መቐለ ነሀሴ 7/2010 የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ / #ህወሓት / 13ኛው ጉባኤ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ወደፊት ሊያራምድ በሚችል መልኩ እንደሚካሄድ የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ፡፡
የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በህወሓት 13ኛው ጉባኤና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትናንት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸው እንዳሉት የህወሓት 13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በቅርቡ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ ከዚህ ቀደም ያካሄዳቸው ጉባኤዎች የየራሳቸው የታሪክ ምዕራፍ የነበረባቸው ናቸው፡፡
በቅርቡ የሚያካሄደው ድርጅታዊ ጉባኤ አሁን ካለው ችግር የሚያወጣና በቀጣይ በሁሉም መስኮች ፈጣን ለውጦች ለማምጣት በሚችል መልኩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
“ጉባኤው በክልሉና በሀገሪቱ እየተካሄዱ ባሉት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች የነበሩት ክፍተቶች በሚዳስስ መልኩ ትኩረት ይሰጥበታል “ብለዋል።
ዶክተር ደብረጽዮን እንዳመለከቱት በሀገሪቱ የተጀመረው የፀረ ድህነት ተጋድሎ ለማጠናከርና ወደ መካከለኛ ገቢ ለመግባት የያዘችው ራዕይ በፍጥነት ለማሳካት በሚደረገው ጥረቶችና ተግዳሮቶች የድርጅቱ ሚናም ይዳሰሳል።
ድርጅቱ በክልሉ ያለው የመሪነት ሚና ለማጠናከር እንዲሁም የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማጎልበት እንዲቻል ብቃትን መሰረት ያደረገ የአመራር መተካካት እንደሚካሄድም አስታውቀዋል።
የለውጥ ጉዞውን ወደ ፊት ሊያራምዱ የሚችሉ ምሁራን፣ ወጣቶችና ሴቶች ወደ አመራሩ የማስገባቱ ስራ በጉባኤው ትኩረት እንደሚሰጠውም የድርጅቱ ሊቀመንበር ተናግረዋል።
©ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
@YeneTube @Fikerassefa

#ህወሓት በ50 አመታት ታሪኬ አጋጥሞኝ የማያውቅ ፈተና ውስጥ ነኝ አለ፣ በቀጣይ ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤየን ለማካሄድ ወስኛለሁ ብሏል
በሰሞኑ የፓርቲው ስብሰባ ወቅት ስብሰባ ረግጠው የወጡ ከፍተኛ አመራሮች ጭምር አሉ ተብሏል
የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት #ትግራይ (ህወሓት) ለ11 ቀናት ሳካሂደው የነበረው የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ስብሰባ እና ግምገማ አጠናቅቂያለሁ ሲል ዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ሳካሂደው የሰነበትኩት በፓርቲው አመራራ ላይ ያተኮረ የ11 ቀናት ስብሰባ እና ግምገማ “ፓርቲውን ከመበታተን ሊታደግ የሚችል ጉባኤ እንዲካሄድ ምቹ ሁኔታዎችን የፈጠረ ነው” ብሏል።
በያዝነው ሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ባሉት ቀጣይ ጥቂት ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤ ይካሄዳል ሲል የገለጸው የህወሓት መግለጫ “ብሔራዊ ህልውናችንን ማረጋገጥ ቀዳሚ ተልኳችን ነው” ሲል አስታውቋል።
አሁን “በፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ያጋጠመው ችግር ድርጅቱ ከተመሰረተ ጀምሮ ባሉት 50 አመታት አጋጥሞኝ አያውቅም” ያለው ህወሓት ዋነኛ የለየኋቸው ችግሮቼ “ቡድንተኝነት፣ ፀረ ዲሞክራሲያዊነት፣ ጎጠኝነት እና ሙስና ወደ ላቀ ደረጃ አድጎ ፓርቲውን አላፈናፍን ከማለት ባለፈ የመፈራረስ አደጋ ደቅነውብኝ ነበር” ብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa

😁30👍26🔥1
#ህወሓት “የአፍሪካ ህብረት ፓኔል በአፋጣኘ ተሰብስቦ በፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት አተገባበር” ዙሪያ እንዲመክር ጥሪ አቀረበ
“#የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት አተገባበር ዙሪያ ያሉ ሁኔታዎች አሳሳቢ በመሆናቸው #የአፍሪካ ህብረት ፓኔል ውይይት ሊያደርግ ይገባል ሲሉ” የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ።
ሊቀመንበሩ ይህንን ጥሪ ያቀረቡት በአፍሪካ ህብረት የፕሪቶርያ ስምምነት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና ማስከበር ተልዕኮ ኮሚቴ ሃላፊ ሁነው ከተሾሙት ሜጀር ጀነራል ሳማድ አላዴ ትላንት ሚያዚያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ባካሄዱት ውይይት መሆኑን ፓርቲው ባጋራው መረጃ አስታውቋል።
“በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ ውጭ ያሉት ታጣቂዎች ከትግራይ ግዛት እስካሁን አለመውጣታቸውን፣ የተሰደዱ እና የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለስ አለመቻላቸውን እንዲሁም የትግራይ ሉዓላዊ መሬቶች በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ይገኛሉ ሲሉ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ለተሿሚው መናገራቸውንም አካቷል።
ሊቀመንበሩ ደብረጺዮን “የፖለቲካ ድርድር እስካሁን አለመጀመሩን፣ የስምምነቱ ፈራሚ የሆነው ህወሓት የተሰረዘው ህጋዊ ሰውነቱ አለመመለሱን” ለተሿሚው ማስታወቃቸውን መረጃው አመላክቷል።

👍16😁8❤3