#እኔም_ከመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ጎን_ነኝ።
ፍትህ በግለሰብ መብቷን ለተነጠቀችው ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን።
#ቢሾፕ_ዳዊት_ሞላልኝ
#ያገኘነውን_መብት_በግለሰቦች_ልንነጠቅ_አንችልም"
የመካነ ኢየሱስን ቤተክርስቲያንን ለመዝጋት እና የሚረዱ 250 ህጻናት እና ቆራቢ አባላትን ለመበተን እና አምልኮአችን ላይ የመጣውን ይሄንን ሰረዓት በፍጹም የማንቀበል መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቅልን።
#ሐዋሪያውን_ዘላለም_ጌታቸው

❤1
#ይህ_ጉዳይ_የቤተክርስቲያን_የህልውና_ጉዳይ_ነው
#እኔም_ከመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ጎን_ነኝ።
የነፃነት ዘመን እንዲመጣ ብዙ ዋጋ ከፍለናል፣ ስለወንጌል በሞት መካከል አልፈናል። እኛ ዋጋ የከፈልነው አዲሱ ትውልድ በነፃነት እንዲያመልክ ነው። በፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ላይ በአንድ ግለሰብ የተነሳ የተላለፈው ውሳኔ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን። እኔም በዘመኔ ሁሉ ካገለገልኩባት ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን እቆማለሁ።
#ቄስ_በሊና_ሳርካ
የፈረንሳይ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በውስጥዋ ከ 250 ልጆችና ወጣቶች አሏት ይህን ትውልድ የያዘችን ቤተ እምነት ለማዘጋት መጣር ወንጀል ነው። ትውልድ የሚታነጽበት ቦታዎች ሁሌም ክፍት መሆን አለባቸው።
#ዘማሪት_ሶፊያ_ሽባባው

ግለሰብ ቤተክርስቲያንን ሊያዘጋ አይችልም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ።
#አገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ
ብዙዎችን ያሳደገች ለአመታት የኖረች ታላቅ ቤተክርስቲያን በአንድ ግለሰብ የተነሳ ፈፅሞ ልትዘጋ አይገባም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ።
#ሐዋሪያው_ታምራት_ታረቀኝ

የተፈፀመው ልክ ያልሆነ ነገር ነው ቤተክርስቲያን ከግለሰቦች በላይ ነች። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን እቆማለሁ።
#ነብይ_ሔኖክ_ግርማ
ፍትህ በግለሰብ መብቷን ለተነጠቀችው ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን። እኔም ከመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ። ቤተክርስቲያናችን በአስፈላጊው ሁኔታ ሁሉ ከፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን እንደምትቆም ላረጋግጥ እወዳለው።
#ነቢይ_ኢዩ_ጩፋ

ልክ ያልሆነውን ልክ አይደለም እንላለን። የፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርክቲያንን ለመዝጋት የተደረገው ነገር ልክ አይደለም ግለሰብ ከቤተክርስቲያን የበለጠ ስልጣን የለውም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን እቆማለሁ።
#መጋቢ_እና_ዘማሪ_እንዳ ወ/ጊዮርጊስ
ብዙ አቅም የሌላቸው ሴቶችና ህፃናት የሚረዱባት ፣ ብዙዎች አገልጋይ ሆነው የሚነሱባት የፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን እዚህ ግባ በማይባል ምክንያት መዘጋቷ ልባችንን ሰብሮታል። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን።
ከመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ
#ነብይት_ዮዲት_ተስፋዬ