የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
#የካቲት_3_2017_ዓ_ም_የኢትዮጵያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተ_ክርስቲያናት_ካውንስል_ከቢሊግርሃም_ኢቫንጀሊስቲክ_አሶሴሽን_ጋር በመተባበር የካቲት 29 እና 30 በመስቀል አደባባ ለሚደረገው ታላቅ የስብከተ ወንጌል አስመልክቶ የካውንስል ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ። የእግዚአብሔር የተስፋና የፍቅር መልዕክት ለአዲስ አበባና አካባቢው አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ፡ ጥር 30 ቀን 2017…
"ኢትዮጵያ ውብና ጠንካራ አገር ነች። ከዚህ ታላቅ አገር ህዝብ ጋር ለማሳለፍ ሁል ጊዜ እጓጓለሁ "ሲሉ የቢሊ ግርሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን (BGEA) ፐሬዝዳንት እና በኢትዮጵያ ውስጥ ለአስርት አመታት በበጎ አድራጎት ሥራ ተሰማርቶ ሲሰራ የቆየው የአለም አቀፍ የከርስቲያን እርዳታ ድርጅት የሆነው የሳማሪታን ፐርስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃም ተናግረዋል።"አገሪቷን ስጎበኝ ይህ ለ11ኛ ጊዜ ይሆናል፤ በዚህ ጊዜ ከዚህ ቀደም እዚህ ሰርቼው የማላውቀውን ነገር አደርጋለሁ። በአብያተ ከርስቲያናት ግብዣ በአገሪቱ ትልቁ አደባባይ በመገኘት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚሆን መልእክት አቀርባለሁ። እሱም ሕይወት ለዋጭ የሆነው እግዚአብሔር እንደሚወደን፣ እንደምንከባከበንና ለሕይወታችን ዓላማ እንዳለው የሚያሳይ የምሥራች መልዕከት ነው። "
መለኮታዊ ጉብኝት ደስታ በዋና ከተማው እና በመቶዎች በሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮች ርቀው ባሉ ማህበረሰቦች ውስጥ ሕይወታቸውን እየገነባ እንዳለ እየታየ ነው። በዚህ ዝግጅት ላይ ለወንጌል መልዕከት ምላሽ የሚሰጡትን ጨምሮ፣ አማኞች የክርስቶስን ፍቅር ከሌሎች ጋር በብቃት እንዲካፈሉ ለማገዝ በቢሊ ግራሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን የስልጠና ክፍለ ጊዜዎች በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የአጥቢያ ቤተከርስቲያን አባላት ተሳትፈዋል። በዝግጅቱ ላይ የመጓጓዣ ትራንስፖርት በማጣት ለመሳተፍ የሚቸገሩ ሰዎችን ወደ መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ መርሐ ግብር ለማምጣት በመቶዎች የሚቆጠሩ ነጻ አውተቡሶች ለስምሪት ተይዘዋል። በከተማውና በዙሪያዋ በርካታ የጸሎት ቡድኖች በእያንዳንዱ ቀን ለዝግጅቱ የማያቋርጥ ጸሎት በመጸለይ ላይ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ከርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ ቁስ ደረጀ ጀምበሩ፡ "ብዙ የተለያዩ ፈተናዎች እና ትግሎች አሉብን - ድህነት እና ግጭት የበዛ ነው። አሁን ጊዜው የተሐድሶና የመኒቃቃት ነው። የሚያስፈልገን የእየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ነው። ለምድራችን ፈውስ ለየመጣ የሚችለው ልብንና አእምሮን ሊለውጥ የሚችለው ይህ ብቻ ነው። "በማለት ተናግረዋል።
በማስከተልም፡ " እጆቻችንን ወደ እግዚአብሔርእንዘረጋለን። እርሱን ስናዳምጠው ሕይወትን ይለውጣል፣ ሀገርንም ይለውጣል። ፊት ለተሐድሶ እንፈልጋለን፡ በዚህች ምድር እግዚአብሔር የሚያደርገውን ለማየት እጓጓለሁነ ለቤተከርስቲ ስቲያናት ብቻ ስይሆን ለሀገራችን ጭምር ፊቱን እንፈልጋለን" ብለዋል።
መለኮታዊ ጉብኝት ሁሉም ሰው እንዲካፈለው የተጋበዘበት መርሐ ግብር ነው። የዝማሬ አገልግሎት ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ከአሜሪካን ሀገር በመጡ መዘምራንና በዚ ባሉ ኢትዮጵያዊያን የሶሎ መዘምራን ይቀርባል፣ መጋቢ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ፣ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ ፣ዘማሪ ሃና ተክሌ፣ ዘማሪ ጉቱ ሽፈራውና የጎብረት መዘምራን ዝማሬ ያቀርባሉ።

👍15❤7
የካቲት 3፣ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቢሊግርሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን ጋር በመተባበር የካቲት 29 እና 30 በመስቀል አደባባ ለሚደረገው ታላቅ የስብከተ ወንጌል አስመልክቶ የካውንስል ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።
ጋዜጣዊ መግለጫ
የእግዚአብሔር የተስፋና የፍቅር መልዕክት ለአዲስ አበባና አካባቢው
አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ፡ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም - የቢሊ ግራሃም የወንጌል ማኅበር በ1952 ዓ.ም ወንጌላዊ ቢሊግራሃም በአዲስ አበባ ስቴዲየም ወንጌል ከሰበኩና በንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ በቤተ መንግስታቸው በክብር ተጋበዘው ከተሸለሙ ከ65 ዓመታት በዃላ የካቲት 29 እና 30 በመስቀል አደባባይ ለሚያደርገው ታሪካዊ የሁለት ቀናት መርሐ ግብር ወደ አዲስ አበባ እየተመለሰ ይገኛል።
h1.600 በላይ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት የወንጌላዊ ቢሊ ግርሃም ልጅ የሆኑትን ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግርሃምን በአዲስ አበባ እንዲሰብኩ በመጋበዝ ከቢሊ ግራሃም የወንጌል ማኅበር /ቢሊግርሃም ኢቫንጀሊስቲክኣሶሊሽን ጋር በመተባበር ላይ ይገኛሉ። ልከ እንደ አባታቸው ፍራንከሊን ግራሃም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥልቅ እና ታላቅ አክብሮት ያላቸው ሲሆን ላለፉት 40 አመታትም ወደዚህች ሀገር በተደጋጋሚ መጥተዋል።
"ኢትዮጵያ ውብና ጠንካራ አገር ነች። ከዚህ ታላቅ አገር ህዝብ ጋር ለማሳለፍ ሁል ጊዜ እጓጓለሁ "ሲሉ የቢሊ ግርሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን (BGEA) ፐሬዝዳንት እና በኢትዮጵያ ውስጥ ለአስርት አመታት በበጎ አድራጎት ሥራ ተሰማርቶ ሲሰራ የቆየው የአለም አቀፍ የከርስቲያን እርዳታ ድርጅት የሆነው የሳማሪታን ፐርስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃም ተናግረዋል።
"አገሪቷን ስጎበኝ ይህ ለ11ኛ ጊዜ ይሆናል፤ በዚህ ጊዜ ከዚህ ቀደም እዚህ ሰርቼው የማላውቀውን ነገር አደርጋለሁ። በአብያተ ከርስቲያናት ግብዣ በአገሪቱ ትልቁ አደባባይ በመገኘት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚሆን መልእክት አቀርባለሁ። እሱም ሕይወት ለዋጭ የሆነው እግዚአብሔር እንደሚወደን፣ እንደምንከባከበንና ለሕይወታችን ዓላማ እንዳለው የሚያሳይ የምሥራች መልዕከት ነው። "
መለኮታዊ ጉብኝት ደስታ በዋና ከተማው እና በመቶዎች በሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮች ርቀው ባሉ ማህበረሰቦች ውስጥ ሕይወታቸውን እየገነባ እንዳለ እየታየ ነው። በዚህ ዝግጅት ላይ ለወንጌል መልዕከት ምላሽ የሚሰጡትን ጨምሮ፣ አማኞች የክርስቶስን ፍቅር ከሌሎች ጋር በብቃት እንዲካፈሉ ለማገዝ በቢሊ ግራሃም ኢቫንጀሊስቲክ አሶሴሽን የስልጠና ክፍለ ጊዜዎች በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የአጥቢያ ቤተከርስቲያን አባላት ተሳትፈዋል። በዝግጅቱ ላይ የመጓጓዣ ትራንስፖርት በማጣት ለመሳተፍ የሚቸገሩ ሰዎችን ወደ መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ መርሐ ግብር ለማምጣት በመቶዎች የሚቆጠሩ ነጻ አውተቡሶች ለስምሪት ተይዘዋል። በከተማውና በዙሪያዋ በርካታ የጸሎት ቡድኖች በእያንዳንዱ ቀን ለዝግጅቱ የማያቋርጥ ጸሎት በመጸለይ ላይ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ከርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ ቁስ ደረጀ ጀምበሩ፡ "ብዙ የተለያዩ ፈተናዎች እና ትግሎች አሉብን - ለዚህም ድህነት እና ግጭት የመሳስሉትን መጥቀሰ ይቻላል። በአሁን ጊዜው የተሐድሶና የመኒቃቃት ወቅት ነው ብለን እናምናለን። ለዚህም የሚያስፈልገን የእየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ነው። በአሁኑ ወቅት ለምድራችን ፈውስ ሊየመጣ የሚችለው ልብንና አእምሮን ሊለውጥ የሚችለው ወንጌል ብቻ ነው። "በማለት ተናግረዋል። በማስከተልም፡ እንደቃሉ " እጆቻችንን ወደ እግዚአብሔር እንዘረጋለን። “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።” (2ዜና 7፥14) እርስን ስናዳምጠው የእያንዳንዳችን ሕይወትን ይለውጣል፣ ሀገርንም ይለውጣል። ስለሆነም የእግዚአብሔር ፊት ለተሐድሶ እንፈልጋለን። በዚህች ምድር እግዚአብሔር የሚያደርገውን ለማየት በጉጉት እንጠብቅ ለአብያተ ክርስቲያናት ብቻ ስይሆን በሀገራችን ጭምር አዲስ ነገር ይሆን ዘንድ ፊቱን መፈለግ አለብን ብለዋል።
መለኮታዊ ጉብኝት ሁሉም ሰው እንዲካፈለው የተጋበዘበት መርሐ ግብር ነው። የዝማሬ አገልግሎት ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ከአሜሪካን ሀገር በመጡ መዘምራንና በዚ ባሉ ኢትዮጵያዊያን የሶሎ መዘምራን ይቀርባል፣ መጋቢ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ፣ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ ፣ዘማሪ ሃና ተክሌ፣ ዘማሪ ጉቱ ሽፈራውና የጎብረት መዘምራን ዝማሬ ያቀርባሉ።
እስከዚያው ድረስ በጸሎት እንትጋ አግዚአብሔር እንዲያስበን ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ እንዲጠብቅ በበረከቱም እንዲጎበኝ በትጋት እንጸልይ ጌታም ድንቅ ነገር በምድራችን እንደሚያደርግ በማመን አግዚአብሔር ሕዝባችንን ሀገራችንን ኢትዮጵያ በድንቅ አሠራሩ ይባረክ። አሜን

🙏10❤5👍4
#ኑ_የአምልኮ_ኪዳናችንን_እናድስ
ዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ኑ የአምልኮ ኪዳናችንን እናድስ በሚል መሪ ቃል እንደምታገለግል በሐርመኒ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል።
የክርስቶስ ተልዕኮ ቤተክርስቲያን መጋቢ የሆኑት ዶክተር ተስፋሁን ቤተ ክርስቲያን ያለፉትን 17 ዓመታት በኢትዮጵያ ምድር እንዲሁም በክርስቶስ ተልዕኮ አገልግሎት አማካኝነት በአሜሪካ ስታገለግል መቆየቷን በመግለፅ ይኼንን ልዩ መርሃ ግብር በማዘጋጀት እንደምትጠብቅ ተናግረዋል።
የመርሃ ግብሩ አጋር የሆኑት አርት ሚኒስትሪ ኢትዮጵያን ወክለው የተገኙ መጋቢ፣ አርቲስት ደበሽ ተመስገን እንዲሁም የኢልቬዜት ኢቨንት ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሩት ሃይሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
"የአምልኮ ቃልኪዳናችንን እናድስ" የተሰኘው መርሃ ግብር የወንጌል ስርጭት ሳምንት፣ የፆም እና ፀሎት አዋጅ እንዲሁም ትምህርታዊ ጉባኤዎች እንደሚኖሩት የሚጠበቅ ሲሆን ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017ዓም የመዝጊያ መርሃ ግብሩ ላይ በዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) የተፃፈ "የቃልኪዳን ፍቅር" የተሰኘ መፅሐፍ ይመረቃል።
በዕለቱ ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ እና ዘማሪት አዜብ ሐይሉ የሚያገለግሉ ሲሆን ለረጅም ዓመታት በዝማሬ ያገለገለችንን እህታችንን በፕሮግራሙ ላይ ሁላችንም በመገኘት ፍቅራችንን እንድንገልፅ አደራ አሳስበዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

❤8👍2
#ቤዛ_ኢንተርናሽናል_ቸርች_የ2017_ዓ_ም_የአፍሪካ_ተነሺ_ኮንፍረንስ_ተጀመረ።
የቤዛ ኢንተርናሽናል ቸርች ከ16 ዓመታት ቆይታ በኋላ አዲስ የአምልኮ አዳራሽ ወይም የአፍሪካ አምልኮ ማዕከል በይፋ ተጀምሮዋል።
የቤተክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ቤተ መንግስቱ ይህ የአካባቢ ለውጥ ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር ታማኝነት ሙላት እና ለቤተ ክርስቲያናችን አዲስ ወቅት ነው።ወደዚህ አዲስ ጅምር ስንገባ፣ ከየት እንደመጣን እናስታውሳለን ጉዞው በትንሽ የቤት ውስጥ መሰባሰብ የጀመረው እና አሁን ወደዚህ አስደናቂ ጊዜ መርቶናል። በነገር ሁሉ የረዳንን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ታሪካችን የእምነት፣ የመለወጥ እና የማይካድ የእግዚአብሔር በህይወታችን የመገኘት ማስረጃ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጀ በመገኘት በዚህ ሁሉ አመታት ውስጥ በነገር ሁሉ የረዳቸውን እግዚአብሔርን በማመስገንና “ከፊተኛው ይልቅ የዚህ የሁለተኛው ቤት ክብር ይበልጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ በዚህም ስፍራ ሰላምን እሰጣለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”ሐጌ 2፥9 የለውን የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ጸሎት አደርገዋል።
በተገነባው የአምልኮ አደራሽ ውስጥ ከየካቲት 2/2017 ዓ.ም የተጀመረው ተነሺ አፍሪካ እስከ የካቲት 6/2017 ዓ.ም የሚቀጥል እንደሆነና የአብያተክርስቲያናት መሪዎች ፣ ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች እና አብረዉ በስራ ሲደክሙ የነበሩ የቤተክርስቲያን አባላት በተገኙበት የአምልኮ አዳራሽ በድምቀት ይመረቃል።

👍5🙏4❤3
#የኢትዮጵያ_ቃለ_ሕይወት_ቤተ_ክርስቲያን_ም_ፕሬዝዳንትና_የልማት_ኮሚሽኑ_ቦርድ_ሰብሳቢ_የሆኑት_ዶ_ር_ስሞዖን_ሔሊሶ_የተመራ_ቡድን_በኦሮሚያ_ክልል_ምስራቅ_ሐረርጌ_ሚደጋቶላ_ወረዳ_የሚሰሩ_የፕሮጀክት_ስራዎችን_ጉብኘት_አደረገ።
በጉብኝታቸው በአካባቢው እየሰራ ያለውን የፕሮጀክት አፈጻጸም አድንቀው በአከባቢው በተከሰተ ድርቅ አደጋ ለተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች የፍየል፣ የምርጥ ዘር፣ የራስ አገዝ ማደራጀት፣ ጥብቅ ግብርና እና የተሰሩ የውሃ ስራዎች ማህበረሰቡን ተጠቃሚ እያደረገ እንዳለ በጉብኝታቸው ወቅት መመልከት ችለዋል፡፡
ልማት ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ የሚስተዋለውን የውሃ እጥረት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የ350 ሜትር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ ለማስቆፈር የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጧል፡፡
ይህ ፕሮጀክት ለአካባቢው ህዝብ ዘላቂ እና ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል ሲሆን ለማስቆፈርም ከ27 ሚሊየን ብር በላይ መመደቡ ተገልጿል፡፡
ዶ/ር ስሞዖን ሔሊሶ “ይህ ከምንሰራቸው በርካታ የሰብዓዊ እርዳታ እና ልማት ስራዎች መካከል አንዱ ነው በዓመት እስከ 2 ቢሊዮን ብር በመበጀት የተለያዮ ስራዎችን በሁሉ የአገርቱ ክፍሎች እየሰራን እንደሆነ ተናግረዋል።
“እንደ ወረዳችን በጣም ከፍተኛ ችግር የሆነውን የውሃ ችግር ለመቅርፍ ልማት ኮሚሽኑ ስራ ስለ ጀመረ ከልብ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰበአዊ እርዳታ እና ልማት ኮሚሽን በድርቅ ለተጎዱ ህብረተሰቦች የአስቾኮይ ጊዜ እርዳታን በመስጠት ለ644 አባወራዎች በመድረሱ እና በርካታ ስራዎችን እየሰራ ስለሚገኝ ዘመን የማይሽረውን ታሪክ ሰርታችዏል ያሉት ደግሞ የሚዳጋቶላ ወረዳ ዋና አስተዳደር አብዲ ኢብራሂም ናቸው።

❤11👍5