YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#FakeNewsAlert

"ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ባልታወቀ ታጣቂ ቆስለዋል" የሚል መልእክት በስፋት ሲሰራጭ ነበር።

ዛሬ ማታ የካናዳው ጠ/ሚር አቀባበል ፕሮግራም ላይ አየናቸው። ነው ወይስ ቶሎ ተሻላቸው? 😊

#StopFakeNews
Via Elias Meseret
@YeneTube @FikerAssefa
አክቲቪስት ናትናኤል መኮንን የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፊሰር ክንድያ ገብረሕይወት የብልፅግና ፓርቲ ትግራይ ቅርንጫፍ አባል እና አመራር በመሆን እየሰሩ ነው በሚል ህወሓት ወንጀል ፈጥሮላቸው የፍርድ ቤት ክስ እና #ማዘዣ_ወጥቶባቸዋል

በማለት በትዊተር ገፅ ያሰፈረውን መረጃ የተለመለከተው የመቐለ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ክንድያ በአንድ ቃል #ውሸት በማለት ገልፆታል።

#StopfakeNews
@YeneTube @Fikerassefa