Yismake Worku
20.6K subscribers
334 photos
9 videos
1 file
69 links
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions.

Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku
Download Telegram
"...ጉንዳኖች ውሀ ሲሻገሩ አይተህ ታውቅ ከሆነ በውሃው ላይ ተያይዘው ተያይዘው ይቆማሉ። ጉንዳኖች ተያይዘው በወንዝ ላይ በሚሰሩበት መንገድ ሌሎች ብዙ ጉንዳኖች ይሻገራሉ። ተያይዘዉ ይሻገራሉ። ተደጋግፈው አስፈሪውን ወንዝ ይሻገሩታል። ባይያያዙና ባይደጋገፉ ግን አይቻላቸውም። አንዲት ጠብታ ዝናብ ለአንድ ጉንዳን ውቅያኖስ ብትሆንም ብዙ ጉንዳኖች አንድ ላይ ከተያያዙ ግን ውቅያኖስ መሻገር ይችላሉ።..."

#ዴርቶጋዳ
@yismakeworku
10
የኢንስታግራም ገጽ ከፍተናል ፤ ከወዳጆች ጋር በይበልጥ ለመገናኘት ዘመኑ የፈጠራቸውን ድልድዮች መጠቀም የግድ ነው።

አድራሻው https://www.instagram.com/yismake_worku ፎሎው በማድረግ እንወዳጅ
👍3
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሠፍራል፤ ያድናቸውማል" – (መዝ.፴0፥፯)
ለኛም እሳቱን አጥፋልን - አሜን።

ለምታከብሩት በሙሉ መልካም በዓል!
@yismakeworku
👍83
👍8
በፌስቡክ ገጽ በተደጋጋሚ ከሚደርሱኝ ጥያቄዎች መካከል ከዚህ በፊት ተጀምሮ የነበረው ከዛም ተማሪዎችን ሲያስተምር የነበረው የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማርያ ቻናል የት ጠፋ የሚል ነው።

በመሆኑም በጣም ብዙ ሰዎች እየተመዘገቡ የጊዜ መጣበብ ስላለ በፕሮግራም ትምህርቱ ሊጀመር እንደሆነ ነግረውኛል - አዘጋጆቹ።

ስለዚህ የመጀመሪያውን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የሚያገኙት በውጭ ሀገራት እና አረብ ሀገራት የሚኖሩ ሰዎች ናቸው።

በእነዚህ ሀገራት የምትኖሩ እንግሊዝኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ብቻ @ethioenglizegnaBot በመግባት እንድትመዘገቡ እና ትምህርት እንድትጀምሩ ይላሉ። 10 ተማሪዎች ብቻ ነው ሊያስተምሩ ያቀዱት እና ወደ @ethioenglizegnaBot በመግባት ስለ ምዝገባው እና ዋጋው ጠይቃችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።


በጎ ስራ ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል!
@yismakeworku
👍5
ዛሬ የብፁዕ አባታችን ሰማዕተ ጽድቅ አቡነ ጴጥሮስ 85ኛ ዓመት የሰማእትነት ክብረ በዓላቸው ነው።

በረከታቸው ይደርብን
@yismakeworku
🥰6👍2
"ተቀምጠህ ዋሽንቱን ንፋልኝ" አለችኝ ክብርቷ ውሻዬ። ተቀምጨም ነፋሁላት። (ጢስ እሳት ላይ)
@yismakeworku
👍51
አበባ ከምትሰጡ፣ እንደ እኔ በሽንብራ እሸት መጥበስ ነው። ሽንብራ እስኪደርስ ግን መጠበቅ አለባችሁ።
(የሽንብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ፣
................ትዛለኝ ሀገሬ።)

@yismakeworkuBot በመግባት ዳሹን ሙሉት።

@yismakeworku
👍101
እኔና ባለቤቴ #ዛምራ ጋብዘናል።
መልካም ንባብ።
@yismakeworku
#ሳሚ_ኮምፒውተር

ዘመናዊ የሆኑ የ2020/2021 ሞዴል ላፕቶፖች ፣ የተለያዩ ጌሚንግ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ከአንድ አመት ሙሉ ዋስትና ጋር አቅርበንላችኃል።

ከታች ያለውን ሊንክ በ መጫን የሚፈልጉትን ላፕቶፕ ከነ ዋጋቸው ከቴሌግራማችን ይመረጡ 👇👇👇 https://tttttt.me/joinchat/R0VHwY5lo438bB5d

☎️ +251900316001 / +251920519705
እንክርዳድ

አባቴማ ድሮ ፣ ስንዴ እያበጠረ
አንዳንዱን እንክርዳድ ፣ ይለቅም ነበረ

እኔ ግን ዘንድሮ ፣ ግርድ አነፍሳለሁ
ከእንክርዳዱ መሀል ፣ ስንዴ 'ፈልጋለሁ

ይስማዕከ ወርቁ!
@yismakeworku
👍14
«እልፍ አእላፍ ቅማል...
የወረሰው ሱሪ - ተናዞልኝ ሞቶ
ይኸው እቀምላለሁ - ያ'ባቴን ድሪቶ።»

ኑረታችን ከላይ የጠቀስኩት ግጥሜ በደንብ ይገልጸዋል የሚል እምነት አለኝ፤ ቅማላም ድሪቶ ነው። ቅማላም ድሪቶው እንዲጠራ ከተፈለገ ደፋርና ተነሳሽነቱን ወስደው የሚንቀሳቀሱ አይናማ ቀማዮች ያስፈጋሉ።
@yismakeworku
👍7