#ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ አለመረጋጋት ዛሬም መቀስቀሱን ሰምተናል ተማሪዎች እንደገና ፍርኃት ውስጥ ገብተዋል።
#jimma university
ጅማ ዩንቨርስቲው ላይ ምንም አይነት ችግር ባይኖርም ተማሪዎች ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ለየኔቴዩብ ተናግረዋል። በቤተክርስቲያን ውስጥም የተጠለሉ እንዳሉ ለማወቅ ችለናል።
#Hawassa
ሀዋሳ ዩንቨርስቲ በወልድያ ዩንቨርስቲ በተከሰተው የተማሪዎች ሞትን ለማውገዝ ተማሪዎች በትላንትናው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ቢሞክሩም እርስ በእስር ባለመግባታ መጠነኛ ግርግር መነሳቱን ስምተናል። እንዲሁም አሁን ላይ ዩንቨርስቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንደቀጠለ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።
#Adama
አዳማ ዩንቨርስቲ ያለፉትን ሶስት ቀናት ተማሪዎች ትምህርት ገበታቸው ላይ አልተገኙም፣ ነገር ግን ዩንቨርስቲው ከነገ ጀምሮ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲገኙ አሳስቧል። ያናገርናቸው ተማሪዎች ለህይወታችን እንሰጋል ሀላፊነት የሚወስድ አካል በሌለበት ወደ ትምህርት ገበታችን ላይ ለመመለስ ይከብደናል ብለውናል።
እንዲሁም የማስተርስ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በትክክል እየተከታተሉ መሆኑን አሳውቀውናል።
#bulehora_university
ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ ትላንትና ዕለት ዋዜማ ሚዲያ 10 ተማሪዎች መቁሰላቸውን የዘገበ ቢሆንም ባደረግነው የማጣራት ስራ ምንም አይነት ችግር አለመኖሩን ለማወቅ ችለናል።
@Yenetube @Fikerassefa

#jimma በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መግለጫ
ከሰሞኑ በተለያዩ የአገራችን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተከሰቱት አሳዛኝ ክስተቶች ተማሪዎች ላይ የሞት፣ የአካል እና ስነልቦናዊ ጉዳት መድረሱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚህም የተነሳ የመማር ማስተማር ሂደቱ ተስተጓጉሏል፡፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረዉን ሁኔታ ለማረጋጋት እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሁኔታን ለመፍጠር እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ ቆይቷል እያደረገም ይገኛል፡፡
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሴኔትም ጉዳዩን በተመለከተ ዛሬ በቀን 8/03/2012 ዓ. ም ባካሄደዉ ስብሰባ የክስተቱን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመ ሲሆን፣ ከሁሉ አስቀድሞ በዩኒቨርሲቲው የተከሰተ የሞት አደጋ ባይኖርም እንደ አገር በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያጋጠመው የተማሪዎች ህልፈተ-ህይወት ሰብአዊነትን ያልተላበሰ በመሆኑ ሴኔቱ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያወግዘውና ህይወታቸው ላለፉት ተማሪዎችም የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጿል፡፡
ሴኔቱ ጅማ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የአካል እና የስነ-ልቦና ጉዳት የደረሰባቸዉ ተማሪዎች ከጉዳታቸዉ በፍጥነት አገግመዉ ወደ ትምህርት ገበታቸዉ እንዲመለሱ ያለዉን ከልብ የመነጨ ምኞቱን ገልጿል፡፡ በደረሰው ጉዳትም ላይ ከየትኛውም ወገን የተሳተፉ አካላት ላይ በማስረጃ የተደገፈ ህጋዊ እርምጃ መወሰድ እንዳለበት በማሳሰብ ከስጋት ነጻ የሆነ የመማር ማስተማር ሁኔታ መፍጠር ላይ መወሰድ ስላለባቸዉ እርምጃዎች አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡ በዚህም መሰረት ሁሉንም የሚመለከታቸዉን አካላት በማሳተፍ የተማሪዎቻችንን ደህንነት ለማረጋገጥ ከዩኒቨርሲቲዉና ከከተማዉ ማህበረሰብ፣ ከጸጥታና ደህንነት አካላት ጋር በከፍተኛ የትብብርና የቅንጅት መንፈስ እየተሰራ ያለው ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳላበት ተስማምቷል፡፡
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/YeneTube-11-18-5

#Jimma ማስታወቂያ
ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ቅደመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
ሰሞኑን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከተከሰተዉ ችግር ጋር ተያይዞ በተፈጠረዉ አለመረጋጋት በዩኒቨርሲቲያችን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመማር ማስተማር ሂደት ለተወሰኑ ቀናት መቋረጡ ይታወሳል፡፡ የዩኒቨርሲቲያችን አመራር፣ አካዳሚክ እና አስተዳደር ሰራተኞች በተለያዩ ደረጃዎች ከተለያዩ አካላት ጋር ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሁኔታ እንዲፈጠር ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡
የዩኒቨርሲቲያችን ሴኔት ዛሬ በ11/03/2012 ባደረገዉ ሁለተኛዉ አስቸኳይ ስብሰባ አሁናዊ ሁኔታዉን በመገምገም ትምህርት ለማስጀመር አስቻይ ሁኔታዎች በመፈጠራቸዉ ሰኞ 15/03/2012 ዓ.ም. ትምህርት እንዲጀመር ወስኗል፡፡
በመሆኑም፣ ሁሉም የዩኒቨርሲቲያችን የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ከዓርብ ህዳር 12 እስከ 14/ 2012 ዓ.ም. በየካምፓሶቻችሁ ዳግም-ምዝገባ (Re-registration) በማካሄድ ሰኞ 15/03/2012 ዓ.ም. ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳስባለን፡፡
Via:- ጅማ ዩኒቨርሲቲ