YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#የአፍሪካ_ዋንጫ_ማጣሪያ

️20'min

🇰🇪 ኬንያ 1⃣-0⃣ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Source @yenesport
#የአፍሪካ_ዋንጫ_ማጣሪያ

️27'min

🇰🇪 ኬንያ 2⃣-0⃣ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Source @yenesport
#የአፍሪካ_ዋንጫ_ማጣሪያ

️60'min

🇰🇪 ኬንያ 3⃣-0⃣ ኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️ ሚ. ኦሉንጋ 23'
⚽️ ኦሞኦዲ 27'
⚽️ ዋንያማ

Sources @Yenesport
#የአፍሪካ_ዋንጫ_ማጣሪያ

ሙሉ የጫወታ ጊዜ

🇰🇪 ኬንያ 3⃣-0⃣ ኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️ ሚ. ኦሉንጋ 23'
⚽️ ኦሞኦዲ 27'
⚽️ዋንያማ
Source @YeneSport
#ህወሓትየአፍሪካ ህብረት ፓኔል በአፋጣኘ ተሰብስቦ በፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት አተገባበር” ዙሪያ እንዲመክር ጥሪ አቀረበ

#የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት አተገባበር ዙሪያ ያሉ ሁኔታዎች አሳሳቢ በመሆናቸው #የአፍሪካ ህብረት ፓኔል ውይይት ሊያደርግ ይገባል ሲሉ” የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ።

ሊቀመንበሩ ይህንን ጥሪ ያቀረቡት በአፍሪካ ህብረት የፕሪቶርያ ስምምነት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና ማስከበር ተልዕኮ ኮሚቴ ሃላፊ ሁነው ከተሾሙት ሜጀር ጀነራል ሳማድ አላዴ ትላንት ሚያዚያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ባካሄዱት ውይይት መሆኑን ፓርቲው ባጋራው መረጃ አስታውቋል።

“በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ ውጭ ያሉት ታጣቂዎች ከትግራይ ግዛት እስካሁን አለመውጣታቸውን፣ የተሰደዱ እና የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለስ አለመቻላቸውን እንዲሁም የትግራይ ሉዓላዊ መሬቶች በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ይገኛሉ ሲሉ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ለተሿሚው መናገራቸውንም አካቷል።

ሊቀመንበሩ ደብረጺዮን “የፖለቲካ ድርድር እስካሁን አለመጀመሩን፣ የስምምነቱ ፈራሚ የሆነው ህወሓት የተሰረዘው ህጋዊ ሰውነቱ አለመመለሱን” ለተሿሚው ማስታወቃቸውን መረጃው አመላክቷል።

@Yenetube @Fikerassefa
👍16😁83