#update አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል በመጠጥ ሀይል ተገፋፍቶ በፈፀመው ጥቃት የሁለት #ባልደረቦቹን ህይወት አጠፋ
:
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ #ወሎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል #በመጠጥ ሀይል ተገፋፍቶ በባልደረቦቹ ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተነግሯል።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ ጀማል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የፌደራል ፖሊስ አባሉ በባልደረቦቹ ላይ በፈፀመው ጥቃትም ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላት #ህይወት አልፏል።
ፖሊስ ጥቃቱን ለማስቆም በወሰደው እርምጃም ጥቃቱን የፈፀመው የፌደራል ፖሊስ አባል ህይወቱ ማለፉን ኮሚሽነር #ጀነራል ዘይኑ ጀማል አስታውቀዋል።
በአሁኑ ወቅም በስፍራው ተስተጓጉሎ የነበረው የትራፊክ እና ሌሎች እንቅስቃሴዎች ወደ መደበኛ ሁኔታቸው መመለሳቸውን #ገልፀዋል።
ምንጭ ፦ኤፍ ቢ ሲ
@yenetube @mycase27