Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ፍትህ ለብላቴናው መሀመድ!
የዛኔው ለጋ ህፃን የአሁኑ ታዳጊ መሀመድ ከዛሬ 12 አመት በፊት የ4 አመት ጨቅላ ህፃን ሳለ ነበር አፍንጫው ላይ የወጣችን አነስተኛ ስጋ ለማስነሳት ቤተሰቡ ጋር በሳኡዲ አረቢያ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል የገባው በወቅቱም እናቱ በገባበት የህክምና ክፍል አጠገብ ሁና የልጇን መውጣት ብትጠብቅም ሳይመጣ ቀረባት ከሰአታት ቡሃላም ፈፅሞ ያልጠበቀችው ያልገመተችው ዱብ እዳ ተነገራት ።
ልጇ መሀመድ በጣም ደክሞ ህይወቱ አደጋ ላይ መሆኑን ሰማች እንዴ በምን ምክንያት? ልጄ እኮ ጤነኛ ነበር ምን አደረጋችሁብኝ… እያለች ጠየቀች አለቀሰች ግን ሰሚ አላገኘችም… …
እነሆ ላለፉት 12 አመታት ወይዘሮ ሀሊማ በሞትና በህይወት መካከል የሚገኘውን ልጇን አይን አይኑን እያየች አጠገቡ ኩርምት ብላ እያለቀሰች ትገኛለች ለመሆኑ ህፃን መሀመድን ምን ቢያደርጉባት ይሆን 12 አመት ሙሉ ከገባበት ሰመመን ሳይነቃ የአልጋ ቁራኛ ያደረጉባት ይሄን ወንጀል የፈፀሙትስ አካላቶች ተጠይቀው ይሆን???
የኢትዮጲያ ኤምባሲ በሳኡዲ ለመሆኑ የመሀመድን ጉዳይ ምነው ዝም አለው??
ቢቢኤን ከወላጅ እናቱ ከወይዘሮ ሀሊማ ባደረገው አጠር ያለ ቆይታ የህፃን መሀመድ እናት ወይዘሮ ሀሊማ ይህን ብላለች...
"ወገኖቼ ሆይ ፍረዱኝ ልጄን ተቀማሁ ሀዘን ጠበሰኝ"
ሀሊማ ሁላችንም ከጎኗ ሁነን ለፍትህ እንጮህላት ዘንድ በየእምነታችን በዱአ እና ፆለት እናግዛት ዘንድ ትማፀናለች።
#ፍትህ ለብላቴናው መሀመድ
©BBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ሰበር ዜና⤵️
በአሁን ሰአት የአዲስ አበባ ልጅ ድምፁን እያሰማ ነው መርካቶ መሳለሚያ ~ ፍረንሳይ ለጋሲሆን ~ ሁሉ በመሰባሰብ ላይ ናቸው እንደ ደረሰኝ መረጃ ወደ ቤተመንግስት እንያመሩ መሆኑ ነግረውኛል። "መፍትሔ ይሰጠን" "ፍትህ ለታረዱት" በሚሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች ተጥለቅልቋል።
#ፍትህ #ፍትህ ለታረዱት !!!
@YeneTube @Fikerassefa

በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው ወጣቱ ሚስጥሩ ሲሳይ ድረሱልኝ ይላል‼️
#Share_This_if_You_Care
#ሚስጥሩ_ሲሳይ በቴፒ ከተማ ነዋሪ ነው፡፡ ባለፈው ወጣቶችን ለአመፅና ሁከት አነሳስተሃል በሚል ለእስራት ተዳርጎ ነበር፡፡ ከእስር ከተፈታ በኋላ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የነበረ ሲሆን ወደሚኖርባት ቴፒ ከተማ እየተጏዘ ሳለ #ጅማ ከተማ ላይ ካረፈበት ሆቴል በደቡብ #ልዩ_ፖሊስ ታፍኖ ተወስዷል፡፡ ከዚያን ግዜ ጀምሮ በማሻ ማረሚያ ቤት ታስሮ ይገኛል፡፡ በልዩ ፖሊስ አባላት በደረሰበት ተደጋጋሚ ድብደባ ምክንያት አንድ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጪ ሆኗል፡፡ "እዚሁ ትበሰብሳታለህ፣ ምንም አታመጣም!!" እያሉ እስካሁን ድረስ ያለ ምንም የክስ ማስረጃ በእስርና በድብደባ እየተሰቃየ ይገኛል፡፡ የሚመለከታችሁ ወገኖች በሙሉ ስለ #ፍትህ ብላችሁ ለሚስጥሩ ሲሳይ ልትደርሱለት ይገባል፡፡

የበረከትን ስምዖንና ታደሰ ካሳን የዛሬውን #የፍርድ ችሎት ለመታደም ዮናስ ጋሻው ተገኝቷል።
ዮናስ ጋሻው እንደምናውቀም #ፍትህ_ሰቆቃ ዘጋቢ ፊልም ላይ የደረሰበትን አዘቃቂ ድርጊት ተመልክተናል።
ቅን ፈራጅ አምላክ የማያሳየን የለም!!
@YeneTube @Fikerassefa
ዮናስ ጋሻው እንደምናውቀም #ፍትህ_ሰቆቃ ዘጋቢ ፊልም ላይ የደረሰበትን አዘቃቂ ድርጊት ተመልክተናል።
ቅን ፈራጅ አምላክ የማያሳየን የለም!!
@YeneTube @Fikerassefa
YeneTube
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መደበኛ ሰራተኞቼን እየቀነስኩ እንዳለው በየሚዲያው የሚወራው ሀሰት ነው ብሏል ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ። መግለጫው ግን በዋነኝነት ቅሬታውን ስላቀረቡት በኮንትራት ይሰሩ ስለነበሩ ሰራተኞች የሚለው ነገር የለም። @YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ አየርመንገድ መሰረታዊ ሰራተኞች ማህበር ለአየር መንገድ ላወጣው የሰጠው ምላሽ ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰአታት በፊት ባወጣው መግለጫ መደበኛ ሰራተኞቹን እንደቀነሰ በየሚዲያው የሚወራው ሀሰት ነው ብሏል። መግለጫው ግን በዋነኝነት ቅሬታውን ስላቀረቡት በኮንትራት ስለሚሰሩ ሰራተኞች እና በህገወጥ መንገድ የስራ ውሉ ስለተቋረጠው ስለ ማህበራችን ሊቀመንበር ካፒቴን የሺዋስ ፈንታሁን የሚለው ነገር የለም።
ይሕ መግለጫ ፤ በተደጋጋሚ ማህበራችን እያሰማ ካለው የ ኮንትራት ሰራተኞች (የበረራ አስተናጋጆች፣ የትኬቲንግ ሰራተኞች፣ ቴክኒሽያኖች እንዲሁም ሌሎች) ያለ ደሞዝ እረፍት እንዲወጡ መደረግ ጉዳይ ጋር ግንኙነት የሌለው ፣ ቋሚ ሰራተኞችን ብቻ ማእከል ያደረገ ህዝብ እና መንግስት ላይ ብዥታ የሚፈጥር ሆኖ አግኝተነዋል!
ስለዚህ የማህበራችን አባላት ፣ ሰራተኞች፣ የኢትዮጲያ ሕዝብ እና መንግስት ማህበራችን በአሁኑ ወቅት በዋናነት እያነሳ ያለው ጉዳይ የኮንትራት ሰራተኞች ያለ ክፍያ እረፍት እንዲወጡ መደረጉ ጋር የተያያዘ ምንም አይነት ነገር አለመጠቀሱን ልብ እንድትሉልን እንወዳለን!
#ፍትህ_ለሰራተኞች!!
#ፍትህ_ለማህበራችን_ሊቀመንበር_ካፒቴን_የሺዋስ!
Via:- Tsefay Getent
@Yenetube @Fikerassefa