ትናንት መጋቢት 25 ቀን ከረፋዱ 2 ሰዓት ገደማ ላይ ባልታወቁ ግለሰቦች 22 ጤና ጣቢያ አካባቢ ከባድ ድብደባ ተፈጽሞብኛል።
ስልኬንና ፍላሼን ወስደው ደብድበው ጥለውኝ ሄደዋል። ኪሴ ውስጥ ከነበሩት እቃዎች እንደ ኢትኤም (ATM)፣ መንጃ ፍቃድ ያሉት ያልተነኩ ሲሆን የእጄ ወርቅ ሆነ ቀለበቴንም አልወሰዱም። ገንዘቡም አልተወስደም።
በቀኝ በኩል የጭንቅላት ክፍሌ በጣም የተጎዳ በመሆኑ ተሰፍቷል። በአሁኑ ሰአት በመኖሪያ ቤቴ ህክምናውን እየተከታተልኩ ይገኛል።
እስከ አሁን ድረስ የተፈጸመበኝን ድብደባ ለፖሊስ አላመለከትኩም።
#ሼር አድርጉልኝ!!!!
@yismakeworku

👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጆቼ። ለጤናዬ የተጨነቃችሁ እንደምን አላችሁ። እኔ ይሄው ከቀድሞው ድብደባ በእናንተ ፀሎት ተርፊያለሁ።
አሁን ደግሞ እርዳታችሁን እሻለሁ። በቪዲዮው የምታዩትን ልጅ በምትችሉት መጠን 1 ብርም 5 ብርም ቢሆን እርዱልኝ እና በ @yismakeworkubot Screenshot በማድረግ ወይም የላካችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት ላኩልኝ። እባካችሁ።
ለመርዳት የሚከተሉትን አድራሻዎች መጠቀም ይቻላል።
የእናቱ ባንክ አካውንት
ንግድ ባንክ : 1000114377388
ስም: ገነት ሐይሉ
ስልክ ቁጥር: 0941561516
አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ይማርህ።
ሼር ሼር ሼር ማድረግ ለልጁ ትልቅ እርዳታ አደረጋችሁ ማለት ነው። እባካችሁ!
ውጪ ሀገር ያላችሁ የ ጎ ፈንድ ሚ ሊንክ ካስፈለጋችሁ በ @yismakeworkubot አሳውቁኝ እልክላችኋለሁ።

👍2
አመሰግናለሁ ወንድሜ። ፈጣሪ ይባርክህ።
ሌሎች ወዳጆቼም የላካችሁትን 1 ብርም 5 ብርም screenshot በማድረግ አልያም ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት በ @yismakeworkubot ላይ ላኩልኝ።
ሼር በማድረግ ብቻም መርዳት ትችላላችሁ።
ሌሎች ወዳጆቼም የላካችሁትን 1 ብርም 5 ብርም screenshot በማድረግ አልያም ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት በ @yismakeworkubot ላይ ላኩልኝ።
ሼር በማድረግ ብቻም መርዳት ትችላላችሁ።
👍2
"....መንገድ ብዙዎችን ያገናኛል። ጉንዳኖች ተያይዘው በሚሠሩት መንገድ ታላቅ ወንዝ ይሻገራሉ። ጉንዳኖች ተያይዘው ዓባይን ሲሻገሩ ዓይቻለሁ። እኛም ተያይዘን በምንሠራው መንገድ ወደስልጣኔ እንሸጋገራለን። የኢትዮጵያን እውናዊ አንድነት ከቃል የምናሸጋግረው ህዝቡን በኢኮኖሚና በብዙ ማህበራዊ መስተጋብሮች ስናስተሳስረው ነው። መንገድ የኢትዮጲያ አንድነት ደም ሥር ይሆናል። ..."
ዴርቶጋዳ
ገጽ 196
መንገዳችንን አትዝጉብን። ለማስተላለፍ የተሞከረው ሐሳብ ይህ ነው።
@yismakeworku
ዴርቶጋዳ
ገጽ 196
መንገዳችንን አትዝጉብን። ለማስተላለፍ የተሞከረው ሐሳብ ይህ ነው።
@yismakeworku
👍6
"...ኢትዮጲያ የተዘጋጀ ትውልድ ኖሯት አያውቅም። ስላለው ኑባሬ፣ ስላለው ሥርዓትና መሪ እንጂ በቀጣይ ምን ዓይነት ሥርዓት ምን ዓይነት መሪ ያስፈልጋል ብሎ የሚጠይቅና የሚዘጋጅ ትውልድ የላትም። ኢትዮጵያ የሚጋጅ መሪ እንጂ የሚዘጋጅ መሪ ኖሯት አያውቅም። ትውልዱ ለታንሽ ነገር ሳይሆን ለታላቅ ነገር ራሱን ማዘጋጀት አለበት። ትውልዱ የጋራ ራዕይ፣ የጋራ ህልም፣ የጋራ ትልም እንዲኖረው ነው አላማችን። ይህ አላማችን ሟች አለመሆኑን እኛም፣ ባላንጣወቻችንም ማወቅ አለባቸው። እኛ የምንመኘው በተስፋ የተሞላ ብርሃናማ ትውልድን ነው።..."
ዣንቶዣራ
ገጽ 125
@yismakeworku
ዣንቶዣራ
ገጽ 125
@yismakeworku
👍2
መልካም ዜና አለኝ ፤ ጀማሪ ድምፃውያን እና ገጣሚያን በዚሁ ቻናል እንዲወዳደሩ ለዛም እውቅና እና ሽልማት እንዲያገኙ አስበናለን።
/ማለዳ የድምፅ እና የግጥም ውድድር/
ለምናዘጋጀው ዝግጅት አርዕስቱ ነው።
ምን ትላላችሁ? የድምፁም ሆነ የግጥም ውድድሩ በሳምንት አንድ አንድ ቀን ይሰጣቸዋል። የምዝገባ ስነስርዓቱን ወደፊት እናሳውቃለን።
@yismakeworkubot በመግባት አስተያየታችሁን ስጡ።
/ማለዳ የድምፅ እና የግጥም ውድድር/
ለምናዘጋጀው ዝግጅት አርዕስቱ ነው።
ምን ትላላችሁ? የድምፁም ሆነ የግጥም ውድድሩ በሳምንት አንድ አንድ ቀን ይሰጣቸዋል። የምዝገባ ስነስርዓቱን ወደፊት እናሳውቃለን።
@yismakeworkubot በመግባት አስተያየታችሁን ስጡ።
ከዚህ በፊት የተናገሩት ውድድር ምዝገባ ተጀምሯል።
"...ዛሬ ምዝገባ የሚካሄደው ለድምፅ ተወዳዳሪዎች ብቻ ሲሆን የግጥም ተወዳዳሪያን በቀጣይ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። የድምፅ ተወዳዳሪዎች አሁን በምናስቀምጥላችሁ link በመግባት "የውድድሩ መመዝገቢያ" የሚለውን ተጭናችሁ ሙሉ ስማችሁን ፣ አድራሻ ከስልክ ቁጥር ጋር እንዲሁም የምትወዳደሩበትን ስራ በvoice message በቅደም ተከተል ላኩልን። ልብ ይበሉ ፤ በዚህ ዙር የምናስተናግደው የተወዳዳሪ ብዛት 30 ብቻ ስለሆነ እንዲሁም ምዝገባው በእለተ እሁድ ማለዳ ላይ ስለሚጠናቀቅ ፈጥነው ይመዝገቡ። ሴቶች ይበረታታሉ..."
~ማለዳ
የመመዝገቢያ አድራሻ 👇🏿 @yemaledavoiceBot
@yemaledavoiceBot

ብራሶል አስቀድሞ በእርዳታ ድርጅቶች እጅ ኢትዮጵያን ሲሰልል ነበር። ስለላ ማለት ለግል ጥቅሙ እንጂ ፣ ለሀገሩ ሩሲያ ጥቅም አይደለም። ብራሶል የሚያቀርበው የጠብመንጃ ሽያጭ ሲሆን ፣ እስካሁን በዞረበት ሀገር ሁሉ ለግሉ የሚሰልለው ማዕድናትን ነው። አንድ ሀገር የእርሱ ዓይን ያርፍባት ዘንድ ብዙ ማዕድናት እንዳላት ማወቅ አለበት። የብራሶል አመለካከት እንዲህ ነው። ዓለም ውስጥ ያሉ መንግሥታት በሙሉ ማሳያዎች ናቸው። በህዝብ የተመረጡ ወይም በህዝብ ሳይመረጡ የወጡ ህጋዊ ማፍያዎች። እኛ ከዚህ የምንለየው ህጋዊ አለመሆናችን ብቻ ነው። ፖለቲካ በሚሉት የውሸት አብዮት ፣ ህዝቡን ስለማናታልል ነው።" ይላል ሁልጊዜም።
~ከመጽሀፉ የተወሰደ
@yismakeworku
~ከመጽሀፉ የተወሰደ
@yismakeworku
👍6
"...ይህን ሀገር ከመለወጥ ድንጋይ መቀቀል ይቀላል!"
"ምን?"
"እንደዛ.... አይባልም!"
"ችግሩ እስኪሞት ድረስ ፤ አንተ በፍፁም እንዳትሞት!..."
ከመጽሀፉ የተወሰደ።
ምን ያክሎቻችሁ ጋር መጽሀፉ ደረሰ? @yismakeworkubot ላይ በመግባት በፎቶግራፍ አስደግፋችሁ ላኩልኝ።
ፎቶ: ፍቃዱ ሰይፈ
"ምን?"
"እንደዛ.... አይባልም!"
"ችግሩ እስኪሞት ድረስ ፤ አንተ በፍፁም እንዳትሞት!..."
ከመጽሀፉ የተወሰደ።
ምን ያክሎቻችሁ ጋር መጽሀፉ ደረሰ? @yismakeworkubot ላይ በመግባት በፎቶግራፍ አስደግፋችሁ ላኩልኝ።
ፎቶ: ፍቃዱ ሰይፈ
🥰1
ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም
መሆን ከተመኘህ ፣ ዛፍነትን ምረጥ
ቆርጠዉህ ሲሄዱ ፣ ሺ ሆነህ አቆጥቁጥ
(ይስማዕከ ወርቁ)
ፎቶው በስራ ላይ እያለን የተነሳ ነው።
@yismakeworku
መሆን ከተመኘህ ፣ ዛፍነትን ምረጥ
ቆርጠዉህ ሲሄዱ ፣ ሺ ሆነህ አቆጥቁጥ
(ይስማዕከ ወርቁ)
ፎቶው በስራ ላይ እያለን የተነሳ ነው።
@yismakeworku
👍11
በፌስቡክ ገጽ በተደጋጋሚ ከሚደርሱኝ ጥያቄዎች መካከል ከዚህ በፊት ተጀምሮ የነበረው ከዛም ተማሪዎችን ሲያስተምር የነበረው የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማርያ ቻናል የት ጠፋ የሚል ነው።
በመሆኑም በጣም ብዙ ሰዎች እየተመዘገቡ የጊዜ መጣበብ ስላለ በፕሮግራም ትምህርቱ ሊጀመር እንደሆነ ነግረውኛል - አዘጋጆቹ።
ስለዚህ የመጀመሪያውን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የሚያገኙት በውጭ ሀገራት እና አረብ ሀገራት የሚኖሩ ሰዎች ናቸው።
በእነዚህ ሀገራት የምትኖሩ እንግሊዝኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ብቻ @ethioenglizegnaBot በመግባት እንድትመዘገቡ እና ትምህርት እንድትጀምሩ ይላሉ። 10 ተማሪዎች ብቻ ነው ሊያስተምሩ ያቀዱት እና ወደ @ethioenglizegnaBot በመግባት ስለ ምዝገባው እና ዋጋው ጠይቃችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
በጎ ስራ ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል!

👍4
ማስታወሻ: ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው #ዛምራ መጽሀፍ ዋጋውን በማስተካከል ለማጭበርበር እየተሞከረ ይገኛል።
በመሆኑም ውድ አንባብያን #ዛምራ መጽሀፍ በ142 ብር ብቻ ለገበያ የቀረበ መሆኑን እንድታስታውሱ ይሁን።
@yismakeworku #ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙልኝ
በመሆኑም ውድ አንባብያን #ዛምራ መጽሀፍ በ142 ብር ብቻ ለገበያ የቀረበ መሆኑን እንድታስታውሱ ይሁን።
@yismakeworku #ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙልኝ
👍7
👍7
#ሳሚ_ኮምፒውተር
ዘመናዊ የሆኑ የ2020/2021 ሞዴል ላፕቶፖች ፣ የተለያዩ ጌሚንግ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ከአንድ አመት ሙሉ ዋስትና ጋር አቅርበንላችኃል።
ከታች ያለውን ሊንክ በ መጫን የሚፈልጉትን ላፕቶፕ ከነ ዋጋቸው ከቴሌግራማችን ይመረጡ 👇👇👇 https://tttttt.me/joinchat/R0VHwY5lo438bB5d
☎️ +251900316001 / +251920519705