#ዴርቶጋዳን_በትረካ
.
ክፍል 18፣ ተገኝቷል! ምስጋና በቴሌግራም ለተወዳጀን ብርሃኑ ይሁንና!! ከዚህ ፅሁፍ ከፍ ብሎ ስለተለጠፈ ማግኘት ትችላላችሁ
@yismakeworku
@yismakeworku
.
ክፍል 18፣ ተገኝቷል! ምስጋና በቴሌግራም ለተወዳጀን ብርሃኑ ይሁንና!! ከዚህ ፅሁፍ ከፍ ብሎ ስለተለጠፈ ማግኘት ትችላላችሁ
@yismakeworku
@yismakeworku
ብቸኝነት ተሰማን ላላችሁኝ ወዳጆች በድጋሚ ይሄን መልዕክቴን ጋበዝኳችሁ!
ብቸኝነት ሲሰማህ ማሰብ ከቻልክ የአሳብህ ጓደኛ ነህ። ማሰብ ካልቻልክ ብቻህን ነህ። መነጠል የስጋ ሳይሆን የአሳብ ስሜት ነው። ብቸኝነትህን አሳብህ ሲጋራ የአሳብ ጓደኛ አለህ። ብቸኝነትም ጓደኝነትም ስጋ አይደለም። የአብሮነትና የመነጠል ስሜት ነው።
ከሰው ጋር ስትሆን ለብቻህ እንደሆንክ ከተሰማህ በግርግር መሀል ብቸኛ ነህ። በስጋህ ብቻህን ሆነህ ከአሳብህ ጋር አብረህ ከሆንክ አንተማ ጓደኛ አለህ። ከቻልክ የወዳጅ አስፈላጊነትን ቀንስ። ሰው ብታጣም ያጣኸው ስጋ ነው። አብሮህ የሆነ አላቂ ነው። ዛሬ የሚቀርብህ ነገ የሚርቅ ነው። ወሳኙ ጉዳይ ህሊናህን አለማጣትህ ነው። የሌላ ስጋ ሲለይ አሳብህ ካንተ ጋር ነው።
.
መለየት የስጋ ነው። ብቻህን እንዳልሆንክ ከተሰማህ የአንተ ጓደኛ ስሜትህ ነው።
ይስማዕከ ወርቁ!
@yismakeworku
ብቸኝነት ሲሰማህ ማሰብ ከቻልክ የአሳብህ ጓደኛ ነህ። ማሰብ ካልቻልክ ብቻህን ነህ። መነጠል የስጋ ሳይሆን የአሳብ ስሜት ነው። ብቸኝነትህን አሳብህ ሲጋራ የአሳብ ጓደኛ አለህ። ብቸኝነትም ጓደኝነትም ስጋ አይደለም። የአብሮነትና የመነጠል ስሜት ነው።
ከሰው ጋር ስትሆን ለብቻህ እንደሆንክ ከተሰማህ በግርግር መሀል ብቸኛ ነህ። በስጋህ ብቻህን ሆነህ ከአሳብህ ጋር አብረህ ከሆንክ አንተማ ጓደኛ አለህ። ከቻልክ የወዳጅ አስፈላጊነትን ቀንስ። ሰው ብታጣም ያጣኸው ስጋ ነው። አብሮህ የሆነ አላቂ ነው። ዛሬ የሚቀርብህ ነገ የሚርቅ ነው። ወሳኙ ጉዳይ ህሊናህን አለማጣትህ ነው። የሌላ ስጋ ሲለይ አሳብህ ካንተ ጋር ነው።
.
መለየት የስጋ ነው። ብቻህን እንዳልሆንክ ከተሰማህ የአንተ ጓደኛ ስሜትህ ነው።
ይስማዕከ ወርቁ!
@yismakeworku
❤2
Forwarded from Yismake Worku
ወዳጄ። የልብ ጓደኛዬ።
እንዲህ አለኝ "ይስምሽ አንድ ነገር አስቢያለሁ! በቴሌግራም ቁምነገር ለመስራት አስቢያለሁ" ግራ ስለገባኝ የግንባሬን ውጥር ቆዳ በማኮማተር እንዳልገባኝ ላሳየው ሞከርኩ። ስለገባው ማብራራቱ ቀጠለ... "ምን መሰለህ! በቴሌግራም የምችላትን የእንግሊዘኛ ቋንቋ በማካፈል ለወዳጆች ለማስተማር ነው! ሆኖም ግን ከአንተ እርዳታ እሻለሁ ማለትም ቻናሉን በቻናልህ አስተዋውቅልኝ" አለኝ።
ለጥሩ ነገር ስለሆነ እና ለወዳጆቼም ልጋብዝ ስለምሻ ምን ገዶኝ በማለት ጭንቅላቴ ከታች ወደላይ ነቀነቅኩለት። ፈገግ አለ።
ስለዚህ ጓደኞቼ የእንግሊዘኛን ቋንቋ እጅግ በቀላሉ ለማወቅና ለመማር ከፈለጉ ይሄን ቻናል መቀላቀል ይችላሉ
@Ethioenglizegna ይላል ማስፈንጠሪያው።
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
እንዲህ አለኝ "ይስምሽ አንድ ነገር አስቢያለሁ! በቴሌግራም ቁምነገር ለመስራት አስቢያለሁ" ግራ ስለገባኝ የግንባሬን ውጥር ቆዳ በማኮማተር እንዳልገባኝ ላሳየው ሞከርኩ። ስለገባው ማብራራቱ ቀጠለ... "ምን መሰለህ! በቴሌግራም የምችላትን የእንግሊዘኛ ቋንቋ በማካፈል ለወዳጆች ለማስተማር ነው! ሆኖም ግን ከአንተ እርዳታ እሻለሁ ማለትም ቻናሉን በቻናልህ አስተዋውቅልኝ" አለኝ።
ለጥሩ ነገር ስለሆነ እና ለወዳጆቼም ልጋብዝ ስለምሻ ምን ገዶኝ በማለት ጭንቅላቴ ከታች ወደላይ ነቀነቅኩለት። ፈገግ አለ።
ስለዚህ ጓደኞቼ የእንግሊዘኛን ቋንቋ እጅግ በቀላሉ ለማወቅና ለመማር ከፈለጉ ይሄን ቻናል መቀላቀል ይችላሉ
@Ethioenglizegna ይላል ማስፈንጠሪያው።
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
Forwarded from Yismake Worku
ስጦታ ለእናንተ!
ቃል በገባሁት መሰረት ዴርቶጋዳ የተሰኘው መጸሀፌን እንዲህ በPDF አቅርቤዋለሁ! ማስፈንጠሪያዎችን (ሊንክ) በመንካት ንባብዎን ይጀምሩ።
http://cdn.good-amharic-books.com/rocket-1.pdf
http://cdn.good-amharic-books.com/rocket-2.pdf
http://cdn.good-amharic-books.com/rocket-3.pdf
ያላነበቡትም እንዲያነቡ Share (forward) በማድረግ ይርዱኝ፣
መልካም ንባብ።
@yismakeworku
ቃል በገባሁት መሰረት ዴርቶጋዳ የተሰኘው መጸሀፌን እንዲህ በPDF አቅርቤዋለሁ! ማስፈንጠሪያዎችን (ሊንክ) በመንካት ንባብዎን ይጀምሩ።
http://cdn.good-amharic-books.com/rocket-1.pdf
http://cdn.good-amharic-books.com/rocket-2.pdf
http://cdn.good-amharic-books.com/rocket-3.pdf
ያላነበቡትም እንዲያነቡ Share (forward) በማድረግ ይርዱኝ፣
መልካም ንባብ።
@yismakeworku
እኔም ላሊበላም ታመናል።
ሁለታችንንም ሊረዳን የሻተ የለም!
( በየግሩፑ በየቻናሉ #ሼር በማድረግ ላልሰማው በማሰማት ቢያንስ የላሊበላን ነፍስ አትርፉልኝ)
(እንደማታሳፍሩኝ አውቃለሁ)
@yismakeworku
ሁለታችንንም ሊረዳን የሻተ የለም!
( በየግሩፑ በየቻናሉ #ሼር በማድረግ ላልሰማው በማሰማት ቢያንስ የላሊበላን ነፍስ አትርፉልኝ)
(እንደማታሳፍሩኝ አውቃለሁ)
@yismakeworku
"መልዕክት!
ይሄው በድጋሚ ወዳጄ ለወዳጆችህ ንገርልኝ አለኝ!
ወዳጆቼ በቴሌግራም "የኢንግሊዘኛ" ቋንቋ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ለመማማር ከፈለጉ አሁን ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) የምሰጣችሁን "ቻናል" ተቀላቀሉ።
"ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቻናላችን @ethioenglizegna የምትገቡ ተማሪዎች ትምህርት መማማር ከጀመርን አንድ ሳምንት ስለሆነን ወደ ላይ በመውጣት የተማርናቸውን ተመልከቱ" ሲልም ለእናንተ ለማስተላለፍ ፈልጓል።
ማስፈንጠሪያው ወይም ሊንኩ
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
ይሄው በድጋሚ ወዳጄ ለወዳጆችህ ንገርልኝ አለኝ!
ወዳጆቼ በቴሌግራም "የኢንግሊዘኛ" ቋንቋ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ለመማማር ከፈለጉ አሁን ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) የምሰጣችሁን "ቻናል" ተቀላቀሉ።
"ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቻናላችን @ethioenglizegna የምትገቡ ተማሪዎች ትምህርት መማማር ከጀመርን አንድ ሳምንት ስለሆነን ወደ ላይ በመውጣት የተማርናቸውን ተመልከቱ" ሲልም ለእናንተ ለማስተላለፍ ፈልጓል።
ማስፈንጠሪያው ወይም ሊንኩ
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ
👍1
Yismake Worku via @like
መጥፎ ሰው ማለት እየፈለከው የማይፈልግህ ሳይሆን ሳትፈልገው ፈልጎህ የመፈለግ ስሜት ከፈጠረብህ በኋላ የማይፈለግህ ሰው ነው።
@yismakeworku
@yismakeworku
በፌስቡክ ገፄ በተደጋጋሚ ከሚደርሱኝ ጥያቄዎች መካከል...
፩) በሰላም ነው የጠፋኸው?
እኔንጃ። መጥፋቴን ለራሴ ስላልጠየኩ የደህንነትም ሆነ የህመም መልስ አላገኘሁም።
፪) #ዴርቶጋዳን_በትረካ በቴሌግራም ገፅ ሲቀርብ ነበር። አሁን ግን አናይም። ትረካው ለምን ተቋረጠ?
ትረካው የተዘጋጀው በትላልቅ አርቲስቶች ነበር። ፈቅጄ የተከነወነ ትረካ ነው። ለእኔም ጥያቄ ነው። ለምን ተቋረጠ? እኔንጃ
፫) በቴሌግራም ገፅህ ያስተዋወቅከን የእንግሊዘኛን ቋንቋ የሚያስተምር "ቻናል" ማስተማሩን አቋርጧል። የምታውቀው ነገር አለ ወይ?
አጣርቼ ነበር። ከሰሞኑ ስላልተመቸው ነው። እየጣረም እንደሆነ ነግሮኛል... መማር ማስተማሩ እንደሚቀጥል ነገር አሳውቆኛል። ትምህርቱ ነገም እንደሚጀምር መሃላውን ሰጥቶኛል።
ቻናሉን በ https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ መቀላቀል ትችላላችሁ።
ሌሎችንም እንዲህ እያጠራቀምኩ እመልሳለሁ።
አመሰግናለሁ!
@yismakeworku
፩) በሰላም ነው የጠፋኸው?
እኔንጃ። መጥፋቴን ለራሴ ስላልጠየኩ የደህንነትም ሆነ የህመም መልስ አላገኘሁም።
፪) #ዴርቶጋዳን_በትረካ በቴሌግራም ገፅ ሲቀርብ ነበር። አሁን ግን አናይም። ትረካው ለምን ተቋረጠ?
ትረካው የተዘጋጀው በትላልቅ አርቲስቶች ነበር። ፈቅጄ የተከነወነ ትረካ ነው። ለእኔም ጥያቄ ነው። ለምን ተቋረጠ? እኔንጃ
፫) በቴሌግራም ገፅህ ያስተዋወቅከን የእንግሊዘኛን ቋንቋ የሚያስተምር "ቻናል" ማስተማሩን አቋርጧል። የምታውቀው ነገር አለ ወይ?
አጣርቼ ነበር። ከሰሞኑ ስላልተመቸው ነው። እየጣረም እንደሆነ ነግሮኛል... መማር ማስተማሩ እንደሚቀጥል ነገር አሳውቆኛል። ትምህርቱ ነገም እንደሚጀምር መሃላውን ሰጥቶኛል።
ቻናሉን በ https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEz1L5EX2Ip3StgxBQ መቀላቀል ትችላላችሁ።
ሌሎችንም እንዲህ እያጠራቀምኩ እመልሳለሁ።
አመሰግናለሁ!
@yismakeworku
❤2
ጀርመን ሀገር ገብቻለሁ፡ ሆስፒታል ውስጥ ነኝ፡፡
ኢትዮጵያውንን ሁሉ በረከሰ ወሬ ሳይሆን ከጎኔ ለቆማችሁ
ሁሉ አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር መልካም ነው፡፡ መልካም የምሆነውም እግዚአብሔርን ፈርቼ ነው፡፡ እንጂ
ሰው ግን ጨካኝ ነው፡፡ በተለይም ተራ ሰው ጨካኝ ነው፡፡
#ሼር በማድረግ ለተጨነቁልኝ አሳውቁልኝ
ኢትዮጵያውንን ሁሉ በረከሰ ወሬ ሳይሆን ከጎኔ ለቆማችሁ
ሁሉ አመሰግናለሁ፡፡ እግዚአብሔር መልካም ነው፡፡ መልካም የምሆነውም እግዚአብሔርን ፈርቼ ነው፡፡ እንጂ
ሰው ግን ጨካኝ ነው፡፡ በተለይም ተራ ሰው ጨካኝ ነው፡፡
#ሼር በማድረግ ለተጨነቁልኝ አሳውቁልኝ
👍4
ሀገራችን ውስጥ ህይዎታቸውን ሁሉ ለታካሚ ብቻ
የሰጡትን የዶክተሮች ቃለ ውሳኔ ሳይሆን፣ አንድ ተራ
በሰጠው ቃል ለተመራችሁ፣ እግዚአብሔር ይማራችሁ፡፡
እውነት! እውነት እንኳን በእኔ ልትጣስ ይቅርና፣ በእናንተ
ውስጥም ቦታ በማጣቷ ያሳዝነኛል፡፡ ይሔው! የማይሳነው
አምላክ የእጆቹን ሥራ የሆኑትን ከ10 በላይ ዶክተር
አስመድቦልኛል፡፡ ከእኔ ጎን የነበራችሁ ስማችሁን ዘርዝሬ
የምጨርሰው ኢትዮጵያ ሀገሬ ላይ ነው፡፡ አንደበቱን እንደ
ዘካርያስ ሲሰጠኝ ፈጣሪ፡፡ በስማችሁ ለመጥራት ያብቃኝ፡፡
ቢሆንም ለዶ/ር ዘላለም፣ የጥቁር አንበሳ አስተማሪ
ዝርዝራችሁን ሰጥቻለሁ፡፡ እሱ አመስግኗችሁዋል፡፡ እኔ
ደግሞ በቃል እንዳመሰግናችሁ አምላክ ይርዳህ በሉኝ፡፡
ጥቁር አንበሳ "እሱን አድኑት ካሉት ታካሚ ጀምሮ
እንዳመሰግን እግዚአብሔር ይፍቀድ፡፡ ሁሉም ነገር
የሚሆነው በእርሱ ፈቃድ ብቻ እንደሆነ
አረጋግጫለሁ፡፡" ...ከእኔ ጎን ለነበራችሁ... ብሞትም
አይቆጨኝም፡፡
@yismakeworku
የሰጡትን የዶክተሮች ቃለ ውሳኔ ሳይሆን፣ አንድ ተራ
በሰጠው ቃል ለተመራችሁ፣ እግዚአብሔር ይማራችሁ፡፡
እውነት! እውነት እንኳን በእኔ ልትጣስ ይቅርና፣ በእናንተ
ውስጥም ቦታ በማጣቷ ያሳዝነኛል፡፡ ይሔው! የማይሳነው
አምላክ የእጆቹን ሥራ የሆኑትን ከ10 በላይ ዶክተር
አስመድቦልኛል፡፡ ከእኔ ጎን የነበራችሁ ስማችሁን ዘርዝሬ
የምጨርሰው ኢትዮጵያ ሀገሬ ላይ ነው፡፡ አንደበቱን እንደ
ዘካርያስ ሲሰጠኝ ፈጣሪ፡፡ በስማችሁ ለመጥራት ያብቃኝ፡፡
ቢሆንም ለዶ/ር ዘላለም፣ የጥቁር አንበሳ አስተማሪ
ዝርዝራችሁን ሰጥቻለሁ፡፡ እሱ አመስግኗችሁዋል፡፡ እኔ
ደግሞ በቃል እንዳመሰግናችሁ አምላክ ይርዳህ በሉኝ፡፡
ጥቁር አንበሳ "እሱን አድኑት ካሉት ታካሚ ጀምሮ
እንዳመሰግን እግዚአብሔር ይፍቀድ፡፡ ሁሉም ነገር
የሚሆነው በእርሱ ፈቃድ ብቻ እንደሆነ
አረጋግጫለሁ፡፡" ...ከእኔ ጎን ለነበራችሁ... ብሞትም
አይቆጨኝም፡፡
@yismakeworku
እኔ ደራሲ ለመሆን እሞክራለሁ እንጂ ሉሲ አይደለሁም፡፡
ሉሲ መሳሳት አትችልም፡፡ ሉሲ ፈፅሞ ሰው ከሆነች
ቆይታለች፡፡ ሰው ሳለች እንጂ አሁን ስህተት ፈፅሞ
አይነካትም፡፡ ታድላ! ሉሲ ናት እንዳረጋችሁዋት
የምትሆነው፡፡ አሜሪካንም ኢትዮጵያንም አታውቅም ሉሲ፡፡
እንደምትፈልጉት ሳይሆን እንደምፈልገው ተራምጄ ለሞት
ጭንቅላት መስጠቴ ቢያሳዝንም፣ አያሳዝንም፡፡ እናንተም
ፀጉር ያብቅል እንጂ መጀመሪያ ጭንቅላታችሁ ነው
የሚሞተው፡፡ እንዲያውም አሁንስ አለን? ሳትሉ
አልቀራችሁም፡፡ እኔ በግማሽ ጭንቅላቴ የምበልጠው
ሚኒስትር እንደሞላ ሁላ፡፡ እኔ ወደ ህክምና ልሄድ ስለሆነ፣
ያጠፋሁ የመሰላችሁ ይቅርታችሁን አትከልክሉኝ፡፡ በዛው
ካሸለብኩ ማለቴ ነው፡፡ ግን ከዳንኩ እናንተን አያድርገኝ፡፡
በከንቱ የሰደባችሁኝ ሁላ ቀናችሁን ጠብቁ፡፡ እኔ ልዳን
ብቻ፡፡ ጠላቶቼ ሆይ፣ የእናንተ መኖር ነው እንድድን
የሚያደርገኝ፡፡ እንጂ ይህን ሁሉ ብር በሆስፒታሉ አካውንት
አላስገባም ነበር፡፡ክቡራንና ክቡራት፣ (ሁሉንም ማለቴ
ሳይሆን) ራሱ ሐኪም፣ ራሱ ታማሚ፣ ከሆነው ሐበሻ ውስጥ
እኔን አይቶኝ የማያውቀው ሁሉ ብዙ ነገር ተብላችሁዋል፡፡
እኔን መታመሙ ሳይሆን የጎዳኝ፣ ባላየው ባልሰማው ነገር
አሳፋሪው የሐበሻ ሐሜት ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እኔን ጨምሮ
ለሐሜት እንፈጥናለን፡፡ እኔን ጨምሮ፡፡ የምን አዙሪት
እንደሞላን አላውቅም፡፡ ...ባጭሩ፣ ሳታጣሩ አትዋጡ፡፡
እንዳትፅፍ ተብዬ ነበር በወዳጆቼ፤ "ዝም በል፣
አይመጥንህም"... ልክ ናቸው፡፡ ግን...መፃፍ አማረኝ-
በአንድ ነገር ብቻ፡፡ ያዘጋጀሁት ሆስፒታሉ ፈቃድ እንደሰጠኝ
ነው፡፡ አሁን አይደለም፡፡
ጭንቅላቴ ስለሚከፈት በዛው ካሸለብኩ ብዬ ነው ይህንም
የምፅፈው፡፡ ባሸልብም ችግር የለም፡፡ እውነቱን ጫፉን
አስያዝኳችሁ፡፡ እናንተው ትሞሉታላችሁ፡፡ በሐሜታችሁ
ማለቴ ነው፡፡ እስከ አሁን ከ13 መፃህፍት በላይ ሰርቻለሁ፡፡
በዛም ላይ ማንም የማይክደው ፅኑ ተማሪ ነበርኩ፡፡
ማስተርሴን ጨርሼ፣ Phd ተመዝግቤአለሁ፡፡ የወጣትነት
ጊዜዬን ፈጣሪን አጥብቆ በማዎቅና በፈጠራ አሳልፌአለሁ፡፡
አይበቃም ግን ይበቃል፡፡ ዴርቶጋዳ 6 ጊዜ በአሳታሚ
(ስለፈሩ) እንደተመለሰ ከእኔ በላይ ማንም አያውቅም፡፡ በነፃ
እንኳን እንዲያትሙትና ለህዝቡ አምስት ኮፒ እንኳ ያንብብ
ብልም አስቤዛ የለኝም፡፡ ግን አንዴ ከታተመ በሁዋላ
ያያችሁት ነው፡፡ በዛ አስፈሪ ወቅት ኢትዮጵያን አንድ ሁና
ማየት የማይፈልጉ ሰዎች ነበሩ፡፡
(እቀጥለዋለሁ)
ሉሲ መሳሳት አትችልም፡፡ ሉሲ ፈፅሞ ሰው ከሆነች
ቆይታለች፡፡ ሰው ሳለች እንጂ አሁን ስህተት ፈፅሞ
አይነካትም፡፡ ታድላ! ሉሲ ናት እንዳረጋችሁዋት
የምትሆነው፡፡ አሜሪካንም ኢትዮጵያንም አታውቅም ሉሲ፡፡
እንደምትፈልጉት ሳይሆን እንደምፈልገው ተራምጄ ለሞት
ጭንቅላት መስጠቴ ቢያሳዝንም፣ አያሳዝንም፡፡ እናንተም
ፀጉር ያብቅል እንጂ መጀመሪያ ጭንቅላታችሁ ነው
የሚሞተው፡፡ እንዲያውም አሁንስ አለን? ሳትሉ
አልቀራችሁም፡፡ እኔ በግማሽ ጭንቅላቴ የምበልጠው
ሚኒስትር እንደሞላ ሁላ፡፡ እኔ ወደ ህክምና ልሄድ ስለሆነ፣
ያጠፋሁ የመሰላችሁ ይቅርታችሁን አትከልክሉኝ፡፡ በዛው
ካሸለብኩ ማለቴ ነው፡፡ ግን ከዳንኩ እናንተን አያድርገኝ፡፡
በከንቱ የሰደባችሁኝ ሁላ ቀናችሁን ጠብቁ፡፡ እኔ ልዳን
ብቻ፡፡ ጠላቶቼ ሆይ፣ የእናንተ መኖር ነው እንድድን
የሚያደርገኝ፡፡ እንጂ ይህን ሁሉ ብር በሆስፒታሉ አካውንት
አላስገባም ነበር፡፡ክቡራንና ክቡራት፣ (ሁሉንም ማለቴ
ሳይሆን) ራሱ ሐኪም፣ ራሱ ታማሚ፣ ከሆነው ሐበሻ ውስጥ
እኔን አይቶኝ የማያውቀው ሁሉ ብዙ ነገር ተብላችሁዋል፡፡
እኔን መታመሙ ሳይሆን የጎዳኝ፣ ባላየው ባልሰማው ነገር
አሳፋሪው የሐበሻ ሐሜት ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እኔን ጨምሮ
ለሐሜት እንፈጥናለን፡፡ እኔን ጨምሮ፡፡ የምን አዙሪት
እንደሞላን አላውቅም፡፡ ...ባጭሩ፣ ሳታጣሩ አትዋጡ፡፡
እንዳትፅፍ ተብዬ ነበር በወዳጆቼ፤ "ዝም በል፣
አይመጥንህም"... ልክ ናቸው፡፡ ግን...መፃፍ አማረኝ-
በአንድ ነገር ብቻ፡፡ ያዘጋጀሁት ሆስፒታሉ ፈቃድ እንደሰጠኝ
ነው፡፡ አሁን አይደለም፡፡
ጭንቅላቴ ስለሚከፈት በዛው ካሸለብኩ ብዬ ነው ይህንም
የምፅፈው፡፡ ባሸልብም ችግር የለም፡፡ እውነቱን ጫፉን
አስያዝኳችሁ፡፡ እናንተው ትሞሉታላችሁ፡፡ በሐሜታችሁ
ማለቴ ነው፡፡ እስከ አሁን ከ13 መፃህፍት በላይ ሰርቻለሁ፡፡
በዛም ላይ ማንም የማይክደው ፅኑ ተማሪ ነበርኩ፡፡
ማስተርሴን ጨርሼ፣ Phd ተመዝግቤአለሁ፡፡ የወጣትነት
ጊዜዬን ፈጣሪን አጥብቆ በማዎቅና በፈጠራ አሳልፌአለሁ፡፡
አይበቃም ግን ይበቃል፡፡ ዴርቶጋዳ 6 ጊዜ በአሳታሚ
(ስለፈሩ) እንደተመለሰ ከእኔ በላይ ማንም አያውቅም፡፡ በነፃ
እንኳን እንዲያትሙትና ለህዝቡ አምስት ኮፒ እንኳ ያንብብ
ብልም አስቤዛ የለኝም፡፡ ግን አንዴ ከታተመ በሁዋላ
ያያችሁት ነው፡፡ በዛ አስፈሪ ወቅት ኢትዮጵያን አንድ ሁና
ማየት የማይፈልጉ ሰዎች ነበሩ፡፡
(እቀጥለዋለሁ)
👍3
(ከባለፈው የቀጠለ)
.
አሁንም የዘር ጥላቻ
ሳያንገፈግፋቸው አንገፍግፏቸው ብሶባቸዋል፡፡ ነገር ግን
እነዚህ ሰዎች 100 አይሞሉም፡፡ ዴርቶጋዳ የታተመበትን
ወቅት ታስታውሳላችሁ ከ10 አመታት በፊት፡፡ በድርሰት
ገንዘብ ተበልቶበት አይታወቅም፡፡ የእኔ ሳይሆን፣ ዴርቶጋዳም
የአሳታሚ ሲሳይ ሆኖ ቀርቷል፡፡ ክሱ ነው የተረፈኝ፡፡ ለአንተ
የተወረወረብህን ድንጋይ እንዲሉ... ከክሱም ተምሬአለሁ፡፡
ሆኖም እኔም ሌሎችን ሥራዬን እንድሰራ በሩን አጥብቆ
ከፍቶልኛል፡፡ ዴርቶጋዳ ከታተመ በሁዋላ ለሀገሬ መሥራቱን
ቀጥየበታለሁ፡፡ መኪና እስኪድጠኝ ድረስ፡፡ አሁንም ተነስ
ተነስ ፃፍ ፃፍ የሚለኝ መልአክ ይመጣል፡፡ ይህችም ወቀሳ
እና ምስጋና ከተጀመረች በወሯ ነው የደረሰችው፡፡
በዛምበዛም ላይ ሳላዛንፍ በቀን ሶስት ጊዜ (ለሁለት
አመታት) የምወስደው መድኃኒት አለ፡፡ እንደበሽተኛ ራሴን
መድኃኒት በዋጥኩ ቁጥር እቆጥራለሁ፡፡ በአሳለኝ ቁጥር
እናቴ በርራ ትመጣለች- የጣለኝ እየመሰላት፡፡
የሆነው ሆኖ ሰዎችን ማሳመን አለብኝ ብየ (በአንደበቴ)
ተስፋም አደርጋለሁ፡፡ አንደበት ዋጋ እንዳለው አሁን ነው
የተረዳሁት፡፡ ብስጭትን መግለፅ በቃላት ከፍ ዝቅ አድርጎ
እንዴት ይናፍቃል? ... የምልክት ቋንቋም ለመማር ራሴን
እያዘጋጀሁ ነው፡፡ ማየት ለተሳናቸውም የብሬል ፅሁፍ፡፡
ህክምና እንዳገኝ የእኔን ሁኔታ የሚከታተሉ ዶክተሮች ብዙ
ጥረዋል፡፡ በፌስ ቡክ አትፃፍ ይሉኛል፡፡ በተለያዩ ሚዲያዎች
ላይ የሚሰጡትን የሐበሻን ሐሜት እነሱም እየገረማቸው
ያነቡታል፡፡ አንድም መረጃ የሌለውና ከጠላቶቼ የሚሰነዘር
ጥቃት መሆኑን ስለሚያውቁ፣ እና እኔን ከአለም ለማጥፋት
ሆነው በገፍ በጀት የተበጀተላቸው ሰዎች የቅርብም የሩቅም
ሰወች ስለሆኑ ችግር የለም፡፡ እኔ ልዳን እንጂ ወይም
ያሳሳቱትን ህዝብ ፊት ይቅርታ እንዲጠይቁ አደርጋለሁ፡፡
አሁንም ጥቅም የገዛቸው ሰዎች እኔ (በህክምናዬ ወቅት
ከሞትኩ) ሞቼም ቢሆን ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ
አለባቸው፡፡ አለበለዚያ ህሊናቸው አያስተኛቸውም፡፡
ሲቆጠቁጣቸው ይኖራል፡፡ ወይም አንድ ቀን እውነቱ
ይወጣል፡፡ አንዷ ይቅርታ ልትጠይቀኝ መጣች፡፡ እኔ ግን
ህዝቡን በተመሳሳይ ሚዲያ ይቅርታ ጠይቂ እኔ እውነቱን
አውቀዋለሁ፡፡ እስካሁን አልጠየቀችም ብየ አስባለሁ፡፡
እኔም በህግ ጠይቄ ፖሊስ አጣርቶ ለአቃቤ ህግ
አቅርቧል።
(እቀጥለዋለሁ)
.
አሁንም የዘር ጥላቻ
ሳያንገፈግፋቸው አንገፍግፏቸው ብሶባቸዋል፡፡ ነገር ግን
እነዚህ ሰዎች 100 አይሞሉም፡፡ ዴርቶጋዳ የታተመበትን
ወቅት ታስታውሳላችሁ ከ10 አመታት በፊት፡፡ በድርሰት
ገንዘብ ተበልቶበት አይታወቅም፡፡ የእኔ ሳይሆን፣ ዴርቶጋዳም
የአሳታሚ ሲሳይ ሆኖ ቀርቷል፡፡ ክሱ ነው የተረፈኝ፡፡ ለአንተ
የተወረወረብህን ድንጋይ እንዲሉ... ከክሱም ተምሬአለሁ፡፡
ሆኖም እኔም ሌሎችን ሥራዬን እንድሰራ በሩን አጥብቆ
ከፍቶልኛል፡፡ ዴርቶጋዳ ከታተመ በሁዋላ ለሀገሬ መሥራቱን
ቀጥየበታለሁ፡፡ መኪና እስኪድጠኝ ድረስ፡፡ አሁንም ተነስ
ተነስ ፃፍ ፃፍ የሚለኝ መልአክ ይመጣል፡፡ ይህችም ወቀሳ
እና ምስጋና ከተጀመረች በወሯ ነው የደረሰችው፡፡
በዛምበዛም ላይ ሳላዛንፍ በቀን ሶስት ጊዜ (ለሁለት
አመታት) የምወስደው መድኃኒት አለ፡፡ እንደበሽተኛ ራሴን
መድኃኒት በዋጥኩ ቁጥር እቆጥራለሁ፡፡ በአሳለኝ ቁጥር
እናቴ በርራ ትመጣለች- የጣለኝ እየመሰላት፡፡
የሆነው ሆኖ ሰዎችን ማሳመን አለብኝ ብየ (በአንደበቴ)
ተስፋም አደርጋለሁ፡፡ አንደበት ዋጋ እንዳለው አሁን ነው
የተረዳሁት፡፡ ብስጭትን መግለፅ በቃላት ከፍ ዝቅ አድርጎ
እንዴት ይናፍቃል? ... የምልክት ቋንቋም ለመማር ራሴን
እያዘጋጀሁ ነው፡፡ ማየት ለተሳናቸውም የብሬል ፅሁፍ፡፡
ህክምና እንዳገኝ የእኔን ሁኔታ የሚከታተሉ ዶክተሮች ብዙ
ጥረዋል፡፡ በፌስ ቡክ አትፃፍ ይሉኛል፡፡ በተለያዩ ሚዲያዎች
ላይ የሚሰጡትን የሐበሻን ሐሜት እነሱም እየገረማቸው
ያነቡታል፡፡ አንድም መረጃ የሌለውና ከጠላቶቼ የሚሰነዘር
ጥቃት መሆኑን ስለሚያውቁ፣ እና እኔን ከአለም ለማጥፋት
ሆነው በገፍ በጀት የተበጀተላቸው ሰዎች የቅርብም የሩቅም
ሰወች ስለሆኑ ችግር የለም፡፡ እኔ ልዳን እንጂ ወይም
ያሳሳቱትን ህዝብ ፊት ይቅርታ እንዲጠይቁ አደርጋለሁ፡፡
አሁንም ጥቅም የገዛቸው ሰዎች እኔ (በህክምናዬ ወቅት
ከሞትኩ) ሞቼም ቢሆን ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ
አለባቸው፡፡ አለበለዚያ ህሊናቸው አያስተኛቸውም፡፡
ሲቆጠቁጣቸው ይኖራል፡፡ ወይም አንድ ቀን እውነቱ
ይወጣል፡፡ አንዷ ይቅርታ ልትጠይቀኝ መጣች፡፡ እኔ ግን
ህዝቡን በተመሳሳይ ሚዲያ ይቅርታ ጠይቂ እኔ እውነቱን
አውቀዋለሁ፡፡ እስካሁን አልጠየቀችም ብየ አስባለሁ፡፡
እኔም በህግ ጠይቄ ፖሊስ አጣርቶ ለአቃቤ ህግ
አቅርቧል።
(እቀጥለዋለሁ)
👍1
የእኔ ህክምና የሚደረገው ጀርመን ሀገር ውስጥ ነው፡፡
ሁሉም አልቋል፡፡ በህይዎት ከተመለስኩ ብዙ ገመናቸውን
አወጣለሁ፡፡ ለምን? ማስተማሪያ ይሆናል፡፡ ሀገር ትከዳለህ
የሚል ጣጣ መጥቷል አሁን ደግሞ፡፡ እነሱ ሀገራቸውን
ሀገራቸው ውስጥ ሆነው መረጃ አሳልፈው እየሰጡ፡፡
ለምሳሌ ለአንድ የኬንያ ሰው የምትናገሩትን ታውቃላችሁ?
ለምሳሌ ለሶማሊያስ? ለሱዳንስ? ለግብፅስ? ይህን እኔ
ጠንቅቄ አውቃለሁ፡፡ እንዲያውም ስለ ሀገራዊ ምስጢሮች
የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ቢያወያዩ ጥሩ ነበር፡፡ ብትከፋም
ብትበጅም አንዲት እናት ሀገር አለችን፡፡ እኔ ለመቀበሪያ ነው
የምፈልጋት፡፡ እንኳን አሁን ሀገሬን ልከዳ ስፈታ ስታሰር
ዱሮም አላረኩትም፡፡ ስፈታ ስታሰርም እንደ አንዳንዶቹ
ማንም የእኔን መታሰር መፈታት፣ አጠገቤ ካሉ ሰዎች እንጂ
ብዙዎቹ አያውቁም (በመለስ አባባል ለማስታወቂያ
አላዋልኩትም)፡፡ ፎቶዬ ይወጣል ብዬ በመፍራት፡፡ እኔ
እንደደራሲ ስለሚቃጣኝ ወደ ህዝቡ መመልከት እንጂ እኔን
ህዝቡ ከተመለከተኝ ምኑን ደራሲ ሆንኩት? ደራሲ እንጂ
ሉሲ አይደለሁም፡፡እስከ ቅርብ ጊዜው ሰይፉ ሾው ላይ
አስከምታይ ማንም በእኔ ላይ ትኩረት አልነበረውም፡፡
የሚያውቁኝ ሰዎችም ለሌላ ሰው ሲያስተዋውቁኝ ደስ
አይለኝም ነበር፡፡
ወደ ህመሜ ልመለስ፡፡ ይሁንና እድሜ ለጥቁር አንበሳው
ለዶክተር ዘላለም ጥላሁን እና ጀርመን ውስጥ ከሚገኙ
ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ጋር በመመካከር፣ እስካሁን የእኔን
ጤና ሁኔታ ጥቁር አንበሳ ከሚገኝ ዶክመንቴ ላይ
በማስረዳት፣ ህመሜን እስካሁን ድረስ የታከምኩበትን
ማስረጃ ተልኮ፣ MRI፣ በተለያዩ ሆስፒታሎች
የተነሳሁዋቸው 4 CT Scan፣ ሁሉም ተመርምሮ
ጠርተውኛል፡፡ ለእኔም አስር ዶክተሮች ተመድበዋል፡፡ ሀገሬ
እንደዚህ ብትሆን ስል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁባቸው፡፡
በቀንስ አልቀንስም ለዚህ ዶ/ር ዘላለም ጥላሁን እንደኔ
ታሞ ከጥቁር አንበሳ እኔን ለማሳከም የለፋውን ልፋት
በእንባም አይገለፅም፡፡ አንዳንዶችን ለመግለፅ ያክል
ሀገራቱን በዝርዝር... አሜሪካ፣ .ቱርክ.ጀርመን: ሁለት
ቦታዎች ነው የተገኙት .እስራኤል፣ እስራኤል ውስጥ ያለው
አርያን ሻሮን የታከሙበት በጤና ጥበቃ ውስጥ ያለ ነው፣
እስካሁን (እድሜውን ያሳጥረውና በገንዘብ እጥረት
እስካሁን የዘገየውን የእኔን ህክምና) መረጃ በጥቂቱ
አያይዣለሁ፡፡የባህርዳር ልጆች፣ ጎንደሬዎች ያዋጡት
ገንዘብ ሳይሆን እኔን እስከመፈዎስ ተቃርበዋል፡፡ እኔም
እነሱን በጣም አመሰግናቸዋሁ፡፡ እነሱ አለሁ በማለታቸው
ሳይሻለኝ ተሽሎኛል፡፡ ጀርመን በሯን ከፈተችልኝ፡፡ ቀንሰዋል፡፡
የጭንቅላት ጉዳይ ጭንቅ ያስይዛል፡፡ እኔም ድሮ (እኔም
ዱሮ አለኝ) የጤና ባለሙያ በመሆኔ የሚያደርጉልኝን
አኒሜሽን በጥቂቱ ላሳያችሁ፡፡
ሁሉም አልቋል፡፡ በህይዎት ከተመለስኩ ብዙ ገመናቸውን
አወጣለሁ፡፡ ለምን? ማስተማሪያ ይሆናል፡፡ ሀገር ትከዳለህ
የሚል ጣጣ መጥቷል አሁን ደግሞ፡፡ እነሱ ሀገራቸውን
ሀገራቸው ውስጥ ሆነው መረጃ አሳልፈው እየሰጡ፡፡
ለምሳሌ ለአንድ የኬንያ ሰው የምትናገሩትን ታውቃላችሁ?
ለምሳሌ ለሶማሊያስ? ለሱዳንስ? ለግብፅስ? ይህን እኔ
ጠንቅቄ አውቃለሁ፡፡ እንዲያውም ስለ ሀገራዊ ምስጢሮች
የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ቢያወያዩ ጥሩ ነበር፡፡ ብትከፋም
ብትበጅም አንዲት እናት ሀገር አለችን፡፡ እኔ ለመቀበሪያ ነው
የምፈልጋት፡፡ እንኳን አሁን ሀገሬን ልከዳ ስፈታ ስታሰር
ዱሮም አላረኩትም፡፡ ስፈታ ስታሰርም እንደ አንዳንዶቹ
ማንም የእኔን መታሰር መፈታት፣ አጠገቤ ካሉ ሰዎች እንጂ
ብዙዎቹ አያውቁም (በመለስ አባባል ለማስታወቂያ
አላዋልኩትም)፡፡ ፎቶዬ ይወጣል ብዬ በመፍራት፡፡ እኔ
እንደደራሲ ስለሚቃጣኝ ወደ ህዝቡ መመልከት እንጂ እኔን
ህዝቡ ከተመለከተኝ ምኑን ደራሲ ሆንኩት? ደራሲ እንጂ
ሉሲ አይደለሁም፡፡እስከ ቅርብ ጊዜው ሰይፉ ሾው ላይ
አስከምታይ ማንም በእኔ ላይ ትኩረት አልነበረውም፡፡
የሚያውቁኝ ሰዎችም ለሌላ ሰው ሲያስተዋውቁኝ ደስ
አይለኝም ነበር፡፡
ወደ ህመሜ ልመለስ፡፡ ይሁንና እድሜ ለጥቁር አንበሳው
ለዶክተር ዘላለም ጥላሁን እና ጀርመን ውስጥ ከሚገኙ
ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ጋር በመመካከር፣ እስካሁን የእኔን
ጤና ሁኔታ ጥቁር አንበሳ ከሚገኝ ዶክመንቴ ላይ
በማስረዳት፣ ህመሜን እስካሁን ድረስ የታከምኩበትን
ማስረጃ ተልኮ፣ MRI፣ በተለያዩ ሆስፒታሎች
የተነሳሁዋቸው 4 CT Scan፣ ሁሉም ተመርምሮ
ጠርተውኛል፡፡ ለእኔም አስር ዶክተሮች ተመድበዋል፡፡ ሀገሬ
እንደዚህ ብትሆን ስል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁባቸው፡፡
በቀንስ አልቀንስም ለዚህ ዶ/ር ዘላለም ጥላሁን እንደኔ
ታሞ ከጥቁር አንበሳ እኔን ለማሳከም የለፋውን ልፋት
በእንባም አይገለፅም፡፡ አንዳንዶችን ለመግለፅ ያክል
ሀገራቱን በዝርዝር... አሜሪካ፣ .ቱርክ.ጀርመን: ሁለት
ቦታዎች ነው የተገኙት .እስራኤል፣ እስራኤል ውስጥ ያለው
አርያን ሻሮን የታከሙበት በጤና ጥበቃ ውስጥ ያለ ነው፣
እስካሁን (እድሜውን ያሳጥረውና በገንዘብ እጥረት
እስካሁን የዘገየውን የእኔን ህክምና) መረጃ በጥቂቱ
አያይዣለሁ፡፡የባህርዳር ልጆች፣ ጎንደሬዎች ያዋጡት
ገንዘብ ሳይሆን እኔን እስከመፈዎስ ተቃርበዋል፡፡ እኔም
እነሱን በጣም አመሰግናቸዋሁ፡፡ እነሱ አለሁ በማለታቸው
ሳይሻለኝ ተሽሎኛል፡፡ ጀርመን በሯን ከፈተችልኝ፡፡ ቀንሰዋል፡፡
የጭንቅላት ጉዳይ ጭንቅ ያስይዛል፡፡ እኔም ድሮ (እኔም
ዱሮ አለኝ) የጤና ባለሙያ በመሆኔ የሚያደርጉልኝን
አኒሜሽን በጥቂቱ ላሳያችሁ፡፡
Yismake Worku via @like
ፍርሃት ውስጤ ነግሷል...ግዛቱን ከማስፋፋቱ በፊት በፀሎት ከኔ ጋር እንድትሆኑ እፈልጋለሁ።
በፀሎታችሁ እያሰባችሁኝ ነው?🙏🏾
በፀሎታችሁ እያሰባችሁኝ ነው?🙏🏾