የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.05K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#ይህ_ጉዳይ_የቤተክርስቲያን_የህልውና_ጉዳይ_ነው
#እኔም_ከመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ጎን_ነኝ

ግለሰብ ቤተክርስቲያንን ሊያዘጋ አይችልም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ።
#አገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ

ብዙዎችን ያሳደገች ለአመታት የኖረች ታላቅ ቤተክርስቲያን በአንድ ግለሰብ የተነሳ ፈፅሞ ልትዘጋ አይገባም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን። ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ።
#ሐዋሪያው_ታምራት_ታረቀኝ