#የኦህዴድ እና የኢህአዴግ ሊቀመንበር እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር #ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጅማ እየተካሄደ ባለው የኦህዴድ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ #ከተናገሩት የተወሰዱ #ዋና ዋና ነጥቦች:-⤵️⤵️
➡️ ኢትዮጵያን እንገነባለን፣ አፍሪካን እንገነባለን፣ ማንም ኃይል ደግሞ ከዚህ ሊያቆመን አይችልም፡፡
➡️ ኦሮሞ ማቀፍን፣ እናት የሌላቸውን ልጆች ማሳደግን ነው ያስተማረን፣ ኦሮሞ ከተዋጋ ያሸንፋል እንጂ ሰውን መግደልን አላስተማረንም፡፡
➡️ የዚህ አገር አንድነት ለማስጠበቅ ኦሮሞ ኃላፊነት አለበት፡፡
➡️ ኢትዮጵያ ከጠላት ጋር ባደረገችው ጦርነቶች ውስጥ ኦሮሞ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡
➡️አባጅፋር ለኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ጭምር አርቀው የሚያስቡ ነበሩ፡፡
➡️ አሁን ባለንበት ዘመን በትናንትናው ስልት ማሸነፍ አይቻልም፡፡
➡️ ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም የሚሉን አሉ፤ ኦሮሞ አገር መምራት ብቻ ሳይሆን አገር መገንባት ይችላል፤ ኦሮሞ ገዳን ለዓለም እንደ ሰጠ ሁሉ፣ ኦሮሞ በቅርቡ አዲስ ፍልስፍና ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ሰጥቶ ሊያሳያቸው ይፈልጋል፡፡
➡️ የሚዲያ ጦርነት፣ የጦር ሜዳ ጦርነት፣ የኢኮኖሚ ጦርነት ማድረግ ስለምንችል ጠላቶቻችን ሁለት ሶስቴ ማሰብ አላባችሁ እንላለን፡፡
➡️ ከጠላት ጋር ሆናችሁ የኦሮሞ ትግልን ወደኋላ ለመመለስ ያሰባችሁ ካላችሁ ከጠላት ለይተን አናያችሁም፡፡
➡️ የህግ የበላይነት የማስከበር ኃላፊነት ለማንም አሳልፈን አንሰጥም፡፡
➡️ ከዚህ በኋላ በኦሮሞ ስም መነገድ አይቻልም፡፡
➡️ አስራ አምስት፣ ሃያ ሆኖ ለኦሮሞ መታገል አያስፈልግም፤ ከበዛ ሁለት ሶስት ፓርቲዎች ለኦሮሞ በቂ ናቸው፡፡
➡️ አብሮ መቆም ማለት ጠዋት ጠዋት እዚህ መቆም ከሰዓት፣ ከሰዓት ደግሞ እዚያ መቆም ማለት አይደለም፡፡
➡️ ከሁሉም ኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በጋራ በአንድነት ተባብረን መስራት አለብን፡፡
➡️ ኦሮሞነት በርካታ ነገሮችን አስተምሮናል ፤ በገዳ ስርዓት መሰረት ብሔር ብሔረሰቦችን አቅፈን በጋራ መስራት ይጠበቅብናል፡፡
➡️ዋናው መልዕክት አሸናፊን ሀሳብ መያዝ ነው
©ebc
@yenetube @mycase27

በባህርዳር እና ጎንደር ሊካሄድ ታስቦ የነበረዉ "#ዶ/ር አቢ_ኢሱ ሩጫ"
መሰረዙን የተለያዩ አክቲቪስቶች በመዘገብ ላይ ናቸው ሆኖም የኔቲዩብ እውነታውን አጣርታ እስክትደርስ ድረስ በትዕግስት #ጠብቁን።
📌የሩጫው ኮሚቴ የቻናላችን አባላቶች ካላችሁ መረጃ ብታቀብሉን መልካም ነው።
@YeneTube @Fikerassefa

የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እጩ ዋና ኮሚሽነር አቅራቢ ኮሚቴ #ዶ/ር_ተመስገን_ባይሳን ጸሀፊ አድርጎ መረጠ
የካቲት 13/2011ዓ/ም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዋና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በተመራው ስብስባ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እጩ ዋና ኮሚሽነር አቅራሚ ኮሚቴ የኮሚቴውን ጸሀፊ ለመምረጥ ሰፊ ውይይት ከተካሄደ በኋላ ደ/ር ተመስገን ባይሳ በጸሀፊነት እንዲያገለግሉ ተመርጠዋል፡፡
በተመሳሳይም በኮሚቴው ረቂቅ የአሰራር መመረያ ላይ ውይይት የተደርጎ ሲሆን ከኮሚቴው አባላት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤና የኮሚቴው ሰብሳቢ የሆኑት የተከበሩ አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ምላሽ ሰትተዋል፡፡
የኮሚቴውን ረቂቅ እቅድ በተመለከተ አቶ ሰይፉ ገ/ማሪያም ገለጻ ባደረጉበት ወቅት ከኮሚቴው አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቶ የምክር ቤቱ አፈጉባዔና የኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ታገሰ ጫፎ የማጠቃለያ አስተያየት ከሰጡ በኋላ ረቂቅ እቅዱ በሙሉ ድምጽ ጸድቋል።
ምንጭ :- Hopr ~ ዋልታ
@YeneTube @FikerAssefa

ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር #ዶ/ር_ወርቅነህ ገበየሁ #በቦሳሶ ስላለው የዜጎቻችን እንግልት መረጃዬን ካካፈልኳቸው በሁዋላ ጉዳዩን እየተከታተሉት እንደሆነ እና መፍትሄ እንዲሚበጅለት ጠቁመውኛል ሲል ኤልያስ መሰረት ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
#ዶ/ር_ዐብይ_አህመድ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ዶሃ መግባታቸው ተረጋግጧል ።
ትላንት ወደ ኳታት ዶሃ እንደሚያቀና ቀድመህ ለየኔቲዩብ የነገርከን #YeneTube አባል እናመሰግናለን።
Via - Ethiopian Embassy in Doha