#የድንግሊቷ_አፍቃሪዎች
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ሁለት
፡
፡
#ድርሰት_በዘሪሁን_ገመቹ
================
ከአመት በኃላ
አላዛር በግንባታው ዘርፍም በፍጥነት እየቀናውና እያደገ ሄዶ በሁለት አመት የኮንስትራክሽን ስራው ደራጃ -4 መድረስ ቻለ፡፡በስራ ዓለም ብቻ ሳይሆን እህቶቹንም በማገዝ የተዋጣለት ነበር …አንደኛዋን አህቱን ደግሶ ጥሩ የሚባል ትዳር ሲያሲዛት ሌለኛዋን ደግሞ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ እያስተማራት ነው፡፡
…በዚህ ጊዜ ነው እንግዲህ ሰሎሜን አግቢኝ ብሎ ለመጠየቅ በተሻለ ብቃት ድፍረቱን ማሰባሰብ የጀመረው፡፡እንደውም ይሄንን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ በጣም ቆይቶል፡፡ከአመት በፊት ሁሴን ጨርቄን ማቄን ሳይል ወደውጭ እንደሄደ ነበር ወዲያው ሊያደርገው የወሰነው፡፡ግን ቆይ ከዛሬ ነገር ሲል…መጀመሪያ ይህቺን ነገር ላሞላ ብሎ ከራሱ ጋር ሲሟገት ከአመት በላይ ጊዜ ፈጀበት፡፡አሁን ግን አግቢኝ ብሎ ሰሎሜን ለመጠየቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሁኔታዎች ጠቅላላ ለእሱ ያደሉ እየሆኑ ነው ፡፡
እስከአሁን በዋናነት የያዘው ከበፊት ጀምሮ ሰሎሜን ካገባው በኃላ አኖርበታለሁ ብሎ ያልም የነበረውን አፓርታማ እስኪገዛ ድረስ ነበር፡፡ያንን ለማድረግ ለሶስት አመት ያህል ወገቡን አስሮ ገንዘብ ማጠራቀም ነበረበት ..አሁን ግን ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ገንዘቡም ሞልቶለት ውብ የሆነ አፓርታማ ገዝቶ በእጁ አስገብቷል፡፡
አሁን እዛ ኮንደሚኒዬም ቤት ውስጥ የሚኖረው ከእሷ ላለመለየት ብቻ ብሎ እንጂ በቅርብ የገዛውን አፓርታማ ቤት የሚስተካከለውን ነገር ቶሎ አስተክሎ ወደዛው መዘዋወር ይችል ነበር፡፡ ፡፡ለጊዜው ግን አፓርታማውን ባለበት አቆይቶ የእሷ ጎረቤት ሆኖ መኖሩን ቀጥሏል፡፡
ሁለተኛ እሷን እንዲጠይቃት ገፊ ምክንያት ደግሞ ከልጅነቱ ጀምሮ እሷን የራሳቸው ለማድረግ አብረውት ሲፎካከሩት የነበሩት የእሱም የእሷም ምርጥ ጓደኞች በከተማው አለመኖር ነው፡፡
ሁሴን ለትምህርት ከአገር ውጭ የወጣበት አለማየሁ ደግሞ ፖሊስ ሆኖ ተመርቆ የት እንኳን እንደተመደበ የማያውቅበት ጊዜ ላይ ነበር፡፡እናም በዚህ ጊዜ እነዚህ ሁለት ተፎካካሪዎቹ እስከወዲያኛው ከመንገዱ ገለል እንዳሉ እርግጠኛ የሆነበት ጊዜ ነው፡፡ በእነዚህና ሌሎች ምክንያቶች የእሷ ብቸኛ ጓደኛ ሆኖ የሚገኝበት አጋጣሚ ላይ በመገኘቱ ክፍተቱን ለመጠቀም ትክክለኛው ጊዜ አሁን እንደሆነ አእምሮውም ሆነ ልቡ በእኩል ተስማምተው እየጨቀጨቁት ነው፡፡
ሌላው እሱ ቢዝነሱ ሁሉ መስመር ይዞ በኢኮኖሚ ጠንክሮ የካማፓኒ ባለቤት እና የብዙ ንብረት ባለቤት መሆን ችሏል ፡፡ በተጨማሪም እሷ ስራ አጥታ ካፌ በአስተናጋጅነት እየሰራች ብስጭት የምትልበት ጊዜ ላይ በመሆኗ ግራ ቀኙን አመዛዝኖ እሺ እንድትለው የሚያግዙትን ሌሎች እርምጃዎችን ቀድሞ ለማድረግ መንቀሳቀስ ጀመረ፡፡
ሁለት ጥንዶች ወደጋብቻ ከሚገብባቸው ዋነኛው ምክንያት መካከል አንድ በመካከላቸው የተፈጠረውን ጓደኝነት እድሜ ለመስጠት እና በመካከላቸው የበቀለውንም ፍቅር አድጎና አብቦ ፍሬ እንዲያፈራና እንዲጎመራ ለማድረግ ነው፡፡በዚህ ሰበበ-ምክንያት ጥንዶቹ ወደጋብቻ ከገቡ በኃላ አንዳቸው ለአንዳቸው ረጅም ጊዜ ይሰጣጣሉ፤ስሜታቸውን በተሻለ ግለት ይጋራሉ፤ በጋራ ስቀው በጋራ ያለቅሳሉ፡፡ለዚህም ሲሉ በጋብቻ እቅፍ ውስጥ አንድ የፍቅር ብሉኮ ለሁለት ለብሰው ህይወት በመደጋገፍ ይስኬዱታል፡፡
ሌላው ጥንዶች ወደጋብቻ የሚገቡበት ሁለተኛው ምክንያት ለህጋዊ ጉዳዬችና ለጥቅማ ጥቅም ሲሉ ነው፡፡ሁለት ጥንዶች ፤ከመንግስት ለሚያኙት ጥቅማ ጥቅም ሲሉ፤ለሚያገኙት ውርስ ሲሉ፤ከፖለቲካ ለሚያገኙት ተርፍና ክብር ሲሉ ወደጋብቻ ሊገቡ ይችላሉ፡፡በሶስተኛ ደረጃ ለጋብቻ ምክንያት ተደርጎ የሚወሰደው ልጆችና ቤተሰብ ለማፍራት ሲባል ነው፡፡አንዳንድ ተጣማሪዎች በግላቸው በነበራቸው ጉዞ በህይወት ሁሉ ነገር ይሳካላቸውና ግን ደግሞ ዘራቸውን ተክተው ለማለፍ ወይም ያላቸውንን ንብረት ወይም ሌጋሲያቸውን ሚወርስ ልጅ እንደሚያስፈልጋቸው ትዝ ሲላቸው..ያንን ለማግኘት አቅደው ወደጋብቻ ይገባሉ፡፡ ልጆች ለመውለድና ቤተሰብ ለመሰረት ሲሉ፡፡በአራተኛ ደረጃ እንደምክንያትነት የሚጠቀሰው ደግሞ ለሀይማኖታዊ ወይም ባህላዊ ጉዳዬች ሲባል የሚደረግ ጋብቻ ነው፡፡ሁለት ተመሳሳይ ሀይማኖት ወይም ባህላዊ እሴት የሚጋሩ ጥንዶች ምንም እንኳን በመካከላቸው ወደትዳር አንደርድሮ የሚከት የፍቅር መሳሳብ ባይኖርም በሀይማታዊ ጉዳዬች ምክንያት ወይም በባህላዊ መንገድ በቤተሰቦቻቸው ፍቃድ ብቻ ወይም በጎሳ መሪዎቻቸው ልዩ ትዕዛዝ ወደጋብቻ ሳያቅማሙ የሚገብበት አጋጣሚ አለ፡፡በአሁኑ ዘመን በብት የሚተገበረው አምስተኛው ምክንያት ደግሞ
እራስን ለማሻሻል የሚደረግ የጋብቻ አይነት ነው፡፡ውጥረት በበዛበት በዘመናዊው አለም በተለይ በተጨናነቁ ዋና ከተሞች የሚኖሩ ጥንዶች በመካከላቸው የተወሰነ መግባባት ከተፈጠረ..አስቸጋሪውን የኑሮ ዳገት ተጋግዞ ለመግፋትና ወደፊት ትንሽ ፈቅ ለማድረግ ሲሉ ወደጋብቻ የሚገቡበት አጋጣሚ የተለመደና በቁጥርም ቀላል የሚባል አይደለም…የቤት ኪራይ ወጪ ለመጋራት…የቤት ውስጥ የስራ ጫናን ለመተጋገዝ፤አብሮ በመረዳዳት ወደተሻለ ህይወት ለመሸጋገር ሲባል በመነጋገርና በመደራደር ወደጋብቻ ተያይዞ ይገባል፡፡
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ለጋብቻ ገፊ ከሆኑ ምክንያቶች ውስጥ ዋና ዋኖቹ ናቸው እንጂ ብቸኞቹ አይደሉም..ደግሞም አንድ ሰው ለአንዱ ምክንያት ሲል ወደጋብቻ ሲገባ ሌሎቹን ፈፅሞ አይፈልጋቸውም ወይም አያገኛቸውም ማለት ሳይሆን ዋና ትኩረቱንና ከጋብቻው ጥምረት በዋናነት ሊያተርፍ የሚፈልገውን ነገርን ለመግለጽ ነው፡፡ለልጆች ብሎ ወደጋብቻ የገባ ሰው..ልጁንም ፤በሂደት ደግሞ ከመቀረረብ ብዛት ፍቅርንም…ከዛም አልፎ ተጋግዞ ከመስራትና ተሳስቦ ከመኖር ብዛት የተሻለ ህይወትንም ሊያገኝ ይችላል፡፡
አላዛርም ሰሎሜን ሊያገባ የፈለገበት ዋናውና አንገብጋቢው ምክንያት ለእሷ ያለውን ፍቅር ለዘላለም ለመንከባከብና ለመጠበቅ ሲል ብቻ ነው፡፡በዋናነት በአእምሮው ያለው ምክንያት ያ ነው፡፡ቢሆንም ግን ከእሷ ምርጥና ተወዳጅ ልጆችን ማግኘትም ይፈልጋል…እሱ ከቤተሰቡ ያለገኘውን ፍቅርና እንክብካቤ ከእሷ ጋር ለሚመሰርተው አዲስ ቤተሰብ መስጠትና ለልጆቹ ምርጥና ተወዳጅ አባት ለእሷ ደግሞ ተንከባካቢ እና አፍቃሪ አባወራ መሆን መቻሉን ማረጋገጥ ይፈልጋል….በኑሮ እንድትረዳውና እንድትደግፈው ፍጽም አይፈልግም…ይልቅ በተቃራኒው ለዘላለም እንደንግስት ሊንከባከባትና ሊያቀማጥላት ነው ምኞቱ፡፡አዎ ሊያነግሳት ነው የሚያገባት፡፡
አዎ በእቅዱ መሰረት ቅድሚያ የሚደረጉ ነገሮችን አድርጎ እንደሚያፈቅራት ነግሯት እንድታገባው ቢጠይቃት .. ምንም እንኳን ለተወሰነ ጊዜ ልታቅማማ ብትችልም ጨክና እምቢ ልትለው እንደማትችል ጠንከር ያለ እምነት አድሮበታል፡፡…
ሰሎሜን ደወለና ቀጠራት፡፡አዲሱ ሰፈራቸው የሚገኝ በብዛት አዘውትረው የሚጠቀሙበት ካፌ ቁጭ ብሎ ስለእሷው እያሰበ ስክትመጣ እየጠበቃት ነው፡፡ከመንገድ ማዶ በሩቁ ወደእሱ ስትመጣ ሲያያት ነው ውስጡ በደስታ የተተራመሰው፡፡እንደቀረበችው ከመቀመጫው ተነሳና ጉንጭ ለጉንጭ ተሳስመው ሰላምታ ከተለዋወጡ በኃላ ከፊት ለፊቱ ቁጭ አለች፡፡እሷ ፊት ለፊቱ ስትቀመጥ የጥዋት ፀሀይ ወጥታ ሰውነቱን እየዳበሰችው እንዳለ ህፃን መላ ሴሎቹ ይነቃቃሉ፡፡አላዛር ሰሎሜን ዛሬ እንዲህ አብባ እና አሽታ ሲያያት ይደንቀዋል፡፡እንደልጅነታቸው ሊቀርባት ሊያቅፋት ሊስማት ሁሉ ይመኛል፡፡ግን ደግሞ ይፈራል፡፡በዚህም ረጅም ብስጭት ይሰማዋል፡፡

👍52❤9
#አላገባህም
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ሁለት
፡
፡
#ድርሰት_በዘሪሁን_ገመቹ
///
ከአስር ቀን በኃላ ያሉት ባለስልጣን ከሳምንት በኃላ ደወሉለት..አልጠበቀው ነበር፡፡‹‹ሚካኤል አንድ ጥሩ ዜና አለኝ››
‹‹ምንድነው ጌታዬ?››በጉጉት ጠየቀ፡፡
‹‹ነገ ሰባት ሰዓት ላይ አባትህን እንድታገኝ ከእስርቤቱ አስተዳዳሪ ፍቃድ አግንቼልሀለው፡፡››
‹‹በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው›..እግዜር ይስጥልኝ››
‹‹አዎ በሰአቱ ሂድና…ቀጥታ አሁን በምልክልህ ስልክ እዛ እንደደረስ ደውልለት… አስተዳዳሪው ራሱ ይቀበልህና ሚሆነውን ያደርጋል….ሌሎች ነገሮችን እየሰራሁባቸው ነው….እስከዛው በዚህ ተፅናና…››
‹‹እሺ ጌታ ..በጣም ነው የማመሰግነው››
ስልኩን ዘጋና በደስታ ዘለለ…ልጇን እያጠባች ሁኔታውን ስትከታተል የነበረችው አዲስአለም ..‹‹ምን ተገኘ..ሎቶሪ ወጣልህ እንዴ?››ስትል ጠየቀችው፡፡
‹‹በይው…ነገ አባዬን እንድጠይቀው ተፈቀደልኝ››
‹‹በእውነት..በጣም ደስ ይላል››
‹‹አዎ….ምንድነው ይዤለት የምሄደው…..?››ሲል ከፈንጠዝያው ሳይወጣ ጠየቀ፡፡
‹‹አንተ ምን አልባት ቅያሪ ልብስ የላቸውም ይሆናል..ልብስ ምናም አዘጋጅ..እኔ ደግሞ የሚበላ ነገር አዘጋጃለው፡፡››
‹‹ትክክል ነሽ ..የእኔ ማር በጣም ደስ ብሎኛል….››
‹‹ደስ ይላል..ግን ያው አባትህ እስር ቤት ከገቡ ጀምሮ ልትጠይቃቸው በሄድክ ቁጥር በምን አይነት አቀባበል እንደሚቀበሉህ ታውቃለህ…እንዲህ በመፈንጠዝ ሄደህ በኃላ አላናገረኝም….መጥተህ አትጠይቀኝ አለኝ…ምናምን ብለህ እንዳትበሳጭ››ስትል ስጋቷን ገለፀችለት፡፡
‹‹አረ…የፈለገ ይበል እኔ አይኑን ማየት ብቻ ነው የምፈልገው….ከፈለገ ለምን ልትጠይቀኝ መጣህ ብሎ በቡጢ አይነርተኝም ..ግድ አይሰጠኝም››
አሳዘናት…‹‹ሁሉም ሰው ምናለ እንዳአንተ ሰው ወዳጅና ሌላውን የሚረዳ ቢሆን››ስትል በውስጦ አሰበች‹አይ እንደዛ ከተዘጋጀህ ጥሩ››አለችው፡፡
‹‹በቃ ወጣው ….በዛው ለአባዬ የሚሆን ልብስ ገዛዛለሁ››ብሎ ሚስቱን ጉንጯን ልጁን ግንባሩን ሳመና ወጥቶ ሄደ፡፡
ሚካኤል ለአባቱ ልብስና የሚበሉ የተለያዩ ትኩስ ምግቦችን ተሸክሞ ልክ በተባለው ሰዓት ወህኒ ቤት ጊቢ ደርሶ ስልኩን ደወለ፡፡
‹‹ሄሎ ኩማንደር …ሚካኤል ነኝ…ቀጠሮ ነበረኝ፡፡››
‹‹እ ሚካኤል ….ጥበቃ ላይ ካሉት ፖሊሶች አስርሀለቃ ላቀው በልና ንገረው …ነግሪዋለው ወደእኔ ይዞህ ይመጣል፡፡››የሚል አስደሳች መልስ አገኘ፡፡
‹‹እሺ ኩማንደር አመሰግናለው››
ስልኩን ዘጋና ፊት ለፊቱ ያለውን ፖሊስ ‹አስር ሀለቃ ላቀውን› እንዲያሳየው ጠየቀው….እዛው በቅርብ የነበረ ፖሊስ ጠቆመው፡፡ማንነቱን ለፖሊሱ ነገረና ..ለአባቱ ይዞ የመጣውን እቃ እንዲያስረክ ካደረገ በኃላ ቀጥታ ወደኮማንደር ቢሮ ይዞት ሄዳ፡፡ፖሊሱ ክፉሉን ቆርቆሮ ከፍቶ አስገባውና መልሶ ሄደ፡፡
ሲገባ የገጠመው ግዙፍና ግርማ ሞገስ ያለው ቢሮ ነው፡፡እዚህ ቀፋፊ ወህኒ ቤት ውስጥ እንዲህ አይነት የሚያምር ቢሮ ይኖራል ብሎ ገምቶ አያውቅም፡፡ፀጉራቸው ሙሉ በሙሉ ቀለሙን ቀይሮ ነጭ የሆነው ግዙፉ ጠይም ቆፍታምና ሰው ከግዙፉ ጠረጴዛ ኃላ ባለ የቆዳ ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ተቀምጠው ይታያሉ….በጎርናና እና ሻካራ ድምጻቸው ‹‹ግባ አቶ ሚካኤል…..››አሉት
ሄደና ወደእሳቸው ቀርቦ ለሰላምታ እጁን ዘረጋላቸው…በመጠኑ ከመቀመጫቸው እንደመነሳት አሉና እጃቸውን ዘርግተው ጨበጡትና‹‹ተቀመጥ አቶ ሚካኤል›
እሺ ብሎ አንዱን ወንበር ሳበና ተቀመጠ‹‹ኩማንደር ስለአስቸገርኩት ይቅርታ….ያው የቤተሰብ ጉዳይ ስለሆነብኝ ነው››ሲል ተናገረ፡፡
‹‹ይገባኛል…እንደውም ጥሩ ልጅ ስለሆንክ መመስገን አለብህ…መቼስ ማረሚያ ቤታችን በአባትህ ላይ የወሰደው አቋም ለምን እንደሆነ ይገባሀል አይደል?አዎ ይገባሀል እንጂ …በእኛ ልትበሳጭ ፍፅም አትችልም፡፡››
‹‹አዎ በትክክል ይገባኛል….››ሲል በአጭሩ መለሰ፡፡
‹‹አሁን ያው ከአንተ ጋር እየተነጋገርን ሁኔታዎች በፈቀዱ መጠን ሁኔታዎችን ለማስተካከል እንሞክራለን….ዋናው አንተ አባትህንን ምን ያህል ?ማገዝ ትፈልገለህ የሚለው ነው››አሉና ፈገግ ብለው በሲጋራ የበለዘ ጥርሳቸውን አሳዩት፡፡
‹‹ኮማንደር አባቴ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት መሞቻ ቀኑን የሚጠብቅ ሰው ነው…እና ያ ቀን አስኪደርስ ድረስ በተቻለ መጠን በተመቻቸ ሁኔታ እንዲያሳልፍ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ፡፡አባቴ ይሄንን ቀፋፊ ወንጀል ሰርቶ ወህኒ ቤት ከመግቱ በፊት ለቤተቡ አይደለም ቸገረኝ ላለ ሰው ሁሉ ልብ የሚያዝንና እጁ የሚፈታ መልካምና የተከበረ ሰው ነበር…..ምንም ሆነ ምንም ፍፃሚዊ እንዲህ አሳዛኝ መሆን የለበትም፡፡
‹‹ጥሩ እንደዛ ከሆነ ማድረግ ይምንችለውን ሁሉ እናያለን፡፡››አሉን ወደፊት ተንጠራርተው መጥሪያውን ተጫኑ..አንድ ፖሊስ መጣና ወታደራዊ ሰላምታ ሰጠ…‹‹ሳጂን ታራሚ ቅጣውን እዚህ አስመጣልን››ሲሉ ትዕዛዝ ሰጡ
ፖሊሱ ትዕዛዙን ተቀበለና ተመልሶ ወጥቶ ሄደ….ከ5 ደቂቃ በኃላ እስከአሁን ያለሳተዋለው በኩማንደሩ መቀመጫ በቀኝ በኩል የምትገኝ ጠበብ የጀርባ በራፍ ተቆረቀረ…ኮማንደሩ ዝርጥት ሰውነታቸው እየከበዳቸው በመከራ ተነሱና በራፉ ከውስጥ ከፍተው ወደመቀመጫቸው ተመለሱ፡፡ አይኖቹን የተከፈተው በራፍ ላይ እንደተከለ መጠበቅ ጀመረ…ሰው ከማየቱበፊት ብረት ቅጭልጭልታ በጇሮው ሞላ..…ከዛ በተቀመጠበት ደንዝዞ ቀረ..አባቱን ከስድስት ወራት በፊት ነው ያየው…ሰው በስድስት ወር በዚህ መጠና ሊቀየር እንደሚችል ግምቱ የለውም ፡ፀጉሩ ተንጨፍርሮ ተንጨፍርሮ ጉድሮ ሆኖ ግንባሩ ላይ ተደፍቷል…ፂሙ አድጎ ግማሽ ፊቱን ሸፍኖት ያረጀ አንበሳ አስመስሎታል…ከመክሳቱ የተነሳ ሁለቱ ጉንጮቹ አንድ ላይ የተጣበቁ ይመስላል፡፡አይኖቹ ጥልቅ ጉድጓዱ ውስጥ ያሉ ደማቅ አንፖሎች ነው የሚመስሉት…ሚካኤል እንባው ዝርግፍ አለ..ኮማደሩ ከተቀመጡበት ተነሱና ..ለብቻችሁ ጊዜ ልስጣችሁ..አንድሰዓት አላችሁ……በፊት ለፊተኛው በራፍ ክፉሉን ለቀውላቸው ወጡና ከውጭ ቀርቅረውባቸው ብቻቸውን ተዋቸው…
እንደምንም እራሱን አበረታቶ ከተቀመጠበት ተነሳና ወደአባቱ ሄደ…ልጅ እያለ ባለግርማ ሞገሳሙ አባቱ ወደ ቤት መምጣቱን የሚያውቀው የመኪናውን ክላክስ ሲሰማ ነበር..ካዛ ከወንድሙ ጋር ሮጠው ከቤት ይወጡና ወደእሱ ይንደረደራሉ…ከዛ ለልጆቹ የገዛላቸውን ፍራፍሬ ወይም ሌሎች ጣፍጭ ነገሮች የያዘ ፔስታል ይዞ ከመኪናው ሲወርድ እሱን ጨምሮ ሶስቱም ልጆቹ በሽሚያ አንዱ ቀኝ እግሩን ሌላው ግራ እሩን ያቅፍትና በልዩ ፈንጠዝያ ይቀበሉታል…እሱም ስራቸው ይንበረከክና አንዱን ጉንጩን ሌላዋን ግንባሩን እያሳመና እየዳበሰ ይዞቸው ወደቤት ይገባል…አባትዬው ለልጆቹ እንስፍስፍ የሚባል አባት ነበር..በተለይ ዬቱ ታላቅ የሆነችውን ሴት ልጁን በልዩነት ንው የሚወዳት…እሷም በአባቷ በምንም አይነት ሁኔታ የማትደራደር የእሱ ተመራጭ ልጅ ነበረች…እና እንደዛ ኩሩና ሽቅርቅር የነበረው አባቱ አሁን አፅሙ ብቻ ነው ያለው..ሄዶ በፍራቻ ተጠመጠመበት.. ጠረኑ ወደኃላ ይገፋተራል…አባትዬው ምንም አይነት ምላሽ አላሳየውም..እየጎተተ ወደወንበሮቹ ወሰደውና አስቀመጠውና ከፊት ለፊቱ ተቀመጠ፡፡
‹‹አባዬ እንዴት ነህ?››
ለእሱ መልስ ከመስጠት ይልቅ ‹‹ለምን እንደዚህ አደረክ?››ሲል አንቧረቀበት፡፡
‹‹ማለት? ምን አደረኩ?››ምን ስህተት እንደሰራ ባለማወቅ በፍራቻ ጠየቀ፡፡
‹‹ለምን አገኘኸኝ..?እንዴት እንደተቀጣሁና ምን አይነት ቀፋፊ አውሬ እንደሆንኩ ለማየት ነው የመጣኸው?››

👍55❤12👏1
#የእግዜር_የአደራ_ልጅ…
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ሁለት
፡
፡
#ድርሰት_በዘሪሁን_ገመቹ
ከወ.ሮ ላምሮት ቤት እንደተመለሱ ቀጥታ ወደራሄል ወላጇቾ ቤት ነው የሄዱት፡፡ኤልያስ ቤት ድረስ አብሯቸው የመጣው በሁለት ምክንያት ነው…አንድም ሊሸኛቸው ሲሆን ሌላው ግን ጥዋት ከቤት ወጥቶ አብሯቸው ሲሄድ ሞተር ሳይክሉን እዛው ጥሎ ስለነበረው የሄደው እሱን ለመውሰድ ነው…"ካለበለዚይ ጥዋት ወደስራ ለመግባት ታኪሲ ፍለጋ መጋፋት ሊጠበቅበት ነው…ያ ደግሞ በጣም የሚጠላው ነገር ነው፡፡
ደርሰው ራሄል መኪናውን ፓርክ አድርጋ እንዳቆመች እሱ ፈጠን ብሎ ወረደና ፀጋን አንስቶ አቀፋት..ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ወስዷት ስለነበረ ሲያቅፍት ልጥፍ አለችበት፡፡ራሄል ቦርሳውን አንስታ አንጠለጠለችና ተከተለቻቸው እና ወደ ግዙፍ ቤት ተከታለው ሲገቡ ጥዋት ተሰምቷት የነበረ ስሜት ተመልሷ ተሰማት…ባሏ… ተወዳጅ ልጇን አቅፎ ወደቤት ሲገቡ….ሀሳቡ የደስታ ውስጧ በደስታ ስሜት እንዲጥለቀለቅ ስላደረጋት ‹‹እንዴት ደስ ይላል››ስትል በለሆሳሳ አንሾካሾከች፡፡ከፊት ቀደመችና ሳሎኑን ሰንጥቃ እየመራች ወደፀጋ ክፍል ይዛው ሄደች… ቶሎ ብላ ብርድ ልብሱን ገለጠችለት…ቀስ ብሎ አስተኛትና ተጋግዘው አለባበሳትና ቆመ…ተከትላው ቆመች…በመሀከላቸው ያለው ርቀት ከአንድሜትር አይበልጥም…አንደኛው ሌለኛው ላይ አፍጥጧል….በሚገርም ሁኔታ የትንፋሽ ማጠር አጋጠማት. …ቀስ እያለ ተጠጋትና እጇቹን በወገቧ ላይ አሳረፈ፡፡
ውርር የሚያደርግ ጥሩ ስሜት ተሰማት…ከዛ በምን ፍጥነት እንደሆነ ሳታውቅ ከንፈሮቹ በእሷ ከንፈር ላይ አረፉ …የራሄል አይኖች ተዘጉ፤ እና ለአፍታ ድንጋጤ ተሰማት ፣ እጆቹ በወገቧ ዙሪያ ተጠመጠሙባት እና ወደራሱ ጎትቶ አስጠጋት። ራሄል ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በቀጣይ ሊፈጠር የሚችለውን ነገር የማወቅ ጉጉት ተሰማት። የበለጠ ልትለጠፍበትና ልትደገፍበት ፈቀደች፡፡ ‹‹ይህ ጥሩ ሥነ ምግባር አይደለም?››በውስጧ ነበር ያሰበችው… በድንገት የከበደውን ከባቢ አየር ማቅለል ፈለገች። ለብዙ ዓመታት ሳትወድቅ ከቆየችበት ቦታ ለመመለስ ተፍጨረጨረች።
‹‹የእህቴን ሐኪም መሳም ?››ከእቅፉ ሳትወጣ የሹክሹክታ ድምፅ አሰማች።ወደፊቷ የተደፋውን ፀጉሯን ወደኃላ በመመለስ አስተካከለላት፡፡ከዚያም , ቀስ ብሎ ከከንፈሯም ከአካሏ ተላቀቀ እና እራቅ አለ።
‹‹ ፀጋ ቅሬታ እንደማታቀርብ አምናለው››አለችና ዓይኗን በእፍረት ደፍች፡፡ ለእሱ ያላትን መስህብ በውስጧ መቅበር እስከቻለች ድረስ፣ እራሷን ከእሱ ለይታ ማቆየት እስከቻለች ድረስ፣ እነዚህን አዳዲስ እና አደገኛ ስሜቶች መቋቋም እንደምትችል ታስብ ነበር።አሁን ግን?በጣም ለረጅም ጊዜ የናፈቀችውን ነገር ቀምሳለች። ከንፈሯ ላይ መች ተጠግቶ እንደተጣበቀባት እንኳን አላወቀችውም። ፍቃዷን እና ሙሉ ስሜቷን ለዚህ ሰው እስክትሰጥ ቅፅበት ድረስ ልቧን በኪሩቤል የመቃብር ቦታ ለዘመናት ቀብራው ነበር፡፡ በደረሰባት ኪሳራ ተበሳጭታ ስለነበረ ራሷን ዳግመኛ እንደዚህ ላለ ሁኔታ ለማጋለጠ ፈፅሞ እንደማትፈቅድ ቃል ገብታ ነበር። አንድን ሰው በጥልቀት ለመንከባከብ መፍቀድ ራስን ነገ በድንገት ለሚመጣ ህመም ማመቻቸት እንደሆነ ህይወት አስተምራታለች።ከዛ ስቃይ ለማገገም እና እንደገና ወደህይወት ለመመለስ ዓመታት ፈጅቶባታል።
‹‹ይሄ ጉዳይ በጣም ያስፈራኛል።››አለችው፡፡
አገጯን በአውራ ጣት ዳባበሳት እና ‹‹ምንም አይደለም እኔም እፈራለሁ:: ግን ፍርሀታችንን ለማለስለስ ብዙ ጊዜ አለን››አለና ሊያበረታታት ሞከረ፡፡
በረጅሙ ተነፈሰች፣ ከዚያም ፈገግ አለች።
ጭንቅላቷ ላይ ሳማትና ከዚያም በሹክሹክታ ‹‹ባዬ ራሄል››በማለት ክፍሉንም ቤቱንም ለቆ ወጣ ።ራሄል እስከሳሎን ተከተለችውና ከኋላው በሩን ዘጋች፡፡ የሞተር ሳይክሉን ድምፅ በመኪና መንገዱ ላይ ሲንደቀደቅ ሰማች። ጭንቅላቷን ቀዝቃዛው መስታወት ላይ አስደገፈች፡፡ …በድንገት መጸለይ እንዳለባት ተሰማት።‹‹ጌታ ሆይ እሱን ጠብቀው›› አለች ‹‹ራሷን ለሌላ ሰው በዚህ መንገድ እከፍታለው ብላ ፈፅሞ አስባ አታውቅም ነበር? የፀጋ የታፈነ ጩኸት ተሰማት…ራሷን ከተደገፈችበት መስታወት ቀና አደረገች እና ተንቀሳቀሰች…ከዛ ወደ ፀጋ ሄደች። እህቷን ለመከታተል ወደ ደረጃው እየሮጠች ስትሄድ፣ ቀድሞ የነበረባትን ስሜት እየሰመጠ እንደሆነ ተረዳች።
///
ዔሊያስ የቤቱን ዙሪያ ገባ ተመለከተ። ምንም ያማረ ነገር የለም። በራሱ ቤት ውስጥ በራሱ ሶፋ ላይ ተቀምጦ የነበረ ቢሆንም፣ አእምሮው ከአንድ በሰአት በፊትና በተለያት ሴት ላይ ተጣብቆ ነበር።ከአንድ ሰአት በፊት የሳማት ሴት አሁንም ልቡ ውስጥ እየተገላበጠች ነው።እንደዛ ያለ ድንገተኛ እርምጃ እንዲወስድ ያነሳሳው ምንድን ነበር?ቢያስብ ቢያስብ ሊገለፅለት አልቻለም፡፡
እረፍት አጥቶ ከሶፋው በመነሳት ቢንያም ወደተኛበት ክፍል ተራመደ… ሀሳቡ ዋና መኝታ ቤቱ በጥቂት ቀናት ውስጥ ማለቅ እንዳለበት ሊነግረው ነበር ። ነገሮች እንዳሰበው ሚሄዱ ከሆነ እና የገንዘብ እጥረት ካላጋጠመው ቤቱ በስድስት ወር ውስጥ እንዲጠናቀቅ ይፈልጋል። በእቅዱ መሰረት ቤቱን ካጠናቀቀ በኃላ ቀጣዩ እቅዱ አዲስ መኪና መግዛት ነው። እና ከዚያ ምናልባት ይህንን ንፁህ እና በስርዓት የተቀነበበ ህይወቱን የምትካፍለው ሴት መፈለግ ይኖርበት ይሆናል። ከአመታ በፊት እቅዱን በዚህ መንገድ በቅደም ተከተል ሲያስቀምጥ ሁሉም ነገር እንከን የለሽ እንደሆነ እርግጠኛ ነበር፡፡ ነገር ግን ያ ራሔል ከፊቱ ከመጋረጧ በፊት ነበር ።
የወንዱሙን ክፍል ለመክፈት እጄታውን ከያዘ በኃላ ሀሰቡን ቀየረ…ራሴ ተረብሼ ለምን እሱን እረብሸዋለው..በማለት ወደኃላ ተመለሰና ወደራሱ መኝታክፍል ገባ፡፡የልብሱን መሳቢያ ከፍቶ ከአሳዳጊ ወላጆቹ ቤት ያመጣውን የስጋ ወላጇቹን የፎቶ ሳጥን አወጣ ፡፡ራሄል ያቀረበችለትን ሀሳብ በድጋሚ አሰበበት። ምናልባት አሳዳጊዎቹ ይሄንን የወላጆቹን ፎቶ ከእሱ ለማራቅ ጥሩ ምክንያቶች ነበሯቸው።በወላጆቹ ፊት ላይ የራሱን አሻራ ለማግኘት እየሞከረ ፎቶውን አገላብጧ ተመለከተ። አገጩን በእናቱ፣ ዓይኖቹ በአባቱ መልክ ላይ በጨረፍታ የተመለከተ መስሎት ነበር። ወይም ምናልባት ምኞት እንደዛ ስለሆነ ይሆናል፡፡ ፡፡እሱ እንደ አብዛኛው የማደጎ ልጆች ፣ስለ ወላጆቹ ይበልጥ ለመማር እና ለማወቅ ፍላጎት ነበረው ።እሱን በተመለከተ በህፃናት ማሳደጊያ ተቋሙ ውስጥ ያለው ፋይል ውድ የሆኑ ጥቂት መረጃዎችን የያዘ ሲሆን አንዳንድ ነገሮችን እንዲያውቅ አድርገውታል፡፡ታዲያ ለምን መርካት አልቻለም?
ራሄል የማንቂያ ሰዓቱን ላይ ባለማመን አፈጠጠች።እንቅልፍ አልወስዳት ብሎ ከግራ ወደቀኝ እየተገላበጠች ለአንድ ሰአት ተሰቃየች… የሰዓቱ መንቀርፈፍ የዘለአለም መሰላት። ደጋግማ ከኤሊ ጋር ስታጫውተው የነበረውን ትዕይንት አዲስ እንደወጣ ተወዳጅ ፊልም ደጋግማ በምልሰት በማሰብ አጣጣመችው፣ የከንፈሮቹን ንክኪ እንደገና ተሰማት።መላልሳ ባሰበችው ቁጥር በእያንዳንዱ ትውስታ አዲስ ስሜት ይሰማት ነበር። በቀጣይ ምንድነው የሚሆነው….?እራሷን ትጠይቃለች….አእምሯዋ ለጥያቄዋ መልስ ከመስጠት ይልቅ ግራ መጋባት ውስጥ አሽቀንጥሮ ይጥላታል፡፡
ያለፈውን የልቧን ጭለማ ጓዝ እንዴት መልቀቅ እንዳለባት እስከአሁን አላወቀችም፣ አልደፈረችም።

❤59👍9👏3
#ቋጠሮ_ሲፈታ
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ሁለት
፡
፡
#ድርሰት_በዘሪሁን_ገመቹ
////
ኩማደሩ በቤት ውስጥ ምርጥ የተባለ ውስኪ እያለው በአውራ ጎዳናው ላይ ወደሚገኝ ግርግር ወደሚበዛበት መጠጥ ቤት ገብቶ ለመጠጣት ለምን እንደመረጠ ማወቅ አልቻለም። ምናልባት አዕምሮው ስለተጨናነቀ የተጨናነቀ ቦታ ፈልጎ ሊሆን ይችላል…እሾህን በእሾህ ለማክሰም ።የቡና ቤት አስተናጋጅ መጠጥ እንዲያመጣለት በምልክት ነገረው።ውስኪውን ወደ ብርጭቆው ሲቀዳ እያየ"አመሰግናለሁ" አለ ብቻውን እየቆዘመ ውስኪውን መሳብ ጀመረ፡፡
የጠጣው ውስኪው ቀስ በቀስ በሆዱ ውስጥ እሳት እንዲንቀለቀል እያደረገ ነው። ሲጠጣ ጨጓራውን በጣም ያመዋል….በዛም ምክንያት እርግፍ አድርጎ ለማቆም ሁሌ ይወስናል
..ግን ደግሞ ምክንያት ፈልጎ መጠጣቱን አይተውም…ቢሆንም እስኪሰክር ጠጥቶ አያውቅም በፍጽም የአባቱን ስህተት መድገም አይፈልግም…።ይህ የሌሊቱ የመጨረሻ መጠጥ እንደሚሆን ወሰነ …አዘዘ ፡፡ገና ህጻን ሳለ ነው እንደአባቱ መሆን እንደሌለበት ወስኖ የነበር ።የወህኒ ቤት ወፍ ወይም መነኩሴ፣ የጠፈር ተመራማሪ ወይም የመቃብር ጉድጓድ ቆፋሪ፣ የእንስሳት ጠባቂ ወይም ትልቅ አዳኝ ሆኖ ሊያድግ ይችላል፣ ነገር ግን አንድ መሆን የማይፈልገው ነገር ሰካራም መሆን ብቻ ነበር። ቀድሞውኑ በቤተሰቡ ውስጥ አንዱ ፕሮፌሽናል ጠጪ ነበራቸው እና ያ ደግሞ በጣም በቂ እንደሆነ ያምናል፡፡
"ሂይ ኩማንደር " የሚል ንግግር ከሀሳቡ አናጠበው፡፡
አንገቱን ቀና ሲያደርግ የለበሰችው ጅንስ ሱሪ የጠበባት እና ፊቷን በሚካፕ ያደመቀች ውብ ሴት ፊት ለፊቱ ቆማለች፡፡ይህቺን ሴት ከረጅም ጊዜ በፊት ጀምሮ ያውቃታል….፡፡
‹‹ሰላም ሮዛ።››
"ቢራ ትጋዘኛለህ ብዬ በማመን ነው ከጓደኞቼ ተነጥዬ የመጣሁት?"አለችው በተቃራኒው ኮሪደር ጥግ ከላይ ተቀምጠው ቢራ እየጠጡ ወደ ሚሳሳቁ ሁለት ሴቶች እየጠቆመችው፡፡
"ይቻላል።" አለና እንድትቀመጥ ካደረጋት በኃላ ትዕዛዙን ወደ አስተናጋጁ አስተላለፈ። ትኩር ብላ እያየችው ነው…ብቻውን ከእሷ ጋር መቀመጡ ምቾት ስላልሰጠው..‹‹ከፈለግሽ ጓደኞችሽን ጥሪያቸው››አላት፣ ከአንድ ሴት ጋር ለብቻ ከመሆን ከሶስት ሴት ጋር መሆን የተሻለ መስሎ ስለተሰማው ነው ሶስት ሴቶችን ለመጋበዝ ፍቃደኛ የሆነው፡፡
"አይ እነሱ የሞቀ ጫወታ ይዘዋል …አታስቸግራቸው" አለችው በማሽኮርመም ፡፡
"እየተዝናናችሁ ነው?››
"አዎ..እኛ ሴቶችም አንዳንዴ ወጣ ማለት አያስፈልገንም ትላለህ ?"
"አይ ጥሩ ነው፡፡"
ያዘዘችው ቢራ መጣላትና እየተጎነጨች ማውራቷን ቀጠለች‹‹ከቤት ተያይዘን ስንወጣ ፊልም ቤት ለመግባት ነበር..ግን እንደአለመታደል ሆኖ ፊልሙ ያየነው ስለሆነ ሀሳባችንን ቀየርንና ወደእዚህ ጎራ አልን…እና ደግሞ ደስ የሚለው አንተን አገኘሁህ››
‹‹ጥሩ ነው››ብሎ በአጭሩ መለሰላት፡፡
ሮዛ በቀላሉ የምትተወው አይነት ሴት አልነበረችም። "አይ ኩማንደር ሁል ጊዜ በራስህ ዙሪያ የምትሽከረከር ብቸኛ ፍጡር ነህ።"የሚል አስተያየት ጣል አደረገችበት
" ብቸኝነት ምርጫዬ ነው."ሲል መለሰላት
"አውቃለሁ ግን አሁንም…" እጇን አንቀሳቀሰችና ታፋው አካባቢ አስቀመጠች…በድንጋጤ ግራና ቀኙን አየና..ቀስ ብሎ እጇን አንሸራቶ ነፃ ወጣ፡፡
"ምናልባት አንተን ማስደሰት እችል ይሆናል፡፡ " አለችው ፡፡ " እስቲ እናያለን››አላት፡፡
"ሰባተኛ ክፍል እያለሁ ጀምሮ በጣም ወድጄህ ነበር። መቼስ ያንን አታውቅም አይደል?"
"አይ ያንን አላውቅም ነበር."
"እሺ አሁን ነገርኩህ ። በወቅቱ አብዬት ፍሬ ትምህርት ቤት እየተማርን እያለ አፈቅርህ ነበር…..ግን ያኔ ተነጠቅኩ። የዚያች ልጅ ስም ማን ነበር? በእነ ጁኒዬር የከብቶች በረት ውስጥ የተገደለችው?"
"ሰሎሜ."
"አዎ. በእሷ ላይ ተመስጠህ ነበር አይደል? ወደሀይስኩል ስንገባም በግልፅ ፍቅረኛማቾች መሆናችሁን በይፋ አሳወጃችሁ…ከዚያም እኔም ተስፋ ቆርጬ አግብቼ ልጆች ወለድኩ." ለንግግሯ ፍላጎት እንደሌለው አላስተዋለችም።
"'በእርግጥ አሁን ባሌ ሞቷል፣ እና ልጆቼም እራሳቸውን ችለው ከቤት ወጥተዋል….አንተ ግን በዚ ሁሉ ዘመን ትራስ ታቅፈህ ታድራለህ…ነው ወይስ ሳልሰማ አገባህ?››
"አይመስለኝም።"
‹‹እስካሁን ››ወደ ፊት ቀረበችው፣
"ምናልባት እኔን እየጠበቅከኝ ይሆናል፡፡››ብላ ወንበሯን አንሸራታ ወደእሱ አቀረበችውና እላዩ ላይ ተለጠፈች፣እሱም ቀኝ እጁን ሰነዘረና"ጡቶቿን በእጁ እያሻሸ ምላሽ ሰጣት፡፡ የጡት ጫፎቿ በቲሸርትዋ ላይ ጠንካራ እና የተለየ ስሜት ፈጠሩበት። የሆነ ሆኖ፣ ግልጽነቷ ልክ እንደ አለም ንፁህ እና ባዶ ጣቶች ከነጭ ጋወን ውስጥ አጮልቆ እንደሚወጣ የሚያማልሉ አልነበረም።
በአለም ነጭ ካባ ስር ምን አለ? ብሎ እንዲያስብ ስለተገደደ አላስደሰተውም። ለምን ብሎ አሰበ።አለም በጣም ቆንጆ ነበረች. ከንፈሮቿ ተከፍለው እርጥብ ነበሩ። ሳይፈልግ ከአለም ከሜካፕ ነፃ ከሆኑ ከንፈሮች ጋር አነጻጽሯቸዋል፣ ነገር ግን አሁንም ሞቃት እና እርጥብ፣ የሚሳም እና ሴሰኛ፣እንደሆኑም እርግጠኛ ቢሆንም ምንም አይነት ሙከራ ሳያደርግ የቢራዋን ዋጋ የሚሸፍን ብር ከጂንስ ኪሱ ውስጥ በማውጣት ጠረጴዛው ላይ አስቀመጠና
‹‹መሄድ አለብኝ"በማለት ከተቀመጠበት ተነሳ፡፡
"ግን እኔ ያሰብኩት…."
"ወደ ጓደኞችሽ ብትመለሺ ይሻላል፣ አለበለዚያ ፓርቲው ያመልጥሻል ።"አላት፡፡ ከጓደኞቾ ጋር በፊት ያልነበሩ አራት የሚሆኑ ወንዶች ተቀላለቅለዋቸው ሞቅ ያለ ቡድን መስርተው ነበር….፡፡
‹‹ሮዛ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል›› አለና ኩማንደር ኮፍያውን ዝቅ አድርጎ ፊቱን በከፈል ሸፈነና ወጥቶ ሄደ፣ ፡፡
እና ስለአለም መብሰልሰሉን ቀጠለ..ትናንት ማታ የእናቷ አስከሬን እንደተቃጠለ ሲነግራት ፊቷ ላይ የተመለከተው ሀዘን አሁንም ትዝ ይለዋል፡፡
"ዳኛ ዋልልኝ ያውቅ ነበር?" ስትል ጠየቀችው፡፡
"እነሆ እኔ የማውቀው ነገር ቢኖር እሱ ጠርቶኝ የፈለጋችሁት ነገር የማይቻል ነው ማለቱን ነው፣ "
"የእናቴ አስከሬን መቃጠሉን የሚያውቅ ከሆነ ለምን እራሱ አልነገረኝም?"
"የእኔ ግምት አንቺ ለዜናው የምታሳይውን ትዕይንት ማየት ስለማይፈልግ ይመስለኛል "
"አዎ" ብላ ትኩረቷን ሳትከፋፍል አጉረመረመች፣
"ሁከትን አይወድም። ››
በዝምታ ተመለከተችው። "ቆሻሻ ስራውን እንድትሰራለት ነው አይደል የላከህ ?። ››ነበር ያለችው፡፡
ኩማንደሩ አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ጓንቱን አንስቶ አጠለቀ…ኮፍያውንም መልሶ አደረገ ።
"አሁን ደንግጠሻል ..ግን አይዞሽ ደህና ትሆኚያለሽ?"
"ደህና ነኝ።"
"ጥሩ ››
ጥቋቁር አይኖቿ በእንባ ተሞሉ እና አፏ በትንሹ ተንቀጠቀጠ። ድንገት ወደእሱ ተንቀሳቀሰችና እጆቿን ከወገብዋ ጋር አጣበቀች..እና ተሸጎጠችበት። ያን አጥር እንደገና ከመገንባቷ በፊት፣ እጆቹን አንሸራትቶ ወደ እሱ ጎተታት። እሷ ሞቃት ትንፋሽ እና ጥሩ መዓዛ ነበራት በሀዘኗ ውስጥ ደካማ ሆናለች. እጆቿ ሳይጨነቁ ወደ ጎን ተንጠልጥለዋል።
"ኦ አምላኬ እባክህ በዚህ ፈተና ውስጥ እንዳልፍ አታድርገኝ" ስትል በሹክሹክታ ተናገረች እና ጡቶቿ ሲንቀጠቀጡ ተሰማት። እንባዋን ሲንጠባጠብ በልብሱ አልፎ እስኪሰማው ድረስ ጭንቅላቷን ወደ እሱ አስጠጋች። ፀጉሯን የጠቀለለችበት ፎጣ ተንሸራቶ መሬት ላይ ወደቀ። ፀጉሯ እርጥብ ነበር። በወቅቱ እሷን መሳም እንደሌለበት ለራሱ እየተናገረ ነው… ነገር ግን ከንፈሩ ፀጉሯን ከዚያም የአንገቷ ስር ሽታን ወደውስጡ እየማገ ስለሆነ እየደነዘዘ ነበር፡።በዚያን ጊዜ፣ ከባድ የፍትወት ስሜት አቅበጠበጠው፣ እናም በጣም

❤42👍6