Forwarded from ግጻዌ
#የካቲት_16
ኮነት እሙ ለዮሐንስ መጥምቅ ወበዓለ እግዝእትነ በዘነሥአት ኪዳነ፡፡
#ዘነግህ_ምስባክ
ዘያነብራ ለመካን ውስተ ቤቱ
ወያስተፌሥሓ ለእመ ውሉድ
ዘያነብራ ለመካን ውስተ ቤቱ
#ትርጉም
መካኒቱን በቤት የሚያኖራት
ደስ የተሰኘችም የልጆች እናት የሚያደርጋት ሃሌሉያ
#መዝ_112:9
#ወንጌል
#ሉቃስ_1:5-18፡ወኮነ በመዋዕለ ሄሮድስ ንጉሠ ይሁዳ"በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ........................
................................................የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል፡፡"
@gitsawe

#መጋቢት_8
አርያኖስ ወማትያስ ሐዋርያ ወዮልያኖስ ሊቀ ጳጳሳት፡፡
#ዘነግህ_ምስባክ
እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ ወያድኅነኒ ምንትኑ ያፈርሀኒ
እግዚአብሔር ምእመና ለሕይወትየ ምንትኑ ያደነግፀኒ
ሶበ ይቀርቡኒ እኩያን ይብልዑኒ ሥጋየ፡፡
#ትርጉም
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኀኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ምንድር ነው?
እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው የሚያስደነግጠኝ ምንድር ነው?
ክፉዎች አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ
#መዝ_26:1-2
#ወንጌል
#ሉቃስ_18:35-ፍጻሜ፡ወእምዝ አልጺቆሙ ኢያሪሖ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆

#ጥር_21
በዓለ ዕረፍታ ለእግዝእትነ ወኢላርያ ቅድስት ወጎርጎርዮስ ወኤርምያስ ወጳውሎስ መኮንን ወሲላስ ካህን ወቀውስጦስ ወዮሐንስ ወአባ እስክንድርያ ወአስተርእዮተ እግዝእትነ በደብረ ማኅው ምስለ ዮሐንስ፡፡
#ዘነግህ_ምስባክ
ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር
ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን
እስመ አጽንዐ መናስግተ ኆኃትኪ፡፡
#ትርጉም
ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ
ጽዮንም ለአምላክሽ እልል በዪ
የደጆችሽን መወርወርያ አጽንቶአልና፡፡ #መዝ_147:1-2