የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.16K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#ይህ_ጉዳይ_የቤተክርስቲያን_የህልውና_ጉዳይ_ነው
#እኔም_ከመካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስቲያን_ጎን_ነኝ

የነፃነት ዘመን እንዲመጣ ብዙ ዋጋ ከፍለናል፣ ስለወንጌል በሞት መካከል አልፈናል። እኛ ዋጋ የከፈልነው አዲሱ ትውልድ በነፃነት እንዲያመልክ ነው። በፈረንሳይ መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ላይ በአንድ ግለሰብ የተነሳ የተላለፈው ውሳኔ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም። ፍትህ ለፈረንሳይ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን። እኔም በዘመኔ ሁሉ ካገለገልኩባት ከመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጎን እቆማለሁ።
#ቄስ_በሊና_ሳርካ

የፈረንሳይ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በውስጥዋ ከ 250 ልጆችና ወጣቶች አሏት ይህን ትውልድ የያዘችን ቤተ እምነት ለማዘጋት መጣር ወንጀል ነው። ትውልድ የሚታነጽበት ቦታዎች ሁሌም ክፍት መሆን አለባቸው።
#ዘማሪት_ሶፊያ_ሽባባው