Yismake Worku via @like
ግጥምህን ፃፍልን ባላችሁኝ መሰረት...
ሺ ጊዜ ብጎዳሽ
ብበድልሽ እኔ ፣ አይኑርሽ ቅሬታ
ዛፉን ቢያደቅ እንኳ
መጥረቢያ ምንም ነው፣ ካለ"ንጨት እጀታ
ስለዚህ አትሂጂ ፣ አትተይኝ እኔን
መኖርሽ እኮ ነው፣ የሚያበራው ቀኔን
(ይስማዕከ ወርቁ)
ሺ ጊዜ ብጎዳሽ
ብበድልሽ እኔ ፣ አይኑርሽ ቅሬታ
ዛፉን ቢያደቅ እንኳ
መጥረቢያ ምንም ነው፣ ካለ"ንጨት እጀታ
ስለዚህ አትሂጂ ፣ አትተይኝ እኔን
መኖርሽ እኮ ነው፣ የሚያበራው ቀኔን
(ይስማዕከ ወርቁ)
👍3
ይሄም ሌላኛው ግጥሜ ነው!
_የገሀነም መዝገብ_
አንድ ጦማር አንድ መዝገብ፣ አምልጦ ወድቆ ከሰማይ፣
ወደ ገሀነም የሚገቡ፣ ሰዎችን ዝርዝር የሚያሳይ፣
አነሳሁትና ስበር፣
ከራሴ ስም አስቀድሜ የፈለኩት ያንቺን ነበር።
(ይስማእከ ወርቁ፥)
_የገሀነም መዝገብ_
አንድ ጦማር አንድ መዝገብ፣ አምልጦ ወድቆ ከሰማይ፣
ወደ ገሀነም የሚገቡ፣ ሰዎችን ዝርዝር የሚያሳይ፣
አነሳሁትና ስበር፣
ከራሴ ስም አስቀድሜ የፈለኩት ያንቺን ነበር።
(ይስማእከ ወርቁ፥)
አንዳንድ ሰዎች ህይወቴን ጭቃ እየቀቧት ነው። እየተሳካላቸውም ነው። ነፍሴን ግን ሊቀቧት አይችሉም አልቻሉምም ምክንያቱም ነፍስ ረቂቅ ነች። ረቂቅን ማጽደቅም ሆነ መሻር የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው።
በመሆኑም ለህይወቴ እንዶድ ይዤ እንድመጣ በጸሎታችሁ አስቡኝ አሜን!!!
@yismakeworku

👍1
Yismake Worku via @like
ክፉ ፍርጃ
------
ይገርማል የኛ ጦማር ፣ ይደንቃል የኛ አጀንዳ
መለያየት ዘመዳችን መመሳሰል ባዳ
አንድ አይነት ጥፊ ተመተን ተመሰስሎ በደላችን
በሚያስገርም ሁኔታ ግን ለየቅል ነው ህመማችን
(ይስማዕከ ወርቁ)
------
ይገርማል የኛ ጦማር ፣ ይደንቃል የኛ አጀንዳ
መለያየት ዘመዳችን መመሳሰል ባዳ
አንድ አይነት ጥፊ ተመተን ተመሰስሎ በደላችን
በሚያስገርም ሁኔታ ግን ለየቅል ነው ህመማችን
(ይስማዕከ ወርቁ)
❤1
መልዕክት!!!
በቴሌግራም መድረክ ወዳጄ ቁምነገር ለመስራት እንዳሰበና አላማውም የእንግሊዘኛን ቋንቋ ማስተማር እንደሆነ አሳውቂያችሁ ነበር ፣ እናንተም ወደ መድረኩ በመግባት እንደተማማራችሁ አሳይታችሁኛል።
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ መርሐ ግብሩ እንደተቋረጠ እሙን ነው። ምን ሆኖ ነው የተቋረጠው የሚለውንም በመድረኩ እንደሚነግራችሁ ቃል ገብቶልኛል።
ስለሆነም የእንግሊዘኛ ቋንቋን በቴሌግራም በቀላሉ ለመማር አድራሻውን ተቀበሉኝ።
@ethioenglizegna ይሰኛል።
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ

ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ጀርመን አቅንቺያለሁ፡፡ ወደ ጀርመን ያቀናሁት ለክትትል (Follow up )፣ ለተጨማሪ መድሃኒት (Refill) እና ለተጨማሪ ህክምና ነው፡፡ ባለፈው ለአንድ ወር ባደረግኩት ህክምና ከፍተኛ የጤና መሻሻል አሳይቺያለሁ፡ ንግግሬም ላይ ከፍተኛ ለውጥ አለ፡፡ ያም ሆኖ ግን Post Traumatic Seizure ጋር ተያይዞ ያለው ችግር ገና ነው፡፡ ልዩ ክትትልም
ይፈልጋል፡፡ መድሃኒቱ ብዙ እያገዘኝ ነው፡፡ የህመሙ ስሜት
ሲያጋጥመኝ ንግግሬም ላይ ጫና እያሳደረበኝ ነው፡፡ ከሁሉም በላይ ግን የሞራል እና የተሰፋ
ስብራቴ በደንብ ተጠግኗል ማለት እችላለሁ፡፡ ምን አልባትም በቅርቡ ከጥሩ ብስራት ጋር ከአንባቢዎቼ ጋር እገናኛለሁ። እሱን ለማድረግም በቻልኩት መጠን እየሠራሁ ነው፡፡ ‹‹

ብቸኝነት ሲሰማህ ማሰብ ከቻልክ የአሳብህ ጓደኛ ነህ። ማሰብ ካልቻልክ ብቻህን ነህ። መነጠል የስጋ ሳይሆን የአሳብ ስሜት ነው። ብቸኝነትህን አሳብህ ሲጋራ የአሳብ ጓደኛ አለህ። ብቸኝነትም ጓደኝነትም ስጋ አይደለም። የአብሮነትና የመነጠል ስሜት ነው።
ከሰው ጋር ስትሆን ለብቻህ እንደሆንክ ከተሰማህ በግርግር መሀል ብቸኛ ነህ። በስጋህ ብቻህን ሆነህ ከአሳብህ ጋር አብረህ ከሆንክ አንተማ ጓደኛ አለህ። ከቻልክ የወዳጅ አስፈላጊነትን ቀንስ። ሰው ብታጣም ያጣኸው ስጋ ነው። አብሮህ የሆነ አላቂ ነው። ዛሬ የሚቀርብህ ነገ የሚርቅ ነው። ወሳኙ ጉዳይ ህሊናህን አለማጣትህ ነው። የሌላ ስጋ ሲለይ አሳብህ ካንተ ጋር ነው።
.
መለየት የስጋ ነው። ብቻህን እንዳልሆንክ ከተሰማህ የአንተ ጓደኛ ስሜትህ ነው።

Forwarded from Yismake Worku
መልዕክት!!!
በቴሌግራም መድረክ ወዳጄ ቁምነገር ለመስራት እንዳሰበና አላማውም የእንግሊዘኛን ቋንቋ ማስተማር እንደሆነ አሳውቂያችሁ ነበር ፣ እናንተም ወደ መድረኩ በመግባት እንደተማማራችሁ አሳይታችሁኛል።
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ መርሐ ግብሩ እንደተቋረጠ እሙን ነው። ምን ሆኖ ነው የተቋረጠው የሚለውንም በመድረኩ እንደሚነግራችሁ ቃል ገብቶልኛል።
ስለሆነም የእንግሊዘኛ ቋንቋን በቴሌግራም በቀላሉ ለመማር አድራሻውን ተቀበሉኝ።
@ethioenglizegna ይሰኛል።
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
በቴሌግራም መድረክ ወዳጄ ቁምነገር ለመስራት እንዳሰበና አላማውም የእንግሊዘኛን ቋንቋ ማስተማር እንደሆነ አሳውቂያችሁ ነበር ፣ እናንተም ወደ መድረኩ በመግባት እንደተማማራችሁ አሳይታችሁኛል።
ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ መርሐ ግብሩ እንደተቋረጠ እሙን ነው። ምን ሆኖ ነው የተቋረጠው የሚለውንም በመድረኩ እንደሚነግራችሁ ቃል ገብቶልኛል።
ስለሆነም የእንግሊዘኛ ቋንቋን በቴሌግራም በቀላሉ ለመማር አድራሻውን ተቀበሉኝ።
@ethioenglizegna ይሰኛል።
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
ፍቅር ፈራን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን
"ናቅን"
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን
"ናቅን"
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን
"ጠላን"
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ
"ራቅን"
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን
========//==========
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን
"ናቅን"
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን
"ናቅን"
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን
"ጠላን"
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ
"ራቅን"
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን
========//==========
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
👍3
ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ውስጥ መገናኛ የሚባለው ሰፈር ይነግስብኛል። ብዙ ጊዜም ሰዎች በአካባቢው ስዘዋወር ያስተውሉኝና ይጠይቁኛል። ትወደዋለህን?
እንዴታ እላለሁ። ምክንያቱም ከእሁድ እስከ እሁድ ሰው አለ። ከደግነት እስከ ክፋት አጥር የታጠረ፣ ከተስፋ እስከ ቅዠት፣ ከፍቅር እስከ በቀል ያረገዘ ሆድ፣ ብቻ ብዙ ብዙ የሚታይበት አድባር ነው። እኔም ከነዚህ ውስጥ ተቋዳሽ ነኝ።
ከእለታት በአንድ ቀን ተንቀሳቃሽ ስልክ መግዛት ፈልጌ ስውተረተር የደግነት እግር አንድ ሰው ጋር ጣለኝና ተዋወቅኩት። ተግባቢ፣ ትሁት ነው። በዛ ላይ ታማኝና ስራ ወዳድ ነው። እምነት እንደሚያሸንፈኝ ብዙ ጊዜ አጋርቺያችኋለሁ።
አሁንም እላለሁ።
ሞባይል (ተንቀሳቃሽ ስልክ) ፣ ታብሌት መሸመት ከፈለጋችሁ እንግዲያውስ በኔ ጥቆማ ቅድም የነገርኳችሁን ገፀ ባህሪ ወደ ተላበሰው ሰው ልምራችሁ።
#ቃል_ሞባይል ይሰኛል
አድራሻ:- መገናኛ ፣ ቤተልሄም ፕላዛ፣ ሁለተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር:- +251913453131
ለመልካም ሰው እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል።

ነገሮች አልሳካ ብለው አስቸገሯችሁ!? መልፋት ሰርክ የምታደርጉት ቢሆንም ቅሉ እረፍት ፊቱን ነስቷችኋል!?
እንግዲያውስ እምነትን ጨብጡ፣ ለፈጣሪ ሁሉን ነገር ሥጡት። ንገሩት፣ ተነፍሱለት። የነገራችሁት አምላክ አብዛኛውን ነገር እንደሸፈነላችሁና እናንተ ትንሽ ጥረት ብቻ እንደሚቀራችሁ በማመን ነገሮችን ለማሳካት ሞክሩ። ይሳካል! እመኑኝ።
ስለዚህ ተነሱ!
አቅዱ!
ንገሩት!
#እስከመቼ የሚለውን ስንኝ ይዛችሁ ስኬት የተባለ ሀረግ እስከሚመጣላችሁ ግጥሙ!