#ቀን_ገንቢ
ምዕራፍ ፩ : ክፍል ፫
የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው። በልምምድ እንጅ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይችልም። ከማፍቀር እስከ መቆርቆር ይለማመዳል። ማፍቀርን ያህል ያህል ነገር እንኳ አውቆ አይወለድም። እርሱን ብቻ አይደለም፤ መጥላትን ሳይቀር ይለማመዳል። ከማወቅ እስከ መናቅ፣ ከመወለድ እስከ መታነቅ፤ ከመድቀቅ እስከማድቀቅ፤ ከመጋባት እስከ መፍታት፤ ከስንፈት እስከ ጥረት ... ከመርመጥመጥ እስከ መፈርጠጥ፣ ከቆመጥ እስከ ነፍጥ...ተለማምዶት እንጅ ተሰጥቶት አይደለም። ከክህደት እስከ እምነት ካልተለማመደ አይችልም።
ከራሱ ያገኘው ማንነት የለውም። ሁሉም በሂደት እና በልምምድ የመጣ ነው። መልኩን ቆላ ሲወርድና ደጋ ሲወጣ ይቀያየራል። ልቡን በየግድሙ ይጥላል። ቀልቡን መቋጠሪያ የለውም። በመለማመድ አሁን የደረሰበትን እንጅ ወደፊት የሚሄድበትን ማንም ሊያውቅ አይችልም።
~ከክቡር ድንጋይ መፅሀፍ የተወሰደ
@yismakeworku

👍117❤24🔥9
ራማቶሐራ ፡ ትረካ - ክፍል 6 [ Ra...
የብራና ገፅ / Page of Birana
ራማቶሓራ ትረካ:
ክፍል ፮ / 6
File Size: 24.1MB
ዘወትር: እሁድ፣ ማክሰኞ ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በዚሁ በቴሌግራም ገፄ ወደ እናንተ ይቀርባል።
#ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት
ትረካ በ:- የብራና ገፅ

👍78❤19👏4
ራማቶሓራ የመፅሀፍ ትረካ የት ድረስ እየተከታተላችሁት ነው?
Anonymous Poll
35%
እስከ ክፍል 6 እየተከታተልኩ ነው
7%
እስከ ግማሽ ክፍል ብቻ ነው የተከታተልኩት
61%
ምንም አልጀመርኩትም
👍157❤85👎5🥰4🔥3
#ሼር ያደረገልን ትልቅ ተባባሪያችን ነው።
" #እባካችሁን_ከሞት_አድኑኝ😭😭😭"
ይህ ቆንጅዬ ወጣት #አማኑኤል_ጃዕፈር ይባላል!!ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ የኬሚካል ኢንጅነሪንግ 5ተኛ አመት ተማሪ ነው!!
ከዓመት በፊት ሰውነቱ ብርድ ብርድ ሲለው ለህክምና በተደጋጋሚ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል!አንዴ ብርድ ሌላ ጊዜ ኩላሊት እያሉት ከመድሀኒቱ ጋር ሳይገናኝ ስቃዩም በዝቶ በብዙ ተንከራቷል!!
አማን ህመሙ ሲብስበት ትምህርቱን አቋርጦ ወደ መቀሌ ቤተሰቦቹ ጋር ይሄዳል!የአጥንት ስፔሻሊስት
ዶ/ር ሲያየውም ህመሙ ከባድ እንደሆነና ካንሰር እንደያዘው ይነገረዋል😭
ብዙ ህልም ላለው፣ቶሎ ተመርቄ እናቴን እጦራለሁ ለሚል ወጣት ይህ ልብ የሚሰብር መርዶ ነው!!
ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ተፅፎለት በጦርነቱ ምክንያት መንገድ ዝግ ስለሆነ ህይወቱን ለማዳን በረሀ አቋርጦ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለማረጋገጥ ሲሞክር "በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄደህ ካልታከምክ ህይወትህ አደጋ ላይ ነው"ብለውት ህክምና ማረጋገጫም ሰጥተውታል!
ወንድማችን ታይላንድ ሄዶ ለመታከም ደግሞ 2,500,000ብር ያስፈልገዋል!!
እናንተ ደጋጎች እባካችሁን #እንድረስለት🙏
ምንም ማድረግ ባንችል #ሼር በማድረግ እየፀለይን
ለብዙዎች እናድርስለት🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
#አካወንት
1000183135458-አማኑኤል
#ስልክ
0930625559-አማኑኤል
0928936657-ዘነቡ
#ጎፈንድሚ
https://www.gofundme.com/f/support-amanuel-jaefer?utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=p_cp+share-sheet
#SHARE #ሼር ያደረገልን ትልቅ ትብብር ነው።

👍68😢4❤3🥰3
Yismake Worku via @like
👍239❤161🥰16👏16
ከቆንጆዋ ባለቤቴ ሜላት ለኔ የተላከ...
እታለም ሁሌ ማሩን ስታወራው ሞልታ አታየውም እንባዋ ይቀድማል። "የትኛው ጉኛዬ ልወሽቅህ? ከልጅነትህ ጀምሮ አሸናፊ ነህ በአስኮላውም በቤተስኪያኑም አንተን የሚያህልህ የለም። በያው ልክም እንዳንተ የተፈተነም የለም። ለኔስ እንዳው ሁሉም ቀርቶብኝ ኸፈተና ወተህ ሽሽግ ብለህ እፎይ ብለህ ብትኖርልኝ ያንን አይቼ በማግስቱ በሚስደኝ አይቆጨኝ" ትላለች እባዋን መንታ መንታ እያወረደች።
እኔም ፈተናው ሲጠናብኝ እንደሰው ብንገዳገድም እንዳልወድቅ ፍቅርህ ምርኩዝ ሆኖኝ በፅናት አለፈናል። ማሩ የተወለድከው ለሌሎች አንፀባራቂ ብርሃን፤ ለትውልዱ መስታወት፤ ለሀገርህ ምልክት፤ ለአፍሪካውያን ኩራት ልትሆን የጥበብን በትረ ሙሴ ጨብጠህ ለመጪው ትውልድ ልታቀብል ነውና ቀሪው ዘመንህ በፅሁፍህ በአለም መድረኮች ነግሰህ ሀገርህን በድጋሚ እንደምታስጠራ አምንብሃለሁ።
መልካም ልደት ጋሼ
መልካም ልደት ውድ ባለቤቴ
መልካም ልደት ማሩ
መልካም ልደት #ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ
ደራሲ በመሆኑ ብቻ በሚገርም ሁኔታ በአንድ አመት ውስጥ ሁለት ጊዜ የተቃጣበትን የግድያ ወጥመድ በእግዚአብሔር ሃይል ያለፈ በኔ ዘመን ያየሁት ውዱ ባለቤቴን ብቻ ነው። መልካም ልደት የኔ❤️🌺💐

❤486👍295🔥28🥰28😢12👏11
ብቸኝነት ሲሰማህ ማሰብ ከቻልክ የአሳብህ ጓደኛ ነህ። ማሰብ ካልቻልክ ብቻህን ነህ። መነጠል የስጋ ሳይሆን የአሳብ ስሜት ነው። ብቸኝነትህን አሳብህ ሲጋራ የአሳብ ጓደኛ አለህ። ብቸኝነትም ጓደኝነትም ስጋ አይደለም። የአብሮነትና የመነጠል ስሜት ነው።
ከሰው ጋር ስትሆን ለብቻህ እንደሆንክ ከተሰማህ በግርግር መሀል ብቸኛ ነህ። በስጋህ ብቻህን ሆነህ ከአሳብህ ጋር አብረህ ከሆንክ አንተማ ጓደኛ አለህ። ከቻልክ የወዳጅ አስፈላጊነትን ቀንስ። ሰው ብታጣም ያጣኸው ስጋ ነው። አብሮህ የሆነ አላቂ ነው። ዛሬ የሚቀርብህ ነገ የሚርቅ ነው። ወሳኙ ጉዳይ ህሊናህን አለማጣትህ ነው። የሌላ ስጋ ሲለይ አሳብህ ካንተ ጋር ነው።
.
መለየት የስጋ ነው። ብቻህን እንዳልሆንክ ከተሰማህ የአንተ ጓደኛ ስሜትህ ነው።

👍393❤171👎7🥰6🔥4
ራማቶሓራ የመፅሀፍ ትረካ ክፍል 7 ነገ ጠዋት 1:00 ላይ ይለቀቃል።
እስከ ክፍል 6 ተከታትላችሁ፣ ሰባተኛውን ክፍል በጉጉት ለጠበቃችሁ ነገ እነሆ እላለሁ።
@yismakeworku
እስከ ክፍል 6 ተከታትላችሁ፣ ሰባተኛውን ክፍል በጉጉት ለጠበቃችሁ ነገ እነሆ እላለሁ።
@yismakeworku
👍213❤54🥰17👎9
Forwarded from My Perfume የኔ ሽቶ
🎉 የሞባይል ካርድ ሽልማት . . . ቁጥር አንድ
👍 ቻናላችንን ጆይን አድርጉና እዚህ ፖስት ስር ኮሜንት ላይ "የሽቶ አድናቂ ነኝ" ብላችሁ ፃፉ።
🥳 ከዛም ከኮሜንቱ ውስጥ Randomly ሰው ተመርጦ እሁድ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ የሳምንታዊ 300 ሜጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል አልያም የ25 ብር የሞባይል ካርድ ይሸለማል።
✈️ ከሀገር ውጪ ያላችሁም ሀገር ቤት ላሉ ወዳጆቻችሁ ኮሜንት አድርጋችሁ ለነሱ ካርዱ እንዲሞላ ማስደረግ ትችላላችሁ።
🔴 ልብ ይበሉ . . . ቻናላችንን ጆይን ያላደረገ ሰው ኮሜንት ቢያደርግም አይሸለምም‼️
ጆይን👇👇
https://tttttt.me/+S04mnFZLQyY4ZTRk
@yeneperfume

👍71👎23❤6🥰1
የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው። በልምምድ እንጅ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይችልም። ከማፍቀር እስከ መቆርቆር ይለማመዳል። ማፍቀርን ያህል ያህል ነገር እንኳ አውቆ አይወለድም። እርሱን ብቻ አይደለም፤ መጥላትን ሳይቀር ይለማመዳል። ከማወቅ እስከ መናቅ፣ ከመወለድ እስከ መታነቅ፤ ከመድቀቅ እስከማድቀቅ፤ ከመጋባት እስከ መፍታት፤ ከስንፈት እስከ ጥረት ... ከመርመጥመጥ እስከ መፈርጠጥ፣ ከቆመጥ እስከ ነፍጥ...ተለማምዶት እንጅ ተሰጥቶት አይደለም። ከክህደት እስከ እምነት ካልተለማመደ አይችልም።
ከራሱ ያገኘው ማንነት የለውም። ሁሉም በሂደት እና በልምምድ የመጣ ነው። መልኩን ቆላ ሲወርድና ደጋ ሲወጣ ይቀያየራል። ልቡን በየግድሙ ይጥላል። ቀልቡን መቋጠሪያ የለውም። በመለማመድ አሁን የደረሰበትን እንጅ ወደፊት የሚሄድበትን ማንም ሊያውቅ አይችልም።
ክቡር ድንጋይ
ይስማዕክ ወርቁ

👍180❤52🥰12👏11