እልልልልልታ የሚገባቸው
የድልና የምስራች
ዜናዎች
*★★★*
¶ ኧረ ጎበዝ.! የሚሰማኝ አጣሁ እንጂ እኔ እንኳን ተናግሬ ነበር.! ፤ ድል.! ድል ይሸተኛል.! የድል ጮራም ይታተየኛል ብዬ ። አይደለም እንዴ.!? ዋሸሁ እንዴ.! ?
#ETHIOPA | ከ #ዱባይ ¶ #ደብረዘይት ¶ #ወሎሰፈር እና #ደቡብ_ወሎ_ከለላ የደረሱኝን አስደናቂና ደስ የሚያሰኙ ዜናዎችን ትንታኔው ሲቀር ለጊዜው ለቅምሻ ያህል እንደሚከተለው አቀርብላችኋለሁ ። #ወዳጄ ከእንግዲህ ወዲያ ስልክህም ቪድዮና ፎቶ እያነሳ ወደ እኔ የምትልክበት ካሜራህ አድርገው ። አከተመ ።
ጓደኞቼ ይኽን ጦማር የዓለም ህዝብ ይመልከተው ዘንድ እስቲ ይኽንን ፖስት #Share_Share_Share በማድረግ የእነ እንትናን ጨጓራቸውን ላጡልኝ በእመቤቴ ። ¶ እመአምላክ ምስክሬናት ከደስታዬ ብዛት የተነሳ እንዲያው ዛሬ ድብን ብዬ ብሞት እንኳ ምንም አይቆጨኝም ። ወላዲተአምላክን እውነቴን እኮ ነው ።
¶#በዱባይ፦የእነ ፓስተር አሰግድ ቸርች ፈርሶ የእኛ ተተከለ።
¶#በደብረ_ዘይት፦ በድብቅ በቤት ውስጥ ፕሮቴስታንታዊ ስልጠናና ጸሎት ሲሰጥ የነበረው ሐራጥቃ በቪድዮ ተቀረጸ።
¶#በገነት_ክትፎ ቤት ፦ በበጋሻው የልጁ ልደት ላይ ድብድብ ተከሰተ ። አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝም ለእነ በጋሻውና ለእነ ዘርፌ በማገዝም የተዋሕዶ ልጆችን ለማሳሰር ከመሳደቡና ከመማስፈራራቱም በተጨማሪ የፌደራል ፖሊስም ጠራ።
¶#በደቡብ_ወሎ_ከለላ ወረዳ የሚገኘውና በእስላሙ ባለሃብት ተሰርቆ የነበረው የቀለበት ቅድስት ሥላሴ ታቦትም ዓለምን ጉድ ያሰኘ ተአምራትን ፈጸመ ።
#በዓለምገና_አማኑኤል ¶ ደቡብምእራብ ሸዋ ። በጉልበትና በግፍ የተወሰደን የቤተክርስቲያን ይዞታ ምዕመናን በኃይል አስመለሱ ።
★
★
★
★
★
★
፩ኛ #ዱባይ ¶ ማኅበረ ቅዱሳን ሆኖ የማያውቀው ነገር ግን በማኅበረ ቅዱሳን አባልነት ካባ ተጠቅልሎ ከማኅበሩ ጥንተ ተፈጥሮ ውጪ ከግሪሳዎቹ ጋር ገጥሞ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሲያደማ የነበረው ቀሲስ ሰሎሞን እና በቀሲስ ሳሙኤል ሮቶ መሥራችነት በዱባይ ከተማ በቅዱስ ሚካኤል ስም ተከፍቶ የነበረው የእነ ፓስተር አሰግድና በግዋሻው "የቤሪያ ቸርች" ተዘግቶ እነተስፉ ከእነ ሰራዊታቸው ብትንትናቸው መውጣቱ ተሰማ ።
የመረጃ ምንጮቼ የላኩልኝ መረጃ እንደሚያሳየው ከሆነ የቤተክርስቲያን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በዱባይ ከተማ ድንቅ ተአምራቱን ገልጧል ። በዚህ አዳራሽ ውስጥ ቅዱሳን ተሰድበዋል ፣ እመቤታችን ተሰድባለች ፣ ቅዱስ ሚካኤልን አሹፈውበት ነበር ። የጊዜው ጊዜ ሲደርስ ግን ታሪክ ተገለበጠ ። እነሱም ታሪክ ሆኑ ። እንደ ጉም ተነው ፣ እንዲጥስም በነው ፣ ስም አጠራራቸው እስካይታወቅ ድረስ ድራሽ አባታቸው ጠፍቷል ። የእነሱን መፍረክረክና ድምጥማጣቸው መጥፉታቸውን ተከትሎ በዚያው እነሱ በዘፈኑበት ፣ ዳንኪራቸውንም እየደነከሩ በጨፈሩበትና ቅዱሳኑን እየሰደቡ ሲያቅራሩ የከረሙበትን ቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን እና የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማን ታቦታት በክብር አስገብታ ልጆቿን ሰብስባ እየባረከችበት ትገኛለች ።
እነሆ በዚሁ እነ በግዋሻው ፣ ተረፈ ፣ በሪሁን ፣ ቃለአብ ፣ ገብረሚካኤል ፣ አሰግድ ፣ ታአምርአየሁ ፣ ጎርፉ ፣ ወዘተ ቅርሻታቸውን ያቀረሹ በነበረበት ዓውደምህረት ላይ በነገው ዕለት መምህር ምህረተ አብ ቃለ ወንጌልን ይሰብክበታል ። ዲን ዘማሪ አቤል እና ዘማሪ ዲን ወንደሰን በላይም ይዘምሩበታል ። [ ለዝርዝር መረጃው ወደኋላ እመለስበታለሁ] ። የእናት ዓለም ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ አሁን ዝም ብላችሁ በያላችሁበት የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ እያሰባችሁ ፦ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብቻ በማለት እግዚአብሔርን አመስግኑ ። አከተመ ።
፪ኛ #ደብረዘይት #ኢትዮጵያ ።በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በናዝሬት ፣ በደብረዘይት ረፉኤልና በተፍኪ በመዘዋወር ይሰብክ የነበረውና ከመቀሌው ከሳቴ ብርሃን ሰላማ ኮሌጅ ተመርቆ የወጣ የነበረው የእነ አሰግድ ስውር ስፌት ደንገጡር በመሆን ሲያገለግል የነበረው " አዲስ ይርጋለም " የተባለውን ቀሳጢ አናብስቱ የደብረዘይት ወጣቶች በድብቅ በግለሰብ ቤት ውስጥ ሻምረዳዳዳዳዳደ ፐንክራበርሲስስስደሰስ እያለ ሲተረተር እና ከሰንበት ትምህርት ቤት ፣ ከቤተ ክርስቲያን የመለመላቸውን ምስኪን ልጆች ይዞ በአንዲት ራሷም ጴንጤ በሆነች ግለሰብ ቤት ሲያሰለጥን እጅ ከፍንጅ ተይዟል ።
የደብረ ዘይት ወጣቶች ተልዕኮውን ሲፈጽሙ ከመነሻ እስከመጨረሻ የቪድዮ መረጃ በመጠቃማቸው ከወሬ ከቃል ባለፈ የሚታይ ሥራ በመሥራታቸው እኔ ዘመዴ ካለሁበት ከራየን ወንዝ ማዶ ሆኜ ከመቀመጫዬ ብድግ በማለት እጅ ነስቻለሁ ። ሁሉም ሰው የደብረዘይቶችን አርዓያ ቢከተል መልካም ይሆናል ። አሁን የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎሬዎስ ይኽንን ቪድዮ ተመልክተው የውግዘት ቃል ያሳርፋሉ ተብሎም ይጠበቃል ። ለማንኛውም ይኽን ድብቅ ሴራ በደብረዘይት ወጣቶች ላይ አድሮ ላጋለጠው ቅዱስ እግዚአብሔር ¶ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በማለት ምስጋና እናቅርብ ። አከተመ ።
፫ኛ፦ #አዲስአበባ # #ወሎ_ሰፈር_ገነት_ክትፎ_ቤት ። ባለቤቱ ፕሮቴስታንት ይሄ የላኩልህ ቪዲዮ ትናንት እሁድ ወሎ ሰፈር ሚና ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ገነት ክትፎ ቤት ውስጥ በኦርቶዶክሳውያን ወጣቶችና በሐራጥቃ ተሃድሶዎቹ መካከል በተነሳ አለመግባባት ጉዳት መድረሱን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል ። በዚህ ንብረትነቱ የፕሮቴስታንቶች እንደሆነ በሚነገረው ገነት ክትፎ ቤት ውስጥ የግሪሳው በግዋሸው የልጁ የልደት በዓልን በማስመልከት ሞንታርቦ አቁመው ተጠቃሚውንና በአካባቢው የሚኖሩ ኗሪዎችን በሚያውክ መልኩ በጭፈራ አካባቢውን በማወካቸው የተነሳ አቁሙሉን ብለው በትህትና ለጠየቁት ተጠቃሚዎችና ግለሰቦች የንቀት መልስ በመስጠትና የትዕቢት አነጋገር በመናገራቸው ፀብ መፈጠሩን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል ።
በሆቴሉ ይጠቀሙ የነበሩትና በአካባቢው ላይ ይገኙ በነበሩት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወጣቶች ላይ ለዱላ ተጋብዞ የነበረው የደሴው በሪሁንም በግርግሩ መሃል በቦክስ ተመቶ መሬት ላይ መውደቁ የተነገረ ሲሆን ፤ ኮማሪት ዘርፌ ከበደ ፣ ግሪሳው ሀብታሙ ሽብሩ ፣ ሉጢው አሸናፊ ፣ አቋመ ቢሱ አዝማሪ እዮብ ዘለቃ ላይም ኅብረተሰቡ እነዚህ ከሃዲዎች ላይ ምራቅ በመትፋት እስከዛሬ ኦርቶዶክስ መስለው ያታለሉበትን መንገድ በመኮነን የንቀት ስሜቱን እንደገለጠባቸው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል ።
በዕለቱ እጅግ በጣም አስገራሚ የነበረው ነገር ከእነ በጋሻው ደሳለኝ ጋር ሲሞዳመድና አብሮ ቢዝነስ ይሠራል የሚባለው ፣ ደግሞም ገንዘብ ያለበት ቦታ ነው ከተባለ ለምን ሲኦል አይሆንም አይኑን ጨፍኖ የሚነዳው አርቲስት " ሸዋፈራሁ ደሳለኝ " የተባለው ግለሰብ ነው ። ሸዋፈራሁ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶችን ከመስደቡም በተጨማሪ ስልክ በመደወል አንድ ባታልዮን የፌደራል ፖሊስ ጠርቶም አምጥቶ ነበር። " አሳይሻለሁ ፣ እያንዳንድሽን አስለቅምሻለሁ እያለ ፖሊስን እንደግል ዘበኛው የቆጠረው ሸዋፈራሁ ፤ የፌደራል ፖሊሶቹ በስፍራው ሲደርሱ ወጣቶቹ ይበተናሉ ብሎ ጠብቆ የነበረ ቢሆንም " ወጣቶቹ ግን በእምነት ጉዳይ ኔቶ ለምን አይመጣም በማለት ንቅንቅ ሳይሉ ከፌደራሎች ጋር ተነጋግረ

👍1
#ወዳጄ ሆይ!!!
⛪የሚታገል ሰው ቢወድቅ አዲስ ነገር አይደለም፤ ወድቆ መቅረቱ ነው እንጂ፡፡ አንድ ቦክስ የሚጋጠም ሰውም ቢቆስል የሚያሳዝን ነገር አይደለም፤ የሚያሳዝነው ቁስሉን ችላ ያለው እንደ ኾነ ነው እንጂ፡፡ አንተም በመንፈሳዊ ሕይወትህ ብትወድቅ አይደንቅም፤ ለቅጽበትም የማይተኛልህ ጠላት አለህና፡፡ ነገር ግን ወድቀህ አትቅር፡፡
@And_Haynanot
🔔 አንድ ወታደር ጦር ሜዳ ሔዶ ቢቆስል ማንም ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው አይወቅሰውም፡፡ አንተም ጠላትህ ዲያብሎስ ቢያቆስልህ ማንም አይወቅስህም፡፡ መንፈሳዊ ተጋድሎ ውስጥ ነውና ያለኸው፡፡ የምትወቀሰው ለቁስልህ መድኃኒት ማድረግህን ችላ ያልህ እንደ ኾነ ብቻ ነው፡፡ ይህ ከላይ የነገርኩህ ወታደር ከታከመ፥ ተመልሶ ወደ ጦር ሜዳ ይሔዳል፡፡ ጠላቱን ድል ሲያደርግም ሹመት ሽልማት ይሰጡታል፡፡ አንተም ከወደቅህበት ተነሥና ንስሐ የተባለ ሕክምናን ውሰድ፡፡ ከዚያም ጠላትህ ዲያብሎስን ድል አድርገህ ከክርስቶስ ዘንድ ሹመት ሽልማትን ተቀበል፡፡ ስለዚህ በርታ፡፡ በርታና ተነሥ ዘግይቻለሁ ብለህ በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ፤ አሁንም መጀመር ትችላለህና፡፡
✍ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
#ይህ ጽሑፍ ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን እንዲደርስ👉 Share ያድርጉ...
✥┈┈ • ┈┈•┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈ • ┈┈┈••✥