#ኑ_የአምልኮ_ኪዳናችንን_እናድስ
ዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ኑ የአምልኮ ኪዳናችንን እናድስ በሚል መሪ ቃል እንደምታገለግል በሐርመኒ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል።
የክርስቶስ ተልዕኮ ቤተክርስቲያን መጋቢ የሆኑት ዶክተር ተስፋሁን ቤተ ክርስቲያን ያለፉትን 17 ዓመታት በኢትዮጵያ ምድር እንዲሁም በክርስቶስ ተልዕኮ አገልግሎት አማካኝነት በአሜሪካ ስታገለግል መቆየቷን በመግለፅ ይኼንን ልዩ መርሃ ግብር በማዘጋጀት እንደምትጠብቅ ተናግረዋል።
የመርሃ ግብሩ አጋር የሆኑት አርት ሚኒስትሪ ኢትዮጵያን ወክለው የተገኙ መጋቢ፣ አርቲስት ደበሽ ተመስገን እንዲሁም የኢልቬዜት ኢቨንት ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሩት ሃይሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
"የአምልኮ ቃልኪዳናችንን እናድስ" የተሰኘው መርሃ ግብር የወንጌል ስርጭት ሳምንት፣ የፆም እና ፀሎት አዋጅ እንዲሁም ትምህርታዊ ጉባኤዎች እንደሚኖሩት የሚጠበቅ ሲሆን ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017ዓም የመዝጊያ መርሃ ግብሩ ላይ በዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) የተፃፈ "የቃልኪዳን ፍቅር" የተሰኘ መፅሐፍ ይመረቃል።
በዕለቱ ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ እና ዘማሪት አዜብ ሐይሉ የሚያገለግሉ ሲሆን ለረጅም ዓመታት በዝማሬ ያገለገለችንን እህታችንን በፕሮግራሙ ላይ ሁላችንም በመገኘት ፍቅራችንን እንድንገልፅ አደራ አሳስበዋል።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!

❤8👍2