ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.85K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
ኅብረቃል ፌስቲቫል

በርካታ ግጥሞች የሚቀርቡበት፣ ሙዚቃ፣ ስዕል፣ የዕደ ጥበብ ውጤቶች፣ ጨዋታዎች፣ አዝማሪ፣ ጭውውቶች፣ መነባንቦች፣ ክፍት መድረክ፣ ኩምክና፣ መጽሐፍት፣ የጥበብ ውጤቶች እና ሌሎችም በርካታ መዝናኛዎች በኅብር የተሰናሰሉበት የመጀመሪያው የግጥም ፌስቲቫል-በግጥም ሲጥም እና በቅርንፉድ ዲጂታልስ!


#HibreQal #poetryfestival #thefirstpoetryfestival
#poetry #worldpoetryday #artinaddis #gitemsitem #krinfud #Harar_Beer #Felek #LinkUp_Addis #Poetic_Saturdays
#art #games #food #music #poetry
👍2
የኅብረቃል ድምቀት የነበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!!!

ፌስቲቫሉን ስፖንሰር በማድረግ እውን እንዲሆን ያገዘን ሐረር ቢራም ውሎ ይግባ!
ፈለክ በአጋርነት አብሮን ስለነበረም ከልብ እናመሰግናለን!

Shout out to the beautiful HibreQal crowed and all who were there!!! The turn out was great, it didn't look like a first edition!

Thank you Harar Beer for sponsoring our unique festival!
Felek Notebooks, we are proud to call you a partner in pulling off this one of a kind event!

#HibreQal_Festival #World_Poetry_Day #HibreQal2022 #Poetry

#Harar #Felek #Poetic_Saturdays #LinkUp_Addis

#Krinfud #GitemSitem
👍1🔥1
ብዙዎች ጓጉተው የሚጠብቁት የሽፍታው ክፍት መድረካችን ደረሰ

ለማቅረብ የምትፈልጉ ሰዎች በሙሉ 12 ሰዓት ላይ ሞኤንኮ አጠገብ በሚገኘው በሽፍታ ተገኝታችሁ መመዝገብ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።

መግቢያ 50 ብር ከአንድ ነጻ አራዳ ጋር!

#shifta #gitemsitem #arada #semuaudio #krinfud #linkupaddis #poeticsaturdays #heransyoga #hibreqal
👍2
የኸው ክፍት መድረካችን ተመልሶ መጣ!

የሽፍታው ግጥም ሲጥም ለሁላችሁም ክፍት ሆኖ የሚጠብቃችሁ ልዩ የጥበብ መሰናዶ

12 ሰዓት ላይ በቦታው የተገኙትን ብቻ እንመዘግባለን፣ ልክ ተኩል ሲል ማቅረብ ይጀምራሉ

ኑ አቅርቡ ፣ ኑ አጣጥሙ!

በዛውም ደግሞ ለታዳጊዎች ቤተተመጽሐፍት በማቋቋም ላይ ያሉ ቀና ወጣቶችን በማገዝ ላይ በመሆናችን የተቻላችሁን ያህል መጽሐፍ በማምጣት እንድትለግሱ ጥሪ እናቀርባለን

Here we are again with our November edition
Gitem Sitem at Shifta, an open.mic circle of fun and poetry

Sign up starts at 6 pm and performers will bless the mic starting from 6:30pm

Come perform, come witness

#poetry #artinaddis #gitemsitem #poeticsaturdays #linkupaddis #krinfud #arada #shifta #heransyoga
👍51