የድል ዜና ፤ የምሥራችም ወሬ.!
ተሃድሶ ግሪሳው በድሬደዋ
ድባቅ ሊመታ ነው
*★★★*
ሃይ.! አቦ ምንድነው ሳ.! ይሉልሃላ የሀገሬ የድሬ ልጆች.! በሉ የተዋሕዶ አናብስት ይኽን ጦማር ለድሬዎች ፍቅር ሲባል #Share እናድርግላቸው ። #Comment ም እንስጣቸው ።
#ETHIOPIA | በ #ድሬደዋ #ደብረ_ሰላም #መድኃኔዓለም ካቴድራል ።
¶ ሐራጥቃ ተሐድሶን በማደባየት የምናውቃቸው አንጋፋዎቹ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የነገረ ተሃድሶ ኤክስፐርቶች #ልዩ_መንፈሳዊ_ጦርም ድሬደዋ ገብቷል ።
፩ኛ፦ ረዳት ፕሮፌሰር ዲያቆን #ያረጋል_አበጋዝ
፪ኛ፦ ዲያቆን መምህር #አባይነህ_ካሴ
፫ኛ፦ ዲያቆን መምህር #ታደሰ_ወርቁ. የጉባኤው ተጋባዥ መምህራን ናቸው ።
አሻም.! አሻማ.! ኢጆሌ ድሬዳዋ ፣ ደቻቱ ፣ ነምበርዋን ፣ ከዚራ ፣ ሳቢያን ፣ ለገሃሬ.! ሃይ.! አቦ ምንድነው ሳ.! ላልሰማ አሰሙና.! ከድሬ ከተማ የግሪሳውን ሰንኮፍ መንግላችሁ ጣሉት ይሏችኋል ኢትዮጵያውያን በሙሉ ።
¶ ከዛሬ ነሐሴ 25 – 28 ድረስ በድሬደዋ መድኃኔዓለም የሚካሄደው ፀረ ተሃድሶ ጉባኤ የአዋሳ ገብርኤሉና የናዝሬት ገብርኤሉ ፣ የሻሸመኔ እና የቦንጋው ደግሞም የዱባዩ አይነት የህዝብ ጎርፍ በድሬደዋም ይደገማል ። አከተመ ።
¶ #ልብበሉ ✔ ድሬደዋ ከሀረር ከተማ ቀጥሎ የተሃድሶዎቹ ዐይን ያረፈባት ከተማ ናት ። በዚህች ከተማ ላይ ሐራጥቃ ተሃድሶ ግሪሳዎቹ በሚገርም መልኩ ሰፊ ጊዜ በመስጠት ፣ ጉልበታቸው እኪሰበር ወገባቸው እስኪንቀጠቀጥም፣ ዐይናቸው እስኪፈዝ ያለመታከት ደክመውበታል ። መጠኑ የማይታወቅ የገንዘብና አለ የተባለ የሰው ኃይላቸውንም አፍሰውባታል ።
✔ #የተሃዶሶ አፈጣጠር በድሬዳዋና ድብቁ #ነውራቸው✔
¶ አድራሽ ፈረሶቹ ድሬደዋ ከተማን ለመቆጣጠር ያሰፈሰፉት በእነ በግዋሻው ዘመን አይደለም ። ያኔ ነው ያኔ ደርግ ወድቆ ኢህአዴግ እንደገባ ። ያኔ ነው የመንግሥት ለውጥን ተከትሎ በአቋራጭ ድሬደዋን ለመውረስ እነ ታዴ ያሰፈሰፉት ። መጀመሪያ ነምበር ዋን እመቤታችን ፣ በመቀጠል በቅርቡ ድሬደዋ ሥላሴን ፣ ከዚያም በሳቢያን ቅዱስ ገብርኤል መረባቸውን ዘርግተው መመንቀሳቀስ ሞክረው ነበር ። በተለይ አሁን በአሜሪካ የሚገኘው " ፓስተር መላኩ ባወቅ " በጀርመን ሚሺነሪዎች ጭምር በፓስተርነት ተመድቦ ይሠራ እንደነበር የሚያሳይ ሰነድም በእጄ ላይ ነው የሚገኘው ። ሰውየው ግልጽ ጴንጤ መሆኑን እያወቁ ነው " አባ ሞት እንቢ አባ ፒያኖ መልከጼዴቅ ክህነት ሰጥተው በአሜሪካ መርዙን እንዲዘራ መንገድ የጠረጉለት ። አይ አባ መልኬ ይኸው ሞትን እንደናፈቁ በቁማቸው ይሰቃያሉ ። ብድር በምድር ይልሃል ይሀ ነው ። ገና ምኑ ታይቶ ። መችስ ተነካና ። ያልተወራረደ ሂሳብ በመልከጼዴቅ ላይ ብቻ ሳይሆን በወልደ ትንሣኤም ላይ አለ ። " You will see " አለ ጋሽ ኦባማ.!
¶ የነምበር ዋን ማሪያም አለቃ የነበሩትና በወቅቱ አሁን ስማቸውን የማላስታውሰው አንድ የደብሯ አስተዳዳሪ የነበሩ ጀግና አባት ነበሩ ። ተሃድሶን ልክ ጌታ ልክ መቅደሱን በጅራፍ እየገረፈ እንዳጸዳው እሳቸውም እንዲያ ነበር ያደረጉት ። የለበሱት ቀሚስ አውልቀው በክብር አስቀመጡት ፣ ሱሪያቸውን እስከ ጉልበታቸው ሰቅስቀው ፣ የሸሚዛቸውን እጅጌም ሰብስበው ፣ የእጅ መስቀላቸውን አስቀምጠው ፣ ሁላችንም ወንዶች ነን እንግዲህ ይለይልናል በማለት ጭስ የጠገበ ሽመላቸውን ይዘው በቀጥታ በፒያኖ አሸሼ ገዳሜ ይሉ ወደ ነበሩት ሰንበት ተማሪዎች አዳራሽ ገቡ "። ወዳጄ እዚያ እንደደረሱማ ምን እንዳደረጉ ምን ይጠየቃል ። በያዙት ቆመጥ መጀመሪያ አጅሬ ፒያኖውን አንክተው ፣ አንክተው ድምፁን አጠፉት ፣ ቀጥሎም አዝማሪዎቹንም ወገብ ዛላቸውን እየቆመጡ ፣ አለሌና አዘጥዛጭ መንደሬ ሴቶቹንም በያዙት ሽመል እዠለጡ በሙሉ ጠርገው ፣ ጠርገው ከቤተክርስቲያኑ ግቢ በማስወጣት ከግቢው ውጪ አራግፈው ጣሏቸው ። በቃ አለቀ ። በድሬደዋ ማርያም የተሃፍሶ ወሬ ፋይሉ ተዘጋ ። ለእኔ እኚህ አባት ቁርጠኛ አባት እውነተኛ የተዋሕዶ መሪ ነበሩ ።
ወዳጄ በአሁኑ ጊዜ እንዲህ አይነት አባት ማግኘት የሰማይ ያህል ሩቅ ነው ። መነኩሴ ሆኖ ከሥራዬ ብባረር ምን እበላለሁ ይላል ። ጵጵስናዋን ስለሚፈልጋት ከሃገረ ስብከቱ ሰዎች ጋር መጣላት አይፈልግም ። በዝውውር ከሞቀ ካቴድራልና ከሃብታሞች ሰፈር ተቀይሮ ቅጠልና እንጨት በሚሸጡ ምስኪን ምዕመናን ሰፈር መመደብን እንደ ጦር ስለሚፈራ ትንፍሽ አይልም ። አሜሪካ አውሮፓ ለመሻገር ሲል አድርባይ ይሆናል ። አደራ እንዳለበት ይዘነጋዋል ። እናም ቅድስት ቤተክርስቲያን ስትታረድ ብትውል ጉዳዩ አይደለም ። በተለይ የአዲስ አበባ መነኮሳት በዚህ በኩል ብዙሃኑ ይወቀሳሉ ።
እስቲ በአዲስ አበባ አሁን ከኮተቤ ኪዳነምህረት ፣ ከእንጦጦ እግዚአብሔር አብ እና ከጃቴ ኪዳነምህረት በቀር ማን ደፍሮ ስለ ነገረ ተሃድሶ በደብሬ ለህዝቡ ግንዛቤ ልስጥ ብሎ ተነሣ ። ማንም የለም ማንም ። ሁሉም አይተ ጎይቶምንና የየኔታ ያሬድን ልጅ ዳዊት ያሬድን በመፍራት ጮጋ ነው ብለው ተቀምጠው ያሉት ። ዋሸሁ እንዴ???
በድሬደዋ ከዚያ በኋላ ነው እንግዲህ ህዝቡም የነቃው ። ጉዳዩም መነጋገሪያ ሆነ ፣ ሂርና ፣ ደደር ፣ ሃረዋጫ ፣ የመሳሰሉ ከተሞችም መነሻውን ሀረር መድኃኔዓለም አድርጎ በሚሰማራ የመናፍቃን ቅጥረኞች ይበጠበጥ ያዘ ። አሰበ ተፈሪ ፣ ከሀረር ቀጥሎ ተሃድሶ ነን ባዮቹ ተለዋጭ የማዘዣ ጣቢያቸውም አደረጓት ። ነገር ግን መሰረት ስለሌላቸው እንቅስቃሴያቸውው በፍጥነት ነው የሚከስመው ።
ምክንያቱም ምን መሰላችሁ ፣ ነገርየው የሚያስቅም ስለሆነ ልንገራችሁ ። በምስራቁ የሀገራችን ክፍል የሚደረገው የተሃድሶ እንቅስቃሴ ቶሎ ነው የሚከስመው ። ምክንያቱ ደግሞ አስቂኝ ነው ። እንደሚታወቀው የተሃድሶ አራማጆች ቅሰጣቸውን የሚያደርጉት በሌሊት ነው ። የአዳር ፕሮግራም ይሉታል እነሱ። እናም በዚያ የአዳር ፕሮግራም ላይ ወንዶቹም ሴቶቹም ታጥበውና ታጥነው ነው የሚገኙት ። እናም የአዳር ፕሮግራሙ መጀመሪያ በቀልድ ፣ በዋዛ ፈዛዛና በሳቅ ይጀመራል ፣ ከዚያም ሰባኪው ይነሳና " በስሙ ስላመንን ኃጢአት ብሎ ነገር የለም " ብሎ ለቀጣዩ የኃጢአት ሥራው ታዳሚውን ያመቻቻል ፣ ያሟሙቃል ፣ ያነሳሳል ። ከዚያ ጾም ይወገዛል ፣ ስግደት ይረገማል ፣ ንስሐ ለካህን መንገር አግባብ እንዳልሆነ ይደሰኩራል ። በመጨረሻም ማንኛውም ሰው ምንም አይነት ስም የተሰጠው ኃጢአት ቢፈፀም ጌታ አንድ ጊዜ በመስቀል ላይ ስለሞተልን ኩነኔ የሚባል የለም ይልና ጉባኤውን ከጽድቅ መንገድ ነጻ አድርጎ ለዝሙትና መዳራት መንገዱን ጠርጎ ይቀመጣል ። [ ዘማዊ ትዝታው በዚህ መንገድ ነው ሴቱን ሁሉ ጨፍጭጭፎ የጨረሰው]
በተለይ በድሬደዋ የሚገኙ የአዳር ፕሮግራሙ ታዳሚያን ሴቶች ለጉባኤውም ሲመጡ ፓንትና የጡት ማስያዣቸውን የሚያሳይ ስሜት ቀስቃሽ ስስ ጀለቢያ ለብሰው ስመሚመጡ የአዳር ፕሮግራሙ ታዳሚያን ወንዶች በእጅጉ ደስተኛ ነው የሚሆኑት ። የድሬደዋ ሙቀት ደግሞ የሴቶቹን ፊት በላብ ሲያወዛውማ ሰባኪው በፍጥነት የመኝታ ሰዓቱን ነው የሚናፍቀው ። የምትብለጨለጭ ሴት በተነጠፈ ፍራሽ ላይ ቁጭ አድርጎ ስብከት እግዚአብሔር ያሳያችሁ ። አከተመ ። ከዚያ በኋላማ ምኑ ይጠየቃል ዳይ ወደ ርቢ ጣቢያ ።
ይሄ ብቻም አይደለም ። እነዚህ ታዴዎች እምቡር እምቡር የሚሉት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው ። ያውም እስከሚያገቡ ድረስ ብቻ ። እናም እዚያ በአዳር ፕሮግራም ሲ