጄ ዲክ ዛሬ ከሳውዝ አፍሪካ ከመጣውና ጆርጅ
ከሚባለው ተጋባዥ ዲጄ ጋር ስለነበረ አሪፍ አሪፍ ሙዚቃዎችን እየጋበዘን ነው፡፡ "un break my heart"
የሚለውን የቶኒ ብራከስተን ቀዝቀዝ ያለ ዘፈን ሲጋብዝ ከቤሪ ጋር ወደ ቦታችን በቄንጥ ተመለስን፡፡ የብዙ ወንዶች ጭብጨባ አጅቦን ነበር፡፡
ሰዓቴ ከሌሊቱ 8፡30 ይላል፡፡ ከዚህ ሰዓት በኋላ በክለቡ የሰው ቁጥር እየጨመረ ነው የሚሔደው ከቤሪ ጋር የተወሰነ ደቂቃ ካወራን በኋላ ወደ ሽንት ቤት ሔድኩ፡፡ ከሸንት ቤት ስመለስ ከቀጭኑና ጭር ካለው ኮረደር ላይ ራስታውን ልጅ አገኘሁት፡፡ ጋንጃውን እያጨሰ ነበር፡፡ እጁን ለሰላምታ ዘረጋልኝ
ሰላምታውን በፈረንሳይኛ አስከተለ፤
“ቦንሷ ማድሟዜል” “ትሬ ሲያን!” አልኩት፡፡
“ትዩ ኤ ትሬ ዦሊ” /በጣም ቆንጆ ነሽ ማለቱ ነው!! “ሜርሲ ቦኩ” አልኩት፡፡
“ዥ ማ ፔል ፓትሪስ፡፡ ኮማን ትዩ ታፔል፡፡” ፓትራል እባላለሁ፡፡ ስምሽን ማን ልበል?”
“ዥ ማ ፔል ሮዛ! ኬል ኤ ቮትር ናስዮናሊቴ” /ሮዛ እባላለሁ፡፡ የየት አገር ዜጋ ነህ?] የፈረንሳይኛ ችሎታዬ
ከዚህ በላይ ፈቀቅ የሚያደርገኝ አልመሰለኝም፡፡
ዥ ስዊ ካናድያን” /ካናዳዊ ነኝ
እንግሊዝኛ መናገር አትችልም አልኩት በእንግሊዝኛ
እምብዛም እይደለሁም ፈረንሳይኛ ብቻ የሚነገርባት የካናዳ ግዛት ነው የመጣሁት አለኝ፡፡ ኪል ኤ ቮትረ ፕሮፌሲዮ? አልኩት የሞት ሞቴን ሥራህ ምንድነው ማለቴ ነው?!
ዥ ስዊ ሙዚስየ፡ ትዩ ፓርል ፎንሴ ቢያን ትዩ እ ዚንተለዦ"
ሙዚቀኛ ነኝ።ፈረንሳይኛ ጥሩ ትናግሪያለሽ፡፡ በጣም ጎበዝ ነሽ/ አለኝ፡፡ ልቤ ስትቀልጥ ተሰማኝ፡፡ ምነው ራኪ በኖረች እንደዚህ ፈረንሳይኛውን ሳንበለብለው፡፡ ሁልጊዜ እኛ ስለማንችል እያጭበረበርሽን ነው እንጂ ፈረንሳይኛ
አትችይም” እያለች ትሟገተኛለች፡፡ እሷ አያቷ በጂቡቲ የምድር ባቡር የድሬዳዋ ቅርጫፍ ውስጥ ይሰሩ ስለነበረና ፈረንሳይኛ ይችሉ እንደነበረ ስለምታውቅ እሷም በዘር መቻል እንዳለባት ታስባለች መሰለኝ ሌላው ሰው ሲችል አይዋጥላትም፡፡
ከካናዳዊው ራስታ ጋር ቶሎ ተግባባን ውስጥ ገብተንም መጠጣት ጀመርን
እነዚያ ሶስቱ አረቦች መፈጠራቸውን ረሳሁት፡፡ እኔ ማርቲኒ እሱ ሬድ ሌብል እየጠጣን ቆየን፡፡ ውበቴንና የዳንስ ከሕሎቴን በተደጋጋሚ ያደንቃል፡፡ በጋንጃ ስለጦዘ አድናቆቱን መደጋገሙ የታወቀው አይመስለኝም፡፡ ያጠጣጡ ፍጥነቱ ያስፈራል፡፡ ከባድ አልኮል ሳይሆን የብርቱካን ጭማቂ የሚጠጣ ነው የሚመስለው፡፡ ሽንት ቤት
በተመላለሰ ቁጥር ሀሺሹንም ጢጥ እንደሚያደርግ ገምቼያለሁ፡፡ ሰአቱ 9፡55 ሲል ሎሊ ፎቅ ላይ አልጋ እንደያዘ ነገረኝ፡፡ ዓይኖቹ ፈጠው ሊወድቁ

👍5❤3
የደረሱ ይመስላሉ፡፡ ቢዝነስ ቅድሚያ መከፈል እንዳለበት ስነግረው ሁለት መቶ ዶላር ሰጠኝ፡፡ የመጠጡን ሒሳብ ዘግቶ ወደ መኝታ ክፍሉ አመራን፡፡ በምንጠጣበት
ወቅት፣ በየጨዋታችን መሃል ራስታው እኔ ከአጠገቡ መኖሬን የረሳ እስኪመስለኝ ድረስ በሐሳብ የሆነ ቦታ ደርሶ ይመለስ እንደነበር አስተውያለሁ፡፡
የመኝታ ክፍሉ ውስጥ እንደገባን ከነ ልብሱና ጫማው አልጋው ላይ በጀርባው ተዘረረ፡፡ ምንም ዓይነት ጥድፊያ አላየሁበትም፡፡ ይደባብሰኛል ብዬ ስጠብቅ እንደ ለመደው በሐሳብ ወደ ሌላ ቦታ ነጎደ፡፡
ቀዩ ሚኒስከርቴን እንደለበስኩ ከአጠገቡ ተኝቻለሁ፡፡ ሳዋራው አይመልስልኝም፡፡ በሐሳቡ ተመስጧል፡፡
መደባበሱና ማሻሸቱን ራሱ እስኪጀምር ድረስ ምንም ላለማድረግ ወሰንኩ፡፡ በቶሎ ከሐሳቡ አልተመለሰም፤
ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ፊቱን ወደኔ አዞረ፡፡ ሁለት መቶ ዶላር ከባለ ብዙ ኪስ ሚሊተሪ ጃኬቱ እውጥቶ ሰጠኝ፡፡ አመሰገንኩት፡፡ መኸሲ ቦኩ!
ያሻሽኝ ጀመር፣ ጡቶቼን ፣ጭኔንና የብልቴን አካባቢ መነካካት ጀመረ፡፡ ብልቱ በሱሪው ውስጥ ድንኳን
ሲሰራ ተመለከትኩ፡፡የጀርባ ዚፔን ከፍቶ ሚኒስከርቴን አወለቀ፡፡ የሸሚዙን ቁልፎች ከፋፍቼ ሸሚዙን አወለቅኩለት፡፡ በጀርባው እንደተኛ አይኑን ጨፈነ፡፡ ብልቱ ቆሟል፡፡ ኮንዶም ካጠለኩለት በኋላ ላይ ሆኜ መወሰብ ጀመርኩ፡፡ አይኑ ቡዝዝ ከማለቱ እየወሰብኩት ሰባተኛ ሰማይ የደረሰ መሰለኝ፡፡ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ገልብጦኝ ከላይ ሆኖ መወሰብ ጀመረ፡፡ በዚያ ሁኔታ የተወሰነ ከቆየ በኋላ በጉልበት እንድዞርለትና የኋሊት እንድሰጠው አመቻቸኝ፡፡ ምንም ሊረጋጋ አልቻለም፤በስሜት እያለከለከ ይቅበዘበዛል፤አለቅጥ ይጣደፋል፡፡ እንደገና ደግሞ ልቡ የቆመች ይመስል ስልብ ይላል
በሐሳብ፡፡ ከኋላ እየበዳኝ ጥቂት እንደተንቀሳቀሰ በከፍተኛ ድምጽ መጮህ ጀመረ!
(serpent serpent serpent! Aide moi Serpent!
ምን እንደሚል ስላልገባኝ እኔም አብሬው እሪታዬን አስነካሁት፡፡ እንዳልተረዳሁት ሲገባው snake snake help help...እባብ! እባብ እባብ በቂጥሽ ላይ እየሔደ ነው በሩን ለመከፈት መታገል ጀመረ ፡፡ጩኸቱ ጣራ ይሰነጥቃል፡፡ የሆቴሉ አስተናጋጆች፣ አሳላፊዎቹና ጎረቤት ክፍሎች ውስጥ የነበሩት ጥንዶች በራችንን በኃይል ማንኳኳት ጀመሩ፤
"Mr Patrice! Open the door please! We are here to help you!"
የሆቴሉ አስተናጋጆች በሩ እንዲከፈትላቸው ተማጸኑ፡፡ ፓትሪስ በፈረንሳይኛ እየጮኸ በሩን ከፈተላቸው።
“በቂጧ ላይ የሚንቀሳቀሰው እባብ ሊነድፈኝ ነው!help help serpent serpent”
በብርድ ልብሱ ተከናንቤ ተሸፍኛለሁ፡፡ አልጋ አከራዩ ፓትሪስን በፈረንሳይኛ ማናገር ጀመረ፡፡ እባቡ የታለ?”
ሁለቱ አስተናጋጆች ከፍሉን ከጥግ እስከ ጥግ መቃኘት ጀመሩ “ቂጧ ላይ ነው ሲንቀሳቀስ ያየሁት”
እኔ ጣልቃ ገባሁ፡፡ አንሶላውን ብቻ ለብሼ ተነሣሁ ፤
“ቀኝ ቂጤ ላይ የእባብ ንቅሳት አለ፡፡ ቅድም በሃሺሽ ሲጦዝ ስለነበር sex ስናደርግ በጡዘት እባቡ የእውነት
ሲንቀሳቀስ ታይቶት ነው”
ሁለቱ አስተናጋጆች ይኼን እየተናገርኩም አልጋውንና የአልጋውን ስር ጎንበስ ብለው መቃኘታቸውን አላቆሙም፡፡ ብዙዎቹ በሳቅ እየተንከተከቱ ወደየከፍሎቻቸው ሔዱ፡፡ እኔ ግን ዘበኞቹ ቂጤን ስላዩብኝ
ተናደድኩ፡፡
💫ይቀጥላል💫
Like 👍👍 ማድረግ እንዳይረሳ
ይሄ ቻናል እንደምታዩት ከ 90,000 በላይ ተከታዬች አሉት ግን በሚያሳዝን ሁኔታ የምለጥፈውን ከ 3000 ሰው በላይ አያየውም ይሄ ደሞ እንዴት ሞራል እንደሚሰበር ብታውቁት አዲስ ነገር ለማዘጋጀት ይቅርና የጀመርኩትንም ለመቀጠል ሞራል ያሳጣል እናም እባካችሁ #MUTE ያረጋችሁ #UNMUTE አድርጉ ያነበባችሁትን ሌላም ያነበው ዘንድ SHARE አድርጉ
ማንኛዉንም አስተያየት በ @atronosebot አድርሱን

👍13❤3
#ሮዛ
፡
፡
#ክፍል_አስራ_አምስት(🔞)
፡
፡
#የጣሊያን_ጫማ_የምትሸጠዋ_ልጅ
ሰኞ የሾፒግ ቀናችን ነው።ኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ ካሉ ዊስኪ ቤቶች በዊክኤንዱ ያገኘነውን ዶላር ፈንክተን ሾፒንግ እንወጣለን፡፡ ያማረንን ሸምተን ለሚቀጥለው ወር አርብ ቅዳሜና እሁድ የሚሆኑ ቀሚሶች ገዝተን፤ ዉድ ሽቶዎችን ሸካክፈን ወደ ቤታችን እንሄዳለን፡፡ ዛሬ ከራኪ ጋር ነው የወጣነው፣አዲስ የገዛቻትን እኛ ወዳጆቿ"በእምሴ»ብለን የምንጠራትን “አቶዝ”መኪናዋን ይዛ ጠበቀችኝ፡፡ መጀመርያ ለክረምት የሚሆነንን ቡትስ ለመግዛት ፒያሳ ጣይቱ አካባቢ ሄድን፡፡ አንድ የጣሊያን ጫማ ብቻ ከሚሸጥበት
ክልሶች ቤት ገባን፡፡የምትሸጠዋ ልጅ ፊቷ አዲስ እልሆነብኝም፡፡ የሆነ ቦታ የማውቃት መሰለኝ ባወጣ ባወርድ የት እንደማውቃት ግን ሊመጣልኝ አልቻለም፡፡ አብራኝ ተምራ ሊሆን ይችላል ብዬ ለጊዜው ልረሳት ሞከርኩ፡፡ ጭንቅላቴን ግን ከነከነኝ።
እንዳንድ ወንዶችን መንገድ ላይ ወይም ቲቪ ላይ ሳያቸው የሆነ ቦታ እንደማውቃቸው እርግጠኛ እሆንና
ነግር ግን የት እንደሆነ ማስታወስ ያቅተኛል፡፡ በዚህን ጊዜ ምናልባት አብሪያቸው ያደርኳቸው ሰዎች ሊሆኑ
እንደሚችሉ እጠረጥራለሁ፡፡ ብዙዉን ጊዜ ጥርጣሬዬን የሚያረጋግጡልኝን ምልክቶች አገኛለሁ፡፡
ጥሎብኝ ስም እንጂ መልከ አልረሳም፡፡ ለምሳሌ ያለፈው ሳምንት ቅዳሜ ሮማን ልጇ ቤኪን ልታዝናናው ቦራ ይዘነው የሄድን ቀን አንድ መልከመልካም አባት ሶስት የሚያማምሩ ልጆቹን ይዞ እኛ ወደቆምንበት ሸርተቴ መጫወቻው ጋ ሲመጣ አየሁት፡፡ የት ነበር የማውቀው እያልኩ እየሰረቅኩ ሳየው ምንም
ሊመጣልኝ አልቻለም፡፡ የሰውየውን ፊት ግን አሳምሬ አውቀዋለሁ፡፡ መልኩን በደንብ የማውቀው ሰው በትክክል የት እንደማውቀው ሲጠፋብኝ እርር ድብን ነው የምለው፡፡ አእምሮዬን ያሳክከኛል፡፡ ይህን ሰው የት እንደማውቀው ለማስታወስ ጭንቅላቴን መጭመቅ ጀመርኩ፡፡ ልጆቹ ሲያማምሩ! ሴት ልጁ በተለይ እንዴታባቷ እንደምታምር! ስታድግ ጉዷ ፈላ!
ትንሽ ቆይታ ሚስቱ ናት መሰለኝ ሶስት ትኬት ይዛ እነርሱ ወዳሉበት መጣች፡፡ ደርባባ ናት፡፡ ልጆቹ እናታቸውን ነው የሚመስሉት፡፡ ሮለር ኮስተር ልታጫውታቸው ነው መሰለኝ ትኬት ለሶስቱም አደለቻቸው እነሱ ግን"ፈሪ ዊል” ካልተጫትን ብለው እሪ አሉ፡፡ ትንሽ በቅብጠት የሚያድጉ ልጆች ሳይሆኑ አይቀርም አባት ሴት ልጁን ጉንጯን ስሞ ቀና ሲል ዓይን ለዓይን ተጋጨን፡፡ ምን እንዳየች ጥንቸል ድንገት ክው ሲል አየሁት፡፡ ምንድነው እንዲህ የሚያስበረግገው? እንደዚያ ከልጆቹ ጋር በፍቅር ሲጫወት የነበረው ሰውዬ
በአንድ ጊዜ አመዱ ቡን አለ፡፡ ከዚያ አይኔን ሰብሬ ቀና ስል እንደገና አይኖቻችን ተገጩ ሁለታችንም አንገታችንን ሰበርን፡፡ ኮስተር ብዬ ወደርሱ አቅጣጫ ማየት ጀመርኩ፡፡ ቤኪ ደግሞ ይባስ ብሎ ወደሱ ልጆች ሮጦ አመለጠን አሱን ለመያዝ ወደነሱ ስጠጋ ሰውየው ተርበተበተ።የሚገባበት ጠፋው ከዚያ ለሚስቱ በጆሮዋ የሆነ ነገር ብሏት ሊሄድ አለና እንደገና ሀሳቡን ቀየረ መሰለኝ ተመለሰ።ሚስቱ ደንግጣ እየተከተለችው ምን እንደነካው ትጠይቀዋለች።ከዚያ ቦታ መሄድ እንዳለባየው ተቆጥቶ እያመናጨቀ ካስረዳት በኋላ ሦስቱንም ልጆቹን አፈፍ አፈፍ እያደረገ መኪናው ውስጥ ከተታቸውና እያካለበ ይዟቸው ሄደ።ልጆቹ የ 'ፌር ዌል' መጫወቻ ትኬታቸውን እንደያዙ ሳንጫወት አንሄድም በማለት እሪታቸውን አቀለጡት።
በተለይ ትንሹ ልጅ መጫወቻ አካባቢውን በለቅሶ በአንድ እግሩ አቆመው አባትየው አንጠልጥሎ መርሴዲስ መኪናው ውስጥ ወረወረው።
ሮማንን ስለሁኔታው ስጠይቃት"ምን እንደማያውቅ ሰው እኔን ትጠይቂኛለሽ ያው የሆነ ቀን የበዳሽው ደንበኛሽ ይሆናላ"አለችኝ።ቀጥላም ቸመሳሳይ ገጠመኞቿን አስታወሰች፡፡ብዙ ቀን እንደዚህ የሚርበተበቱ ባለትዳር ወንዶች ገጥመውኛል። አይገርምሽም ለምጀዋለሁ:: ትዝ ይልሻል እኔ አንቺና ፍቅርተ ዞላ ሪስቶራት ላዛኛ እየበላን በጥግ በኩል የሚያምር መነጽር አድርጎ የነበረው ሰውዬ ዝም ብሎ ለተወሰኑ
ደቂቃ ካየኝ በኃላ ደንግጦ ያዘዘውን ምግብ ሳይበላ ሂሳብ ከፍሎ የወጣውን እኔና ፈፍቅርተ በሳቅ ምን እንሁንደ እንዴ
እንዲህ ከሚርበተበት ሚስቱን አርፎ አይበዳም ነበር እንዴ ማን እኛ ጋር
ተልከስከስ አለው፡፡ አይገርምሽም ግን ባለትዳር ወንዶች ሲባሉ!አለችኝ፡፡
እኔ ከልጆቿ ይልቅ ሚስትዬው እሳዘነችኝ፡፡ ይሄኔ እኮ በዓለም ላይ ከኔ ባል ሌላ የሚታመን ወንድ አልተፈጠረም ብላ ትምል ይሆናል፡፡ ስታሳዝን!
አሁን እዚህ ፒያሳ የጣሊያን ጫማ ቤት ውስጥ የምታስተናግደን ልጅ የት እንደማቃት ማስታወስ ተስኖኛል ልጅቷ
ዞር ስትል ራኪን ቀስ ብዬ ጠየቅኳት፡፡ ካለዛሬ እይታት እንደማታውቅ ነገረችኝ፡፡ እድሜዋ በግምት 29 ቢሆን ነው። ጸጉሯ ቡናማ ሲሆን ወደ ኃላ አሲዘዋለች፡፡ ራኪ የተለያዩ ቡትስ ጫማዎችን ከመራረጠች
በኋላ የወደደችውን ቡኒ ቡትስ ለልጅቷ እሳየቻት፡፡ የቡትስ ጫማው ቁመት የቁመታምዋን ራኪ ጉልበት ያልፋል።
ቆንጀ! ዋጋው ስንት ነው?
"አላያችሁትም? ዋጋው እኮ ተለጥፎበታል "
ተቀጥፏል የተባልነው'ን ለማየት ገልበጥ አደረግነው፡፡ 3500 ብር” ሁለታችንም በአንድ ድምጽ ጮህን
እዚህ ቤት ደግሞ ታበዙታላችሁ አልኩኝ፤
በተፃፈበት ዋጋ ነው የሚሸጠው?አይቀንስም” ራኪ ጠየቀች
ሽራፊ ሳንቲም አይቀንስም፡፡ ያው ታውቁት የለ…fixed price ነው"
ካልሽ እሺ ብዙ አንከራከርሽም፡፡ እንዴት ነው ብዙ ይበረከታል?” እልኩ፡፡
እንጀው ለአመል ነው እንጂ ይሄን ጥያቄ የጠየቅኩት የዚህ ቤት ጫማ እቻዬ እንደሆነ ይታወቃል፡፡
መልከቀናዋ አስተናጋጅ ጫማውን ከእጄ ተቀብላ በለስላሳ የእጆቿ መዳፎች ጫማው የተሰራበትን ቆዳ ጥንካሬ ለማሳየት ቆዳውን ማጣጠፍ ማሻሸት ጀመረች።
ያው ታውቁት የለ? እኛ ጋር ብራንድ ጫማ ብቻ ነው የሚሸጠው።
ራኪ ልጅቷ ያለችውን መልሳ እረጋገጠች…. ለነገሩ ማርክ ያለው የጣልያን ቡትስ ነው የምትሸጡት ዋጋችሁ ግን አይቀመስም ሙች
« ያው እህቱ እንደምታውቂው አሪፍ እቃ ዋጋውም ዋጋውም ቆንጠጥ ያደርጋል እይደል!?» በዚያ ላይ የውስጡን
ቆዳ አይተሸዋል? ሲንተቲክ እንዳይመስልሽ…እይውማ.….» ብላ እንደ ቡና ፈለቀቀችው።
አዎ አይቼዋለሁ…እምስ ማለት ነው፤ ንቅንቅ የለም…።” አለቻት ራኪ።
ልጆቷ የሰማችውን ማመን ያቃታት ይመስል በሳቅ ፍርፍር እለች፡፡ ራኪ እንደሁ የድሬዳዋ ልጅ ነኝ እያለች
ብልግና መናገርን ፋሽን አድርጋዋለች፡፡ እኔ ራሱ ያለችውን ስሰማ ድንግጥ እልኩኝ፡፡ ቀን ቀን ለምን እንደሆነ አላውቅም ደርሶ አይናፋር እሆናለሁ፡፡
ልጅቷ ሳቋን ማቆም ተቸገረች፡፡
ድንገት መጣችልኝ አስታወስኳት…ሲገርም ልጅቷን የት እንደማውቃት አስታወስኩኝ፡፡ በራኪ አነጋገር ፍልቅልቅ እያለች ስትስቅ ነው ፊቷ በደንብ የመጣልኝ፡፡ ኡስማን ዘ ፒምፕ ቢሮ፡፡ አትላስ ጋር የነበረው ኡስማን ዘ ፒምፕ ቢሮ ለመጀመርያ ቀን ስሄድ ሚኒስከርት አድርጋ ያስተናገደችኝ የኡስማን ልዩ ረዳት ናት፡፡ ገረመኝ፡፡ ለኡስማን ሴቶችን የምትመለምለው ከዚህ ሆና ነው ማለት ነው፡፡ ቀን ቀን እምስ የመሰለ
የጣሊያን ጫማ እየሸጠች ማታ ማታ እምሷን ለጣሊያን ታስደሰድባለች፡፡ ሲገርም፡፡
እንዳወቅኳት ቀልቧ ሳይነግራት የቀረ አይመስለኝም፡፡ሂሳብ ከፍለን እስከንወጣ ድረስ ተቁነጠነጠች፡፡

👍5
#ሮዛ
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ስድስት (🔞)
፡
፡
#የማሊው_ዲፕሎማት
፡
፡
ይህ ክለብ ብዙ የሰማሁለትና መንገድ ዳር በመሆኑ ሁልጊዜ የማየው ቢሆንም፣ እንዳጋጣሚ ሆኖ ከዚህ በፊት ሰርቼበትም ሆነ ተዝናንቼበት አላውቅም፡፡ ታም ታም ክለብ ይባላል፡፡ በቅሎ ቤት አካባቢ ግሎባል ሆቴል ስር ይገኛል ከሌሊቱ 6፡30 አካባቢ ሴኔጋላዊቷ የራኪ ጓደኛ ደውላ ራኪን እዚህ ክለብ ቀጠረቻት፡፡ ራኪ ዜጋ
ከሆነች ሴት ጋር ቀጠሮ ካላት የሌዝቦ ቢዝነስ ልትሰራ እንደሆነ ከልምድ አውቃለሁ፡፡ ዛሬ ደግሞ አብረን ካልሄድን ብላ ሙዝዝ አለች፡፡ በእርግጥ ስራ ሳይኖረን ሲቀር አንዳንድ ጊዜ ጭሰት እንወጣለን፡፡በምንም መልኩ ግን ከወንድ ጋር አናድርም፡፡ ገላችንን ተጣጥበን ወንድ የሚባል ቆሻሻ እንዳይነካን ተጠንቅቀን ቀሽት ቀን እናሳልፋለን፡፡ እንደዚህ አይነት ቀን ሲያጋጥመን የሴቶች ቀን ብለን እንጠራዋለን፡፡ከሸሌነት ወጥተን እንደሌላው ሰው ሁሉ በራሳችን መንገድ የምንዝናናበት ምሽት ነው፡፡ በእንደዚህ አይነት ምሸቶች የምንሰማቸው ሙዚቃዎች ከሌላው ጊዜ ይበልጥ ስሜት ይሰጡናል፡፡ የስራችን ጸባይ ሆኖ አንዳንድ ጊዜ መዝናናት ራሱ ስራ ይሆንብንና ሙዚቃ ማጣጣም እስኪያቅተን ድረስ ስሜት የምናጣበት
አጋጣሚ አለ፡፡ ጓደኛሞች ተሰብስበን ከምንሰራበት ቦታ ራቅ ብለን እንደዚህ አብረን ጭሰት ስንወጣ ግን የምር ዘና እንላለን፡፡ ከወንዶች ዓለም የጸዳች ምሽት እንዴት ዉብ እንደሆነች ማን ባወቀልን፡፡
ዛሬ ታም ታም የመጣሁትም ለዚሁ ነው፡፡ እኔ ራኪና ሴኔጋላዊቷ ጥሎብኝ ስሟ አይያዝልኝም ሆነን ነው ዛሬ የምንጫጫሰው፡፡ ይህች ሴኔጋላዊት ከራኪ ጋር ቢዝነስ ጓደኝነታቸው በርትቷል፡፡ ቅናት ነገር ቆንጠጥ አደረገኝ፡፡ በፊት የስራ ግንኙነት ብቻ ነበር የነበራቸው፡፡ አሁን ግን ከዚያ ከፍ ያለ ነገር እየጠረጠርኩ ነው፤
ታም ታም ክለብን በብዛት የአፍሪካ ዲፕሎማቶች ያዘወትሩታል፡፡ ዲጀ ዲክ ወደ ኮዚ ክለብ ከመዛወሩ በፊት እዚህ ቤት ለአንድ ወር ሰርቷል፡፡ አንድ ቀን ለምን ከዚህ ቤት ቶሎ ለቀቅክ ስንለው የአፍሪካ ዲፐሎማቶችን ስልጣን ቶሎ ቶሎ እንዲለቁ ለማስተማር ነው» ብሎ አስቆናል፡፡ ታም ታም እግረኛ ጠጪ የሚገባበት ቤት አይመስልም፤ የመኪናው ሰልፍ ህንጻውን አልፎ ማዶ ደርሷል፡፡ የመኪናው ጥራትና ብዛት ሲታይ በእኩለ ሌሊት ግሎባል ሆቴል የሚካሄድ የሰርግ ስነ ስርዓት ያለ ነው የሚመስለው፡፡
ትንሽ መጎንጨት እንደጀመርን አንዳንድ “ኮድ ሶስቶችን" በቤቱ ውስጥ ማስተዋል ጀመርኩ፡፡ ኮድ ሶስቶችን ገና ሳያቸው ነው የምለያቸው፡፡ ጥሎብኝ አልወዳቸውም፡፡ ጨዋ መስለው በእንጀራዬ ስለገቡ ሳይሆን የሆኑ ራሳቸውን የሚዋሹ ፍጥረቶች አድርጌ ነው የማስባቸው፡፡ የሰሞኑ አዲሱ ፋሽን ደግሞ «ኮድ ሶስት
ሆኖ በየሆቴሉ ቢዝነስ መስራት ሆኗል፡፡ “ኮድ ሶስቶች” የቤት ልጆች የሚባሉ አይነት ሆነው በአሪፍ አሪፍ ናይን ክለቦች ውስጥ enetrance ከፍለው እንደተቀረው ሰው ለመጠጣትና ለመዝናናት የመጡ መስለው የሚሸራሞጡ ናቸው ዋና አላማቸው ሀብታም መስለው የታዮቸውን ወንዶች መጥበስና ከነርሱ ጋር ቢዝነስ መስራት ነው።ብዙውን ጊዜ "ኮድ ሦስቶች" ቀን ቀን ቀን ቀን ወይ ተማሪ ወይ የቢሮ ሰራተኛ ናቸው ማታ ግን ደህና ሰው መስለው ወንዶችን ያጠምዳሉ፡፡ወንዶች ከሸሌ ጋር ማደር ይቀፋል ይላሉ። ከነዚህ "ኮድ ሶስቶች" ጋር ሲያድሩ ግን ከሸሌ ጋር እንዳደሩ ስለማያውቁ ይደሰታሉ ኮንደም ለማጥለቅ እንኳ እያስቡም፡፡ በነሱ ቤት ድንግል የቤት ልጅ ጠብሰው ሞተዋል፡፡
ሰዓቴን ተመለከትኩ ከሌሊቱ 9፡00 ይላል። በክለቡ ውስጥ ከገባን ሁለት ሰዓት ቢሆነንም እስካሁን ከአፍሪካ ሙዚቃ ውጪ አንድም ሙዚቃ አልሰማንም የማሊው ድምፃዊ አሊ ፋርካ ቱሬ ሌላው ደሞ ሴቷ ኡማ ሳንጋሪ ሙዚቃቸውን የምወድላቸው ሴኔጋሎቹ ሳሊፍ ኬይታ፣ ዩሱ ንዶር እና እስማኤል ሎ የኮንጎው አዊሎ ሎንጎማ የደቡብ አፍሪካዋ ጎበዟ ድምፃዊ ሻካ ሻካ፣ ማርታ አሻጋሪ 'እምቢ እምቢ' ብላ ከአረብኛ ወደ አማርኛ የተረጎመችው የአልጄሪያው ካሊድ አዲ አዲ የሚለው የአረብኛ ዘፈን፤የደቡብ አፍሪካ የሬጌ ዘፋኝ ላኪ ዱቤ፣ አይቮሪኮስታዊ አልፋ ብሎንዲ ሁሉንም ነፍሳችን እስኪወጣ ጨፈርንባቸው:: እድሜ ለጓደኛዬ ዲጄ ዲክ ሙዚቃን ማጣጣም አስተምሮኛ
ዘፈኖችን እንደምወድ ስለሚያውቅ አሪፍ አሪፍ ኮሌከሽኖችን ይሰጠኛል፡፡ ስማቸውንና ታሪካቸውን ይነግረኛል፡፡በእንግሊዝኛ የተጻፉ የአፍሪካ ሙዚቃ ላይ ያተኮሩ መፅሄቶችን ያመጣልኛል፡፡ እኔ ከሌለሁ እንኳን : እስኪ ይሄን ለዛች ለተማረች ሸሌ ስጧት ብሎ ያስቀምጥልኛል ፡፡ እሱ እነዚህን መፅሄቶች የሚያገኘው በእንግሊዝኛው ኤፍ ኤም የራሱ ሬዲዩ ፕሮግራም ስላለው ነው፡፡ ደግሞ ብዙዎቹ ዘፋኞች ለአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ምናምን እዚህ አገር ሲመጡ እሱ ነው ጠብ እርግፍ ብሎ የሚያስተናግዳችው።
ዲጄ ዲክ እንደነገረኝ ከሆነ እነዚህ የአፍሪካ ዘፋኞች ሌላ የአፍሪካ አገር ሲሄዱ ሰኪውሪቲ ተመድቦላቸው
ሰው በፊርማ እንዳያጨናንቃቸው ስለሚፈሩ ብዙም ከሆቴላቸው ሳይወጡ ነው ቀኑን የሚያሳልፉት።
አዲሳባ ሲመጡ ግን ለማኝ ይሁኑ ዘፋኝ ማንም የሚያውቅላቸው ስለሌለ በጣም ይገረማሉ፡፡ ዲጀ ዲክ የነገረኝን ከዚህ ጋር የተያያዘ ገጠመኙን መቼም አልረሳውም፡፡
...አልፋ ብሎዲን ደጃቩ ክለብ ይዤው ሄጄ ማንም ዞር ብሎ የሚያየው ጠፋ፡፡ ከዚህ በፊት የሱን ዘፈን የሚጫወት ልጅ እዚህ ቤት ይሰራ እንደነበረ አውቅ ስለነበረ ነው ሆን ብዬ ይዤው የሄድኩት፡፡ የሱን ዘፈን የሚከትፈው ልጅ ያሬድ ይባላል፡፡ ገና ገብተን ቁጭ ከማለታችን ያሬድ የሚባለው ልጅ በባንድ ታጅቦ
መጫወት ጀመረ፡፡ መጀመርያ የቦብን "three little birds" ከዚያ ደግሞ የአልፋ ብሎንዲን “Jerusalem" (Cocody Rock» እና «I wish you were here» የተሰኙትን ስራዎች አከታትሎ ዘፈነና ከመድረክ ወረደ፡፡ ብሎንዲ የራሱ ዘፈን ሲከተፍ በስሜት ቁጭ ብሎ ይኮመኩማል፡፡ ከታፊው ሙዚቃውን ጨርሶ እኛ በተቀመጥንበት ስኩል ሲያልፍ እጁን አፈፍ አድርጌ።
"በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ! አድናቂዎችህ ነን ደስ ብሎናል" አልኩት፡፡
ቴንኪው! ቴንኪው!» ብሎኝ ሊሄድ ሲል እንደገና እጁን አፈፍ አድርጌ
"በተለይ ይሄ ጓደኛዬ ቅልጥ ያለ አድናቂህ ነው፡፡ ከዚህ በፊት አስተዋውቂያችሁ ይሆናል ምን አልባት ካስታወስከው? አልኩት ከአልፋ ብሎንዲ ጋር እያጨባበጥኩት፡፡
ይቅርታ አላውቀዉም ፊቱ ግን አዲስ አልሆነብኝም፣ያው ብዙ ሰው እዚህ ቤት ስለሚመጣ ሁሉንም ማወቅ ለኛ ለአርቲስቶች ከባድ ነው፤ ይቅርታ ወንድሜ የት ነበር የማውቅህ አለው አልፋ ብሎንዲን እንደገና እየጨበጠው
ለነገሩ እሱ አማርኛ አይችልም ግን ያው እድናቂህ ነው እልኩት ለከታፊው ያሬድ፡፡
"ነው እንዴ ምንድነው ጃማይካዊ ነው?» አለኝ ከታፊው።
አይ ጃማይካዊ እንኳን አይደለም፤ እይቬሪኮስታዊ ነው፣ እንዳንተው ሙዚቃ ይሞካከራል አልኩት፡፡
« ኦኬ…በርታ በለው እንግዲህ ፊቱ ጃማይካዊ ነው የሚመስለው ለዛ ነው የሆነ ቦታ የማውቀው የመሰለኝ ብሉን ከመድረክ ጀርባ ሄደ፡፡
አልፋ ብሉንዲ የምናወራው ግራ ገብቶት እንድተረጉምለት አይን አይኔን ያየኛል፡፡
የሆነውን ሁሉ ያወራነውን ሁሉ ነገርኩት፡፡ በሎንዲ በጣም ሳቀ፡፡ ከተወለደ እንደዛ ስቆ ሁሉ የሚያውቅ አይመስለኝም፡፡ ደስ አለው፡፡ባለመታወቁ አልከፋውም እንዲያውም ደስ ብሎታል፡፡
ቆየና ደግሞ <<You know what?>> I used to think I was kind of celebrity, only until today ብሎ
እንደ አዲስ እንባው

👍5❤1
እስኪመጣ ሳቀ፡፡
ሁልጊዜ ከሚያንጠለጥቀት ቦርሳው
<<i wish you were here » የሚለውን ሲዲውን አውጥቶ
አውቶግራፍ ፈርሞ አስተናጋጇን ጠራትና አኑን ለዘፈነው ልጅ እንድትሰጥለት አደራ ብሏት እንድ ሁለት ኦሮምኛ
ዘፈኖችን ሰምተን ከዴጃቩ ክለብ ወጣን፡፡
ብሎንዲ ሲዲው ላይ ምን ብሎ እንደጻፈለት ሊያሳየኝ አልፈለገም፡፡
This is between me and
Ethiopian Alfa Blondi" ብሎኝ ያ ደስ የሚል ሳቁን ለቀቀው፡፡ ከስንት ጊዜ በኃላ በቅርቡ ለአንድ ለፈረንሳይ ሬዲዬ ኢተርቪው ሲለጥ በህይወቱ በጣም ከገረሙት ገጠመኞች አንዱ
The ethiopian alpha blondi has no idea who alpha blondi is ብሎ የዚህን ከታፊ ልጅ አጋጣሚ ሲተርክ ሰማሁት ብሎ ዲጄ ዲክ ተረከልኝ፡፡
በምን ነበር ይህን ታሪክ ያነሳሁት ታም ታም ክለብ ብዙ አፍሪካውያን የሚመጡበትን ምክንያት እያወራሁ ነበር አንዱ ምክንያታቸው የአፍሪካ ሙዚቃ ብቻ ስለሚዘወተር ነው፡፡ የአፍሪካ ሙዚቃዎች ከወገብ በታች ነው የሚንጡት፡፡ ምታቸው በተለይ ለነዚህ በረሮ “ኮድ ሶስቶች የተመቿቸው ይመስላል፡፡ የዜጎቹን ነቅንዝር
ስሜት ለመፈታተን ቂጣቸውን እያሾሩ በዳንስ ሰበብ ይዋሰባሉ። አብዛኞቹ ተሳክቶላቸዋል።
በአፍሪካውያኑ ዲፕሎማቶች ግዙፍ ክንዶች ታቅፈው ዊስኪያቸውን ውድ ወይናቸውን ቮድካቸውን ማርቲኔያቸውን፡ አማሩላቸውን፣ ሳምቡካቸውንና ተኪላቸውን እየተጎነጩ ነው ያልታደሉትም
ወለሉ ጥግ ቆመው ያቅማቸውን ይናጣሉ፡፡
አልኮላቸውን እያጣጣሙ በአፍሪካ ሙዚቃዎች ወዝወዝ ለማለት የመጡ ጥቂት የሀበሻ ጥንዶች አልፎ አልፎ ይታዩኛል፡፡ በቅርብ ርቀት ከፊት ለፊቴ ረጅም ቀይ የእራት ልብስ የለበሰች ቆንጅዬ ልጅ ባሏ እንደሆነ በርግጠኝነት መናገር ከሚቻል ልጅ ጋር በተደጋጋሚ እየደነሱ ወደ ቦታቸው ሲመለሱ ተምልከቼያለሁ፡፡ሁለቱም የጋብቻ ቀለበት አድርገዋል። ባል ጥቁር ቢራቢሮ
ልብስ በነጭ ሸሚዝ አድርጓል፡፡ ጥንዶቹ ስገምት በሰላሳዎቹ መጀመሪያ ላይ ይመስላሉ ቁመታቸው በመቀስ የተከረከመ ያህል እኩል ነው፤ ረጃጅሞች ናቸው፡፡ሚስት ከወገቧ ቀጠን ብሎ ሰፋ ያለ ዳሌ ስላላት በምትደንስብት ወቅት በሁሉም ወንዶች ቅንዝራዊ ዓይን ዉስጥ ትገባለች፡፡ ወገቧ መቅጠኑ የወንዶች ልብ ቀርቶ ቀርቶ ሴቶችም እንድናያት ያስገድደናል፡፡ የተስተካከለ የሰውነት ቅርጽ ነው ያላት መልኳም ለክፉ
አይሰጥም:: ከንፈሯ ያምራል፡፡ ሙሉቀን መለሰ … ከንፈርሽ እንጆሪ ቀይ ጽጌረዳ ወፍ ጭ ሳይል ማልዶ የፈነዳ...
ሲል የተቀኘው የዚህችን አይነት ሴት ከነፈር አይቶ መሆን አለበት። በስተግራ በጥቂት ሜትሮች እርቀት ሬድ ሌብሉን ተገንጥሎ የሚጎነጨው ግዙፍ አፍሪካዊ ከቅድም ጀምሮ ዓይኑን ከሷ ላይ አልነቀለም ያረገው ዥንጉርጉር ጀለቢያና ዥንጉርጉር ኮፍያ ከግዝፈቱ ጋር ተደምረው የአንድ የምእራብ አገር ዲፕሎማት መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ቢያንስ ኪሎውንና ወዙን በማየት ቀላል ሰው እንዳልሆነ መናገር አይከብድም፡፡ አንገቱና እና ሁለት እጆቹ በወርቅ ሀብሎች እና ጌጦች ደምቀዋል፡፡ ከፊት ለፊቴ ባለው መስታወት ቁልጭ ብሎ ስለሚታየኝ የጠረጠርኩት ነገር ስላለ በአይነ ቁራኛ እየተከታተልኩት ነው
ባልየው ለደቂቃዎች ለሽንት ዞር ሲል ጠብቆ ሀበሻዋን ሴት በአይኑ ቋንቋ በተደጋጋሚ ሲያጫውታት ተመልከቼያለሁ፡፡ መጀመሪያ አካባቢ ኮስተር ብላ ስትገላምጠው ነበረ ፡፡ ኋላ ላይ ግን ሊገባኝ ባልቻለ ምክንያት እየተሽኮረመመች ቁጥብ ፈገግታዋን መለገስ ጀምራለች፡፡ እድሜው በግምት ሀምሳ አጋማሽ ላይ የሚጠጋው ይሄ አፍሪካዊ ዲፕሎማት እንደሆነ የጠረጠርኩት ሰውዬ ሙሉ ትኩረቱ በዚህች ሴት ላይ ነው፡፡ ሌላ ስራ ያለውም አይመስልም፡፡
ዲፕሎማቱ የባለትዳሯን ትኩረት ለማግኘት በሚመስል መልኩ የቤቱ ዳንሰኞች በማሊ ሙዚቃ ሲደንሱ
ለማረኩት ሁለት ዳንሰኞች ሁለት ሁለት ጊዜ መቶ መቶ ዶላሩን ጡት መያዣቸው አካባቢ ሸጉጦላቸዋል ይህን ሁሉ ወጥመድና ድራማ እንደኛ በልምድና በእውቀት ያልቀሰመው የልጅ ባል ነሸጥ ባረገው ቁጥር ሚስቱን እያባበለ ለዳንስ ይጋብዛል፡፡ባል ከፍተኛ የሞቅታ ስሜት ውስጥ እንዳለ ሁለመናው ይናገራል
ዲፕሎማቱ እያንዳንዷን ቅጽበት ከቀድሞው በላቀ ትኩረት ይከታተላል፡፡ ራኪና በሌዚቢያን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት መረብ ከዓመት በፊት የተዋወቀቻት ሴኒጋላዊት ጓደኛዋ የራሳቸው፣የጨዋታ ደሴት ገንብተዋል፡፡ ሁሉቱም ለክለቡ ሌላ አይነት የእንቅስቃሴ ድባብ በድን ሆነዋል፡፡በራሳቸው ጨዋታ ከክለቡ ውስብስብ ዓለም ራሳቸውን አግልለዋል፡፡ እኔን መፈጠሬንም ረስተውኛል፡፡ ራኪ አንዳንድ ግዜ ብቻ እንግሊዝኛ ቃል ሲጠፋባት «እንትን ምን ነበረ የሚባለው በእንግሊዝኛ?» እያለች ትጠይቀኛለች
እንጂ ጫወታቸውን እንድቀላቀል ብዙም ፍላጎት አላሳዩኝም፡፡
እንደገና ዲፕሎማቱ በማሊ ሙዚቃ ከሚደንሱት የከለቡ ዳንሰኞች ለአንዷ መቶ ዶላር ሸጎጠላትና ወደ ቦታው ተመለሰ አሁን ደግሞ የሀበሻው ሚስት ዓይን በዲፕሎማቱ ላይ እንዳረፈ ተመለከትኩ፡፡
በአጠገቤ ባንኮኒ ተደግፈው እንደኔው ትእይንቱን የሚከታተሉት ሁለት “ኮድ ሶስቶች በመጠጥ የታጀበ ጨዋታ ከጆሮዬ ደረሰ፤
ይሄ ጮማው የማሊ ዲፕሎማት ማን ላይ ወጥመዱን እንደዘረጋ እያየሽ ነው?” “ያ ግድንግዱ? ደሞ ማሊ መሆኑን እንዴት አወቅሽ?
ማክዳን አውጥቷታል፡፡ እሷ ናት የነገረችኝ፡፡ ማሊ ኤምባሲ ውስጥ ነው የሚሰራው።
"እና ማን ላይ ነው የሻፈደው?”
እዚያ ጋር ቀይ ረጅም ቀሚስ ከለበሰችው ሴት ጋር” “እንዴ እሷ እኮ ከባልዋ ጋር ነው የመጣቸው አብደሻል?!
"እኔ ሳልሆን ያበድኩት ሰውየው ነው፡፡ ከባልዋ ጋር እንደሆነች እያወቀ እኮ ነው የሚጠቅሳት፡፡ አጠገብዋ ያለው ወንድ ባሏ መሆኑ ግልጽ ነው መቼም፤ አያውቅም አይባልም?»
«አንቺ ግን ምን አይተሽ ነው ቆይ?የምታወሪው እውነት አይመስለኝም፡፡”
“እይ ቲጂ! ዝናውን ባትሰሚ ነው፡፡ ረጅም ስምንት ቁጥር ወገብ እና ሰፋ ያለ ዳሌ ያላት ሴት ካየ ለምን ገዳም የገባች መነኩሴ አትሆንም አይለቃትም፡፡ ለማየት ያብቃሽ ዛሬ የሆነ ጉድ ያሳየናል፡፡ ማከዳንም ከዚህ በፊት እዚሁ ግሎባል ለሁለት ሳምንት ተከራይቶ ያስቀመጣት ለዛ ነው"
“ለንዳንቺ አይነቷ ሲንቢሮ ሴት ቦታ የለውም፣ አትቀላውጪ እያልሸኝ ነው?”
“ኦፍ ኮርስ! ያው አንቺ ለቢዝነሱ አዲስ ስለሆንሽ እንጂ ዌስት አፍሪካዎች የሚወዱት ገዘፍ ብላ ወፈር ያለች
ሴት ነው፡፡ በተለይ ለነሱ ትለቁ ቁም ነገር ቂጥ ነው፡፡ ቂጥ ከሌለሽ ጭንቅላት የሌለሽ ነው የሚመስላቸው
ብታዪ”
ሁለቱም ጮክ ብለው ሳቁ፡፡
የኮድ ሶስቶቹን ወግ በንቃት እያዳመጥኩ ትእይንቱን በትኩረት መከታተል ቀጥያለሁ ሌላም ተመልካች ያለው ፊልም በመሆኑ ዘና ብያለሁ፡ባልዋ የስልኩን ጥሪ ተከትሎ ወደ ውጪ ተጣደፈ፡፡ በዚህ ጭው ባለ
ሌሊት የሚደውለው ማነው? ለነገሩ ያለበትን ሁኔታ ባያውቅ ነው እንጂ ለሽንቱ እንኳ ባልተነሳ ነበር፡፡ሚስቱ በተደጋጋሚ ስልክ ሊያናግር መውጣቱ እንዳስከፋት ከፊቷ ገጽታ ላይ አንብቤያለሁ፡፡ ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ተነስቶ ስልክ አናግሮ ሲመለስ ተጨቃጭቀዋል ስልኩን ልየው ማን ነው የሚደውልልህ? ስትለው እሱ በጥያቄዋ ተበሳጭቶ ሲጨቃጨቁ ነበር።

❤3👍1
#የእግዜር_ጥበብ
እኔ አልዋሽም
አይንሽ ኮከብ ነው ብዬ
የሞተን የሚያነቃ ድንቅ ጨረርን አይቼ
እኔ አልዋሽም
ከንፈርሽ እንጆሪ ነው ብዬ
ለመንካት የሚያሳዝን ቸኮሌትን አይ
እኔ አልዋሽም
መልክሽ ጠይም ነው ብዬ
ስም ያልወጣለትን ልዩ ቀለምን አይቼ
እኔ አልዋሽም
ቁመናሽ መለሎ ነው ብዬ
የሚያፈዝ ተክለ ሰውነትን አይቼ
እኔ አልዋሽም
ፈገግታሽ ልዩ ነው ብዬ
የጠዋት ጀንበርን በአይኔ አይቼ
አዎ የኔ ልዕልት ፈፅሞ እኔ አልዋሽም
ውበትሽን በቃላት በጣም አሳንሼ።
እኔ አልዋሽም
አይንሽ ኮከብ ነው ብዬ
የሞተን የሚያነቃ ድንቅ ጨረርን አይቼ
እኔ አልዋሽም
ከንፈርሽ እንጆሪ ነው ብዬ
ለመንካት የሚያሳዝን ቸኮሌትን አይ
እኔ አልዋሽም
መልክሽ ጠይም ነው ብዬ
ስም ያልወጣለትን ልዩ ቀለምን አይቼ
እኔ አልዋሽም
ቁመናሽ መለሎ ነው ብዬ
የሚያፈዝ ተክለ ሰውነትን አይቼ
እኔ አልዋሽም
ፈገግታሽ ልዩ ነው ብዬ
የጠዋት ጀንበርን በአይኔ አይቼ
አዎ የኔ ልዕልት ፈፅሞ እኔ አልዋሽም
ውበትሽን በቃላት በጣም አሳንሼ።
👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ሮዛ
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ሰባት (🔞)
፡
፡
..ሁለት ጊዜ ተነስቶ ስልክ አናግሮ ሲመለስ ተጨቃጭቀዋል፡፡ ስልክህን ልየው ማነው የሚደውልልህ ስትለው እሱ ሰጥያቄዋ ተበሳጭቶ ሲጨቃጨቁ ነበር፡፡ አሁን ስልክ ለማናገር ሲወጣ በልምምጥ
ዓይን አነፈይቷት ነው የወጣው:: ሚስት በቅናት እየነደደች እንደሆነ እጠጣጧ ያስታውቃል። አሁንም ስልኩን ሊመልስ ሲወጣ ፊቷን እንደ ሀምሌ ዳመና ከስክሰዋለች፡፡ ባልዋ ላይ ጥርጣሪ ያደረባት እንደሆነ ማንም መገምት ይችላል፡ ስልክ እናግሮ ሁለት ጊዜ ከተጎነጨ በኃላ ለሽንት ተነስቶ ሲወጣ ሞባይሉ ስልኩ ከተጠበቀት የሱሪ ኪሱ ወደ ሶፋው ተንሸራትቶ ወደቀ፡፡ ሚስት ስልኩን አፈፍ አድርጋ መበርበር ጀመረች፡፡ ባል እስኪመጣ ከስልክ ማውጫው የደዋይ ስም አይታ ስልኩን ቦታው ላይ አስቀመጠጭለት ሞቅታ ላይ ያለው ባል ሆኑ ጉዱን አላወቀ ሽንቱን ሸንቶ ሶፋው ላይ ተመልሶ ቁጭ አለ። አፍታም ሳይቆይ
ስልኩ ሲጠራ በድጋሚ ስልክ ለማናገር ሚስቱን ይቅርታ ጠይቋት ተነሳ፡፡
ሚስት ለባሏ የዉሸት ፈገግታ አሳይታው ምንም እንዳልተፈጠረ ቀሚሷን እየነካካች ትጫወታለች።በቀል እያሰበች እንደሆነ ግን አጠጣጧን አይቶ መገመት ይቻላል፡፡
በዚህ ሁኔታ ላይ እያለች ነበር ዲፕሎማቱ በደማቅ ፈገግታ እጁን ለሰላምታ የዘረጋላት፡ ከጨበጠችው በኋላ ሙሉ ፈገግታዋን ለገሰችው። በምን ቋንቋ እንደሚግባቡ ባላውቅም ጥቂት ቃላትን እንደተለዋወጡ የሞባይል ስልኳን በሞባይል ስከሪኑ ላይ መዝገቦ ወደ ቦታው ተመለሰ፡፡ ከኋላዩ የተቀመጡት ኮድ ሶስቶች ማንሾካሾክ ቀጠሉ፤ ልክ እንደ እግር ኳስ ኮሜንታተር ክስተቱን ለኢትዬጵያ ህዝብ በቀጥታ እያስተላልፉ ነው የሚመስለው አወራራቸው፡፡
“ አላልኩሽምካ ቲጂ፤ አልነገርኩሽም፤ ይህ ፍልጥ! በገገማ እኮ ነው የሚገቡት"
ሲገርም ሀይሚዬ! አንቺ ራሱ ቀድመሽ ማወቅሽ ትገርሚያለሽ፡፡ እኔ ይህንን በአይኔ ባላይ እመቤትን አላምንሽም ነበር፡፡ ሃይሚ ግን ምን ቢላት ነው በናትሽ ስልኳን በዚህ ፍጥት የሰጠችው ባሏን እዚህ አስቀምጣ ደሞ ገና እግሩ ሳይወጣ እንዲህ አይነት ፈጣጣ ስራ አይሸክክም?
« እኔ በፍጹም ሀበሻ ሴት እንደዚህ የምታረግ አይመስለኝም ነበር…እመቤቴን!»
ቲጂዬ ዘንድሮኮ በባለትዳሮቹ ብሷል፣ አልሰማሽም፡፡ ያው ገንዘባቸው ነው አስማቱ፡፡ ለነገሩ ማክዳ ብዙ ነገር ነው ስለ ሰውዬው ያወራችልኝ፣ ለአንድ ሌሊትም ቢሆን የሰው ፍቅረኛ ወይም ሚስት ነጥቆ መተኛት ሆቢው ነው ስትለን ነበር፡፡ እንደትልቅ ጀብዱ ነው የሚያወራው"
ለምን ስልኳን እንዲህ በፍጥነት እንደሰጠችው ግን እስካሁን ግልጽ አልሆነልኝም፡፡ ከዚህ በፊት
ይተዋወቃሉ ማለት ነው? ስትይ?
"ማለቴ ከዚህ በፊት በድብቅ ይጠልዛት ከነበረና ዛሬ ባጋጣሚተገናኝተው ከሆነ ብዬ ነው»
« እይምሰልሽ…ባሏ በሆነ ነገር ያበሳጫት ይመስለኛል፡፡ የሆነ ልትበቀለው የፈለገችው ነገር ሳይኖር አይቀርም።>>
በጉጉት ልሞት ነው። ዛሬ ክትክት የማይቀር ነው።ባልየው ይሄን ጠብደል ካየው በእርግጠኝነት በጥይት ይገድለዋል
« ሀይሚ ይሄን አፍሪካዊ ስጋ በስቶ የሚገድል ጥይት መኖሩንም እንጃ እስኪ አታፍጭባቸው እንዳይባንኑ…»
«ጥንት እያዩንም ባካሽ...በነሱ ቤት እኮ ማንም አያያቸው።አፍሪካዊው ግን ሚስት በማሻፈድ የተመረቀ ነው የሚመስለው እይው እስኪ ምንም እኮ ፍርሃት እንኳ የለበትም።>>
ሊሆን ይችላል። ማክዳ እንደነገረችኝ አሪፍ ቪላ ተከራይቶ ነው የሚኖረው፡፡ በር ላይ ካየሻት ሲልቨር ፔዦዋ የሱ ናቱ።
እኔኮ ሲገባ አይቼ እየተጠራጠርኩ ነበር፡፡ ደሞ በገንዘብ ስስት አያውቅም፡፡ ግን ያው መቀርቀርያ የሚያክለውን እቃውን የምትቋቋሚ ከሆነ ነው፡፡ለዛም ሳይሆን አይቀርም ከመልክ ይልቅ ቀጠን ያለ
መግብ እና ገዘፍ ያለ ቂጥ ላይ የሚሻፍደው፡፡ ለነገሩ ሁሉም ያው ናቸው፡፡”
የኮድ ሶስቶቹ አይነት ጥርጣሬ እና ግምት እኔ ልቦና ውስጥም ተፈጥሯል፡፡ ባል ከስልክ ንግግሩ ተመልሶ ከሚስቱ ጋር እያወጋ ነው፡፡ እሱ ጎርደን ጂን ሚስት ቮድካ በኦሬንጅ እየተጎነጩ ነው፡፡ ሁለቱም በሞቅታ ስሜት ውስጥ ናቸው፡፡ ዓይኔን ወደ የማሊው ዲፕሎማቲክ ወንበር ሳዞር ዲፕሎማቱ በቦታው የለም፡፡
ሲጠጣው የነበረው የሬድ ሌብል የውስኪ ጠርሙስ ከነብርጭቆው ተነስቷል፡፡ ሂሳብ ከፍሎ እንደወጣ
ገመትኩ፡፡ ገረመኝ፡፡ አይኔን ከቦታው ዞር ያደረኩ አልመሰለኝም ነበር፡፡ ስራውን ሰርቶ ሄደ! አልኩኝ በልቤ፡፡
ጥግ ላይ ያሉት ነጭ ጀለቢያና ጥምጣም ያደረጉት አራት ሱዳናዊያን ከዲጄው ክፍል በተለቀቀው የሱዳናዊው መሀመድ ዋርዲ “ሰበርታ" የተሰኘ ዘፈን አንድ እጃቸውን ከፍ አድርገው የአውራ ጣትና
የመሀል ጣታቸውን እያፋተጉ ከምቱ ጋር ይወዛወዛሉ፡፡ ሀበሾቹና ሌሎች የአፍሪካ አገራት ዜጎችም በሙዚቃው በጋለ ስሜት ደምቀዋል፡፡ ቤቱ ውስጥ ያለው ሰው ሁሉ በሙዚቃው የተለየ ትዝታ ያለው ይመስላል፡፡ ሁሉም አይኑን ጨፍኖ በሙዚቃው ተመስጦ ይወዛወዛል፡፡
ባልና ሚስቱም በዚህ ተመሳሳይ የውዝዋዜ ምት ውስጥ ነው ያሉት፡፡ ሁሉም በሞቅታ ስሜት ውስጥ
ስለሆኑ ይሉኝታ የሚባል ነገር የለም፡፡ ከሰዓታት በፊት ላይነሱ ከወንበራቸው የተሰፉ ይመስል በቦታቸው ሆነው አንገታቸው እስኪሰበር ሲወዛወዙ የነበሩት ሁሉ አሁን እድሜ ለአልኮል ቆመው በሚችሉት በማይችሉትም፣በሚያውቁትም በማያውቁትም ሙዚቃ ይውረገረጋሉ፡፡ አዝናኝ ትዕይንት ነው ራሱን ገለል አድርጎ መመልከት ለቻለ፡፡
ድንገት ሚስት ሞባይል አቃጨለ፡፡ሚስት ግራ በመጋባት ስሜት ኮስተር ብላ የደዋዩን ስልክ ከተመለከተች በኋላ ለማነጋገር እርሷም በተራዋ ባሏን ባለበት ትታው እየተመናቀረች ወደ ውጭ ወጣች
ባል ውዝዋዜውን አላቆመም፡፡ ብቻውን አይኑን ጨፍኖ በወርዲ ዘፈን ይወዛወዛል፡፡ ሙዚቃው አበቃ፡፡ በሙዚቃው ላይ ሙዚቃ ተከተለ። ሚስት ቦታዋ ላይ አልተመለሰችም፡፡
በርካታ ደቂቃዎች ነጎዱ ሚስት የለችም የባል የፊት ገጽታ ተቀያየረ ማን ቢደውላልት ነው ይሄን ሁሉ ደቂቃ
የምታወራው” በሚል በተራው መብሰልሰል የጀመረ ይመስላል፡፡ በቅናት እና በብስጭት ስሜት ሆኖ በጥድፊያ ወደ ውጪ ወጣ፡፡ የሚያስበውን በስካር የጋለውን መላ ሰውነቱ የሚያሳብቅ ይመስላል።
ውጪ ለደቂቃዎች ቆይቶ ቦታው ተመለሰ፡፡ ሚስት የለችም የፊቱ ቅላት ጨምሯል ዓይኖቹ ደም ሐብሰዋል። በንዴትና በቁጣ ወይም በጭንቀት ይሆናል።ስልኳ ላይ ደውሎ ሞባይሉን ጆሮው ላይ ደገነ መልስ ያገኘ አይመስልም፡፡ በተደጋጋሚ ደወለ፡ ሚስት ስልኩን ልትመልስለት እልቻለችም እጆቹ መንቀጥቀጥ ጀመሩ። ተስፋ ባለመቁረጥ ደጋግሞ ስልኳ ላይ ይደውላል፤ መልስ የለም።ባል አስተናጋጁነሸ የሴቶች
ሸንት ቤት እንዲወስደው ጠየቀ፡፡ አስተናጋጁ ታዘዘ፡፡ ፊት ፊት እየመራ ወደ መፀዳጃ ቤት ወሰደው፡፡ ቮድካው ስላልተስማማት እያስመለሰች ይሆን? ብሎ ገምቶ መሆን አለበት።
ኮድ ሶስቶቹ ጨዋታቸውን የሚያደምቁበት ጉዳይ አግኝተዋል፤
ማስኪን ሚስቱ ያየችውን አይታ እንደተቀነጠሰችበት እስከአሁን አላወቀም፤ ሀይሚዬ አያሳዝንንም? እኔ
ወንድ ልጅ የዋህ ሲሆን እንዴት አንጀቴን እንደሚበላኝ፡፡”
“ምኑ ያሳዝናል ይሄ ጅል ነገር ነው እንጂ፤ ካልጠፋ ክለብ ማን ሚስቱን እዚህ ይዘህ ና አለው እነዚህ እንደሆነ ልምዳቸው ነው የሰው ሚስት መስረቅ፡፡ ጭራሽ ጀግንነት ነው የሚያረጉት፡፡ያው እንዲህ ዓይን በአይን አታይውም እንጂ እዚህ ክለብ፣ ሌላም ያፍሪካ ዲፕሎማቶች ያሉበት ቦታ በተደጋጋሚ ተከስቷል።
ከደቂቃዎች በኋላ የከለቡ መግቢያ በር አካባቢ ከባድ ጩኸትና ትርምስ ተፈጠረ፡፡ እነ ራኪን ጥያቸው
ወደ ትርምሱ ተጣደፍኩ፡፡ ባል ጨርቁን ጥሎ

👍3❤1
ማበድ ነው የቀረው፡፡ የጥበቃ ሰራተኞቹ እና አስተናጋጆቹ ከበውታል፡፡ ጥቁር ሱፍ ኮቱን በንዴት መሬት ላይ ጥሎታል፤
“ሚስቴን ሚስቴን ማን ነው የወሰዳት? አረ ሚስቴን ምን ስለለብኝ?”
“ወንድም ተረጋጋ እንጂ! በንዴትና በጩኸት የሚሆን ነገር የለም፡፡ መጀመሪያ አእምሮህን አረጋጋ! ሽንት
ቤት ቼክ አድርገሀል?ተሳስታ የወንዶች ሽንት ቤት ገብታ እንዳይሆን፡፡”
የአስተናጋጆቹ ሃላፊም ሊያረጋጋው እየሞከረ ነው፡፡
ሰውዬ እንኳ ሽንት ቤት የቢራ ካሳ የሚቀመጥበት ዕቃ ቤት ፈልገናታል…የለችም፡፡» ሌላው የቤቱ ጋርድ
መለሰ፡፡
«ስልኳ ስዊችድ ኦፍ ነው የሚለው? እስኪ እንደገና ደውለው…ወይም ቁጥሯን ስጠኝ ለኔ»
«አትሰማም እንዴ ስልኳ ይጠራል ግን አይነሳም» ባል መለሰ፤
ምን አይነት ሰይጣን ነዉ የሰለባት ገና እኮ አዲስ ሙሽሮች ነን። ሰርጋችንን ከፈፀምን ሁለት ወር አልሞላንም
ሚስቴን ውለዱልኝ!! ምን ዋጣት ይባላል አሁን?
በሰውየው አጠቃላይ ሁኔታ ግራ የተጋባው ሄድ ዌተር ጥያቄ አቀረበ የኔ ወንድም እባክህ ለማንኛውም ተረጋጋ
ሞባይሏ ላይ ደውለህላታል”
ሊያውም ከ200 ጊዜ በላይ!!! <<ጥሪ አይቀበልም>> ነው የሚለው እያልኩህ።እባካችሁ እዚህ ህንፃ ላይ ሁሉንም ክፍሎች ፈትሹልኝ፡-
ምንድነው ተቀያይማቹ ነበር እንዴ? ምን አልባት አኩርፋ ወደ ቤቷ ሄደ ከሆነ ወሬ ለማየት ከመጡ ጠጪዎች ጎልማሳው ሰውዬ ጠየቀ፡፡
<<አረ አንዴም በከፉ ተያይተን እናውቅም አዲስ ሙሽሮች ነን ስልህ>> ባል ዋሸ
ባል እርዳታ ሲያጣ የስካር ቃና በተጫጫነው ድምጽ እዬዬውን አቀለጠው፡፡ የጥበቃ ሰራተኛው ጣልቃ
ገባ፡
"የኔ ወንድም የአምስት ዓመት ህጻን እኮ አይደለችም በየክፍሉ በባትሪ ብርሃን የምንፈልጋት! ቆይ ምን አይነት ልብስ ነበር የለበሰችው? መልኳን ግለፅልኝ ምን ትመስላለች?"
"ቀይ ረጅም ናት፡፡ በጣም ቆንጆ ናት፡፡ አሁን እኮ አብረን ነበርን፡፡ ያያት ሰው የለም? ረጅም ቀይ የእራት
ልብስ ለብሳ ነበር…በጣም ቆንጆ ናት…ቀይ ቆንጆ"
«በጣም ቆንጆ ናት» ሲል እንዳንዶቻችን አፋችንን እፍነን ሳቅን፡፡ሚስኪን!!
"አይተናታል አረ፡፡በጣም ሼፒ ናት፡፡ አሪፍ ዲነር ድሬስ ነው የለበሰችው፡፡» አለች “ኮድ ሶስት” የምትመስል
ልጅ፡፡ የጥበቃ ሰራተኛው ለረጅም ጊዜ ያህል የረሳውን ጉዳይ ያስታወሰ ያህል ገጽታው ተለዋወጠ ፤
እንደሰ! ቆይ ቆይ…ነጭ ረዥም የእራት ልብስ የለበሰችዋ ናት እንዴ?»
ባልየው ጉጉት ባፈነው ድምጽ «አዎ!»
ጥቁር የሚያብለጨልጭ ቦርሳ ይዛ ነበር…?
"አዎ"
«ስልከ ልታወራ ወጥታ ነበር?»
"አዎ…አዎ እሷ ናት…የት ናት ልክ ነህ እሷ ናት….አይተሀታል?» ባል በጉጉት ጠየቀ፡፡
«ኦ ታድያ እኳ እሷ ሄዳ የለ እንዴ!» አለ ጥርጣሬ ባዘለ ድምጽ፡፡ « “ሲዲ” ታርጋ ከተጻፈበት ቬዥ መኪና መኪና ውስጥ ስትገባ አይቼያታለሁ፡፡ ከዲፕሎማቱ ሰውዬ ጋር እየተሳሳቁ ነው የሄዱት፡፡ አብሯችሁ አልነበረም እንዴ ስውየው?
«ምን» ባል ጮኸ፡፡
ደግሞ መኪና ውስጥ እየተሳሳሙ ቆይተው እኮ ነው የተንቀሳቀሱት፡፡ሁለት ደቂቃ እኮ አይሞላም ወደ አብዬት መስመር ነው የነዳው…እንዴ…አሁን አሁን እኮ ነው…ብትሮጥ ሁሉ ትደርስበታለህ ጌታው፡፡
ባል በማመንና ባለማመን ዓለም ውስጥ በድንጋጤ ሆኖ ስካሩ ሲተን ይታያል፡፡ከገጽታው፣ከድንጋጤው እና ከህፍረት ስሜቱ መሬት ተሰንጥቃ እንድትውጠው የተመኘ ይመስላል፡፡ያ ሁሉ የስካር ስሜት
ከመቅጽበት ተነነ፡፡ ውለዱልኝ ያላት ሚስቱን እነቁልኝ ያለ ይመስላል፡፡ላዳ ታክሲ ይዞ እንዲከተለው ሰዎች ቢያበረታቱትም እሱ ማንንም የሚሰማ አይመስልም፡፡ ድንገት በዚያ ቁመቱ ዧ! ብሎ አስፋልቱ ላይ ተነጠፈ፡፡አስተናጋጆቹ ዉሀ ለማምጣት ወደ ዉስጥ ተራወጡ፡፡እንደዚያ ቀን ወንድ አሳዝኖኝ አያውቅም።
💫ይቀጥላል💫
Like 👍👍 ማድረግ እንዳይረሳ እባካችሁ Like እና Share እያደረጋችሁ