ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.85K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
ኅብረቃል ፌስቲቫል

በርካታ ግጥሞች የሚቀርቡበት፣ ሙዚቃ፣ ስዕል፣ የዕደ ጥበብ ውጤቶች፣ ጨዋታዎች፣ አዝማሪ፣ ጭውውቶች፣ መነባንቦች፣ ክፍት መድረክ፣ ኩምክና፣ መጽሐፍት፣ የጥበብ ውጤቶች እና ሌሎችም በርካታ መዝናኛዎች በኅብር የተሰናሰሉበት የመጀመሪያው የግጥም ፌስቲቫል-በግጥም ሲጥም እና በቅርንፉድ ዲጂታልስ!


#HibreQal #poetryfestival #thefirstpoetryfestival
#poetry #worldpoetryday #artinaddis #gitemsitem #krinfud #Harar_Beer #Felek #LinkUp_Addis #Poetic_Saturdays
#art #games #food #music #poetry
👍2
የኅብረቃል ድምቀት የነበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!!!

ፌስቲቫሉን ስፖንሰር በማድረግ እውን እንዲሆን ያገዘን ሐረር ቢራም ውሎ ይግባ!
ፈለክ በአጋርነት አብሮን ስለነበረም ከልብ እናመሰግናለን!

Shout out to the beautiful HibreQal crowed and all who were there!!! The turn out was great, it didn't look like a first edition!

Thank you Harar Beer for sponsoring our unique festival!
Felek Notebooks, we are proud to call you a partner in pulling off this one of a kind event!

#HibreQal_Festival #World_Poetry_Day #HibreQal2022 #Poetry

#Harar #Felek #Poetic_Saturdays #LinkUp_Addis

#Krinfud #GitemSitem
👍1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወሩን ጠብቃ ሳትቋረጥ ለሃያሁለተኛ ጊዜ የምትካሄደው የሽፍታዋ ግጥም ሲጥም መድረኳን ለሁላችሁም ክፍት አድርጋ ትጠብቃችኋለች!

ኑ በዚህ ትውልድ የፈጠራ እና የስነግጥም አቅም ተደመሙ
ስራችሁንም ለማቅረብ ክፍቱን መድረክ ተጠቀሙ!

ቦታ:- ቦሌ ሞኤንኮ አጠገብ በሚገኘው ሽፍታ ሬስቶራንት
መግቢያ:- 100 ብር
ቀድመው ለሚገኙ 50 ሰዎች አንድ ነጻ አራዳ

የግጥም ሰው ይበለን!

#gitemsitem #poetic_saturdays #arada #shifta #linkup_addis #krinfuddigitals #heransyoga #poetry #artinaddis #poetrylovers
👍3
ከ ጥቂት እረፍት በኋላ የሽፍታዋ ግጥም ሲጥም ወደ መድረክ ተመልሳለች ፤ በ አድዋ ዋዜማ ጀግንነት ፣ ነፃነት፣ ጥቁርነት፣ ሠውነት ዙርያ ያጠነጠኑ ግጥሞችን፣ሙዚቃዎችን እና ሌሎች የጥበብ ስራዎችን ከእናንተው እናደምጣለን ::


ከመግቢያው የሚገኘው ሙሉ ገቢ ወንድማችን ለሆነው ለ "ግጥማዊ ቅዳሜው" ቢኒ የህክምና ወጪ የሚውል ይሆናል ::


📅 ረቡዕ:- የካቲት 22

🕐 12:30 ይጀምራል

💳 100ብር ብቻ

📍ሽፍታ ሬስቶራንት :- ቦሌ ከ ሞኢንኮ ከፍ ብሎ ከ ዘሃብ ሆቴል ፊት ለፊት

#shifta #gitemsitem #poetic_Saturdays #kirunfuddigitals #heransyoga #linkup_addis #hibreqal #poetrylovers
1👍1