የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.05K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#እኔም_ከመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ጎን_ነኝ
ፍትህ በግለሰብ መብቷን ለተነጠቀችው ለፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን።
#ቢሾፕ_ዳዊት_ሞላልኝ
#ያገኘነውን_መብት_በግለሰቦች_ልንነጠቅ_አንችልም"
የመካነ ኢየሱስን ቤተክርስቲያንን ለመዝጋት እና የሚረዱ 250 ህጻናት እና ቆራቢ አባላትን ለመበተን እና አምልኮአችን ላይ የመጣውን ይሄንን ሰረዓት በፍጹም የማንቀበል መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቅልን።
#ሐዋሪያውን_ዘላለም_ጌታቸው
1