ሰበር ዜና.! ስብርብር ያለም ወሬ ።
"ኮብራው" አሸናፊ ገብረማርያምም
"ከወልቂጤ ማርያም ተወገደ ።
*★★★*
¶#ወልቂጤ_ከተሃድሶ_አገዛዝ_ነፃ_ወጣች።#አከተመ ።
#እግርናፈር_አለ_ጉራጌ.! ዳይ ንካው አሹዬ.! የአቦገገራ.! ።
#ETHIOPIA | #ወልቂጤ_ጉራጌዞን ¶ ልስልሱ፣ ተናዳፊና መርዘኛው ኮብራ እንዲሁም የተሃድሶዎቹ " ማስተር ማይንድ " ተብሎ የሚጠራውን ከሃዲው አሸናፊ ገብረ ማርያምም ይኸው ጊዜው ሲደርስ ተወገደ ። ወደ ወንድሞቹ ኅብረትም ተቀላቀለ ። / በጋሽ መጣሁልህ በለው እንግዲህ ኮብራው /
¶ ይሕንን ጦማር #Share_Share_Share ማድረግ በተሃድሶዎቹ ላይ መብረቅ እንደማውረድ ነው የሚቆጠረው ።
¶ እፎይ.! ተመስገን አምላኬ ። ይኼንን ሁሉ ጉድ በህይወት እያለሁ ስላሳየኸኝ አመሰግንሃለሁ ።
¶ አዲሱ የጉራጌ ሃገረ ስብከት ተሿሚ የቀድሞው "አባ ዘድንግል" በአሁኑ የጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣ በተሾሙበት ሀገረ ስብከት ሥራቸውን ተሃድሶን በማጽዳት አንድ ብለው በይፋ መጀመራቸው ተሰማ ። በቀድሞው የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ በብፁዕ አቡነ ቀለሜንጦስ አይዞዋችሁ ባይነትና በስውር ድጋፍ ሰጪነት ወልቂጤን የተሃድሶ ዋና ማዕከል አድርገው የነበሩት ተሃድሶዎች አሁን በብፁዕ አቡነ መልኬጼዴቅ ዘመን ያልታሰበ ነገር ግን ከብፁዕነታቸው ባህሪ አንጻር በእጁጉ የሚጠበቅ መዓት እንደወረደባቸው ነው ከወደ ወልቂጤ የመጣው ዜና የሚናገረው ።
¶ ወልቂጤ በአሸናፊ ገብረማርያም ፣ ሃላባ በተረፈ አበራ ፣ ዲላ በበጉ በጋሻውና በዘማዊ ትዝታው ፣ ትግራይ በእነ ትርሃስ ፣ ቅዱስ ዮሴፍ በታሪኩ አበራና በናሁሰናይ ፣ ዱባይ በቀሲስ ሰሎሞን ሙልጌታ ምልምሎች ፣ ቀበናና 22 በፓስተር አሰግድ ዕዝ ስር የወደቁ የተሃድሶ ካምፖችና ምሽጎች ነበሩ ። አሁን ከዮሴፍ በስተቀር ሁሉም ነፃ እየወጡ ነው ። ዮሴፍም ቢሆን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጎይቶም ጓደኛው ደምመላሽ ቶጋና የስብከተ ወንጌል ኃላፊው የግቢ ገብርኤል ልጅ የነበረው የየኔታ ያሬድ ልጅ ከሃዲው ዳዊት ያሬድ በጥቅም ተይዘው ስልጣናቸውን በመጠቀም ለጊዜው እንጲር ጲርር ስላሉ ነው እንጂ የናሁሰናይ ጉዳይ በህዝቡ ዘንድ ሁሉ ነገር ያበቃና ያከተመ መሆኑ እየተሰማ ነው ። በተለይ የፊታችን ማክሰኞ በዮሴፍ ቤተክርስቲያን የሚመጣ ግሪሳ ፈርዶበታል እየተባለም ነው ።
ወልቂጤ ግን እስከዛሬ ድረስ ምቹ ከምፕና ለም መሬታቸው ፣ ነፃ የጦር ቀጠናቸውም ነበረች ፤ ለግሪሳዎቹ ። በአፋቸው " ማኅበረ ቅዱሳን ልጃችን ነው" እያሉ በሆዳቸው ጩቤ የሚሰቀስቁባቸው ብፁዕ አቡነ ቀለሜንጦስን ደጀን ያደረጉት ተሃድሶዎቹ እስከዛሬ ያለከልካይ ሲፈነጩበት የነበረም ነፃ ግዛታቸውም ነበር ወልቂጤ። ለዚህ ሁኔታ መፈጠርም ብፁዕ አቡነ ቀለሜንጦስ ዋነኛው ተጠያቂም ተወቃሽም ተደርገው ሲወቀሱ መክረማቸው እውነት እንደነበር ይኸው አሁን በግልፅ ፋይሉ ሲከፈት ታይቷልም እየተባለ ነው ። አሁን ብፁዕ አቡነ ቀሌሜንጦስ ከወልቂጤ ወደ ሰሜን ሸዋ ተዘዋውረዋል ። እንግዲህ ደብረ ብርሃኖች ፣ ሰሜን ሸዋዎች እግዚአብሔር ይሁናችሁ ። ቻሉት እንግዲህ ። ጽናቱን ይስጣችሁ ።
¶ ተሃድሶዎቹ በየትኛውም አብያተክርስቲያናት ውስጥ በማያምኑበት በቅዱስ ቁርባን ለፎቶ ሲሉና ህዝቡን ለማደናገር ብቻ ለሚጠቀሙበት የቅዱስ ጋብቻ ሥርዓትን ለመፈጸም ሲሉ ለሚያቀርቡት ጥያቄ በሁሉም ቦታ ቢከለከሉም ፤ የወልቂጤዋ ማርያም ስውር አለቃ በሆነው በአሸናፊ ምክንያት ግን የተሃድሶዎቹ ማሾፊያና መነሃሪያ ሆና ነበር ወልቂጤ ። ከደሴና ከአዲስአበባ የተባረረው ግማሽ እስላሙ መናፍቅ " የደሴው ተሃድሶ ዳዊት እንኳን ስንት መቶ ኪሎሜትሮችን አቋርጦ " በስጋወደሙ እንዲቀልድ የተደረገባት ደብር የኮብራው አሸናፊ ዋሻ የነበረችው የወልቂጤዋ ማርያም ነበረች ።
¶ ዛሬ ዛሬ ለቃለዓዋዲ ኳየር ሆነው የሚዘምሩት ወጣቶች በአብዛኛው በወልቂጤው አሸናፊ ገብረማርያምና በዮሴፉ ናሁሰናይ የተመለመሉ ወጣቶች ናቸው ። አሸናፊ በእስራኤል የሚገኘውን የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ተብሎ ለተቋቋመው "የኤርትራ ተሃድሶ አካላትም" አሰልጣኝና አስተማሪም ጭምር ነበር ። ኤርትራውያን የተሃድሶ ምልምሎችን በአማርኛ እያሰለጠነ በትግርኛ አስመራን እንዲያውኩ የሚያደርግም መሰሪምና እጀ ረጅም ልስልስ መርዛም ኮብራም ነው ይሉታል ከባሌ መጥቶ ከወያልነት እስከ አዝማሪነት ስለደረሰው አሹ ብልሹ የሚናገሩ ታዛቢዎች ።" ኤታባቱ " አለ ሌኒን ።
¶ በመጨረሻም የጊዜው ጊዜ ሲደርስ ዋነኛው ፣መርዛማውና ልስልሱ ኮብራ መናፍቁ አሸናፊ ገብረማርያም ከጉራጌ ሀ/ስብከት አብያተ ክርስቲያን በየትኛውም ደብር እንዳያገለግል መባረሩ ተሰምቷል ። ጉዳዩ አሸናፊን በማባረር ብቻ የሚያበቃም ሆኖ አልተገኘም ። " አዞውን ለማጥፋት ኩሬውን ማድረቅ " እንደሚባለው ሁሉ ለመናፍቁ አሸናፊ ገብረማርያም እዚህ መድረስ እንደ ኩሬ ያገለግል የነበረው “የሃገረ ስብከቱ ጽ/ቤትንም ችግሩ ያለባቸውንና የበሽታው ምልክት የሚታይባቸውን ግለሰቦች በሙሉ አጠራለሁ፤” ብለውም ተናግረዋል ተብሏል ፤ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ።
ልስልሱና መርዘኛው ተናዳፊ ኮብራው አሼ ፣ አሹ ብልሹ ፤ ከመቅደሱ በማስወጣትና ከመሸገበት አዳራሽም በማስለቀቅ ከዐውደ ምሕረት ላይም ደርሽ እንዳይል ተደርጎ ነው በግልጽ የተባረውም ተብሏል ። ለግለሰቡ ኑፋቄ ከለላ የኾነው፣ የወልቂጤ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ሰበካ ጉባኤም ዋነኛ ተጠያቂም እንደሚሆን ብፁዕነታቸው ኮመጨጭ ያለ ግሳጼን አስተላልፈዋልም ተብሏል ።
የሚገርመው እስከ 20 ዓመት ያለምርጫ የቆዩ የሰበካ ጉባኤ አባላት መኖራቸው አስደናቂም አስገራሚም ከመሆን ባለፈ ቤተክርስቲያን በአስተዳደር ቁጥጥር በኩል ክፍተት መኖሩንና ሁሉም አብያተክርስቲያናት በደንብ ሊፈተሹ እንደሚገባም ያመላከተ አዲስ ክስተትም ነው ተብሏል ፤ አሁን ሰበካ ጉባኤው ከተሃድሶ አገዛዝ ነፃ በወጣችው ወልቂጤ በቃለ ዐዋዲው መሰረት እንደ አዲስ እንዲዋቀር ሊቀጳጳሱ ጳጳሱ አዝዘዋል ፤ ይሄማለት በመዋቅር ውስጥ የተሰገሰጉትን ኮብራዎች አናት አናታቸውን ቀጥቅጦ እንደማስወገድ ያለ ነገር ነው ማለት ነው።
እስከዛሬ ድረስ የደብሩን የሰንበት ት/ቤቱን ያወኩ፣የእነ ፓስተር ኮብራ አሸናፊ ምልምል ዲያቆናትንና ጀሌዎቹን በሙሉ ብፁዕነታቸው ጥበብ በተሞላበት አካኋን የእያንዳንዱን ግሪሳ እየጠሩ ፣ ሞያቸውንም እየፈተኑ ፣ አስመሳይ የፌስቡክ ዲያቆናትን በሙሉ ክህነታቸውን መያዛቸውም ተነገሯል ። እንዲህነችና "ለጉራጌ አጭበርባሪና መናፍቅ ካህንና ዲያቆን ይወድላታል ያለው ማነው? "
በእነ ኮብራው አሸናፊ ድጋፍ በወልቂጤ ማርያም በቅጽሯ ውስጥ ቢሮ የከፈቱ ማንነታቸው የማይታወቅ በርካታ ግለሰቦች በአፋጣኝ ቢሮዎቹን ዘግተው እንዲወጡና ድራሻባታቸውን እንዲያጠፉ መመሪያ መስጠታቸውም ተነግሯል ። " አሳየው ላየው" ይልሃል ይሄ ነው ወዳጄ ።
ከእንግዲህ ወዲህ አሉ ብፁዕነታቸው ከእንግዲህ ወዲህ ማንኛውም መንገደኛ ሰባኪና ዘማሪ ነኝ ባይ አዝማሪ ሁላ ያለሀገረ ስብከቱ ፈቃድ ፣ በየትኛውም ደብር አያገለግልም ። እንቢ ብሎ ትእዛዙን ንቆ ጆቢራዎቹን በመድረክ ላይ የሚያቆም አካል ካለ ግን እንጀራውን በአንዲት ቁራጭ ደብዳቤ አጥቶ ወገብ ዛላው ተቆምጦ ልኩን እንደሚይዝ የብፁዕነታቸው ሰይፍ የመሰለ ትዕዛዝ ያዘለች ትዕዛዛቸው አንደበት አውጥታ መናገሯም ተሰምቷል ። ይኽን በቀላል አማርኛ ስንፈታው " ውርድ ከራሴ " መሆኑ እንደሆነ ስምምነት ላይ ተደርሷ