ዛሬ በ30/2/2012 አ.ም የጤና ጥበቃ ሚኒስተር ክቡር ዶክተር አሚር አማን በቅርቡ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ያስመረቁትን የዘውዲቱ መሸሻ ህጻናት መሣደጊያ ቤቶች በአዲስ አበባ ቁስቋም ተገኝተው ከጠዋቱ 3:00-5:00 ጎብኝተዋል። እንዲሁም የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አረጋግጠውልናል።
#Yenetube #M
@Yenetube @Fikerassefa
#Yenetube #M
@Yenetube @Fikerassefa