Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_8
አርያኖስ ወማትያስ ሐዋርያ ወዮልያኖስ ሊቀ ጳጳሳት፡፡
#ዘነግህ_ምስባክ
እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ ወያድኅነኒ ምንትኑ ያፈርሀኒ
እግዚአብሔር ምእመና ለሕይወትየ ምንትኑ ያደነግፀኒ
ሶበ ይቀርቡኒ እኩያን ይብልዑኒ ሥጋየ፡፡
#ትርጉም
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኀኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ምንድር ነው?
እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው የሚያስደነግጠኝ ምንድር ነው?
ክፉዎች አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ
#መዝ_26:1-2
#ወንጌል
#ሉቃስ_18:35-ፍጻሜ፡ወእምዝ አልጺቆሙ ኢያሪሖ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
አርያኖስ ወማትያስ ሐዋርያ ወዮልያኖስ ሊቀ ጳጳሳት፡፡
#ዘነግህ_ምስባክ
እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ ወያድኅነኒ ምንትኑ ያፈርሀኒ
እግዚአብሔር ምእመና ለሕይወትየ ምንትኑ ያደነግፀኒ
ሶበ ይቀርቡኒ እኩያን ይብልዑኒ ሥጋየ፡፡
#ትርጉም
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኀኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ምንድር ነው?
እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው የሚያስደነግጠኝ ምንድር ነው?
ክፉዎች አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ
#መዝ_26:1-2
#ወንጌል
#ሉቃስ_18:35-ፍጻሜ፡ወእምዝ አልጺቆሙ ኢያሪሖ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆