Forwarded from ግጻዌ
#የካቲት_16
ኮነት እሙ ለዮሐንስ መጥምቅ ወበዓለ እግዝእትነ በዘነሥአት ኪዳነ፡፡
#ዘነግህ_ምስባክ
ዘያነብራ ለመካን ውስተ ቤቱ
ወያስተፌሥሓ ለእመ ውሉድ
ዘያነብራ ለመካን ውስተ ቤቱ
#ትርጉም
መካኒቱን በቤት የሚያኖራት
ደስ የተሰኘችም የልጆች እናት የሚያደርጋት ሃሌሉያ
#መዝ_112:9
#ወንጌል
#ሉቃስ_1:5-18፡ወኮነ በመዋዕለ ሄሮድስ ንጉሠ ይሁዳ"በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ........................
................................................የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል፡፡"
@gitsawe