YeneTube
@yenetube
118K
subscribers
31.5K
photos
485
videos
79
files
3.88K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
118K subscribers
YeneTube
#የገዥው
ፓርቲ ንብረቶች የሆኑት
#ፋና
ብሮድካስት ኮርፖሬት (ራዲዮ ፋናና ፋና ቴሌቭዥን)፣
#ዋልታ
(
ዋልታ
ቴሌቭዥን) እንዲሁም በሁለቱ ድርጅቶች ጥምረት የተመሰረተው
#ዋፋ
ፕሮሞሽን የተባለው የማስታወቂያ ድርጅት
#ከኢሕአዴግ
ጉባዔ ተከትሎ
#የህዝብ
ንብረት እንዲሆኑ ዕቅድ
#ቀረበ
።
📌
የፓርቲ አባል የሆኑ
#የድርጅቶቹ
አመራሮችም በቦታቸው እንደማይቀጥሉ የዋዜማ ራዲዮ ዘገባ ያመለክታል።
ምንጭ ፦ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube
@mycase27