YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
⬆️⬆️ኢትዮጵያና ቻይና የተለያዩ #የትብብር ስምምነቶችን #ተፈራረሙ

ለአፍሪካ ቻይና የትብብር መድረክ ጉባኤ ቤጅንግ የሚገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከቻይናው አቻቸው ጠቅላይ ሚንስተር ሊ ኪኪያንግ ጋር ተወያዩ፡፡

ሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች የአገራቱን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር #ስምምነትቶች መፈራረማቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ #ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተናግረዋል፡፡
ምንጭ፦የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሪ
@yenetube @mycase27