YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከሰተ!

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል።

የአደጋው መንስኤ ባይታወቅም የአካባቢው ማሕበረሰብ ከከተማው እሳት አደጋ መከላከያ እና ፀጥታ አካላት ጋር በመሆን እሳቱን ለመቆጣጠር እየተረባረበ ነው።ሆስፒታሉ አንጋፋ እና ከወላይታ ዞን ውጪ በአጎራባች ዞኖች ላሉ ነዋሪዎች ጭምር አገልግሎት ሲሰጥ የቆየም ነው።

Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
7😭3👎1👀1
#Update

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ሥር ዋለ!

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተችሏል።አደጋው ከቀኑ 8:00 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ መንስኤው እየተጣራ ይገኛል።

እሳቱን ለመቆጣጠር ሕብረተሰቡ እና የጸጥታ አካላት የተቀናጀ ብርቱ ጥረት ያደረጉ ሲሆን፤ በአደጋው የሆስፒታሉ ቀዶ ሕክምና፣ የውስጥ ደዌ ሕክምና እና ተመላላሽ ሕክምና ክፍሎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተጠቁሟል።

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀድሞ ስሙ ኦቶና ሆስፒታል አንጋፋ እና ከወላይታ ዞን ውጪ በአጎራባች ዞኖች ላሉ ነዋሪዎች ጭምር አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል ነው።

Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
25😭3
ሕወሓት፣ ፌደራል መንግሥቱና ወታደራዊ አመራሮቹ አኹንም የትግራይን ሕዝብ በማስፈራራት ተጠምደዋል ሲል ዛሬ ባወጣው ሳምንታዊ መልዕክቱ ከሷል።

የመንግሥት ዛቻዎች ትግራይን ለቀጣይ ጥፋት ሰበብ ለማድረግ የሚካሄዱ ናቸው ያለው ሕወሃት፣ የትግራይ ሕዝብና መሪ ድርጅቱ ፍላጎት ግን የትግራይን ጥቅም ለማስጠበቅ በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ልዩነቶችን መፍታት ነው ብሏል። ዓለማቀፉ ኅብረተሰብም፣ ፌደራል መንግሥቱ የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት ተግባራዊ እንዲያደርግ ግፊት እንዲፈጥርም ሕወሓት ጠይቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
56👎34😁14
የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ተባለ!

የነሐሴ ወር የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ሚኒስቴሩ ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ይፋ አድርጓል፡፡

በዚህም መሰረት የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲንና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ብሏል፡፡

በሌላ በኩል ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 127 ነጥብ 22 ብር እንዲሁም ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 124 ነጥብ 55 ብር ብቻ እንዲሸጥ መወሰኑን የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወንድሙ ፍላቴ ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡

የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎችም በነዳጅ ውጤቶች ግብይት በአዋጁና በአሠራር መመሪያው መሠረት ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
43🔥3
Forwarded from YeneTube
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"
      ቀን 18/11/17 የወጣ
0997473781/ 0997470384

የስራ መደብ:ነርስ ጂፒ ዶክተር ነርስ,ላብራቶሪ ቴክኒሻን
♦️ት/ት ደረጃ:diploma/degree
♦️ልምድ:0-5
♦️ደሞዝ:በድርጅቱ እስኬል

የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ /ለአስመጭ/ለፍብሪካ
♦️የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
♦️የስራ ልምድ'0-6ዓመት
♦️ደሞዝ' 6000-15000

NGO
♦️የት/ት ደረጃ ኤኒ ዲግሪ /ዲፕሎማ
♦️የስራ ልምድ  0አመት
♦️ደሞወዝ  25000 30000+

የስራመደብ: ስልክ ኦፕሬተር  በፈረቃ
♦️ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
♦️ልምድ: 0አመት
♦️ደሞዝ: 9800 +

የስራ መደብ: የሽልማት አስተባባር
♦️የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎ
♦️የስራ ልምድ '0አመት
♦️ደሞወዝ  13500

የስራ መደብ:#  ጥፍር እና አይላሽ
♦️ት/ት ደረጃ:  10
♦️ልምድ: 0አመት
♦️ደሞወዝ  12000 +

የስራ መደብ #አየር መንገድ ውስጥ ሽያጭ
♦️የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ
♦️የስራ ልምድ' 0 ዓመት
♦️ደሞዝ' 10,000 +

የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ/ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት
♦️የት/ደረጃ 10/ degree/dip
♦️ፃታ' /ሴ
♦️የስራ ልምድ'0~1 ዓመት
♦️ደሞዝ' 7000+

የስራ መደብ  ሆስተስ
♦️የት/ደረጃ' 10+
♦️ፆታ' /ሴ
♦️ደሞዝ' 15000/ 20000

የስራ መደብ:# ሹፌር ህ1/ደረቅ1
♦️ት/ት ደረጃ 8/10
♦️ልምድ:የሰራ
♦️ደሞዝ:11.000
♦️ፆታ:ሴት

የስራ መደብ:#ካሸር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት##ለሆቴል#ለሱፕርማርኬት
♦️የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ
♦️ልምድ:0-1
♦️ፆታ' ሴ
♦️ደሞዝ' 5500-10000+

የስራ መደብ #በያጅ GMF
♦️የት/ደረጃ'/10/ሰርተፉኬት
♦️ልምድ: የሰራ
♦️ደሞዝ' ማራኪ

የስራ መደብ: ጉዳይ አስፈፃሚ
♦️የት/ደረጃ' 10+
♦️የስራ ልምድ '0አመት
♦️ፆታ' ወ/ሴት
♦️ደሞዝ: 10500

⭐️የስራ መደብ:#የእሸጋ ሰራተኛ
የት/ት ደረጃ:10/ሰርተፍኬት
ልምድ:0አመት
ደሞዝ:በስምምነት

☎️  አድራሻ መገናኛ መተባበር
      ህንጻ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421

📞 0997470384
📞 0997473781
10
Forwarded from YeneTube
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ  ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ  እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች

🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት

    💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር
    💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር
    💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር
    💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር  ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ

- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር  የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው

-እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው

ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!

☎️0900025097

#telegram (@SamuelDMCRealtor)
#WhatsApp
2
Forwarded from YeneTube
የ5 ሚሊየን ቅናሽ ተደረገ 😳😳
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር

👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ

☎️09-89-26-43-80

           🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር

        📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
      ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር

         📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ

👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
      ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር

ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት

እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80

Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com



 
2
2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ!

ኢትዮጵያ እና ጣልያን በጋር ያዘጋጁት 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።በመዲናዋ እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ላይ የጣሊያን ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ፣ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሃመድ፣ የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ፣ የዓለምአቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (IFAD) ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ እየተሳተፉ ይገኛሉ።

በተጨማሪም የተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊና የዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጠና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ፣ የኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ጨምሮ በርካታ ሚኒስትሮችና ባለድርሻ አካላት የጉባኤው ተሳታፊ ናቸው።

የምግብ ሥርዓት ጉባኤው አጀንዳዎች በዓለም የምግብ ሥርዓት ላይ በተገኙ ለውጦችና ተግዳሮቶች ላይ እንደሚሆን ተገልጿል። ሀገራት የምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽንን ያገኟቸውን ስኬቶችና ያጋጠሟቸው ተግዳሮቶች ላይ ሪፖርት ያቀርባሉ፤ በሮሙ ጉባኤ የገቧቸው ቃሎች የደረሱበትን ደረጃ ይገመግማል እንዲሁም አቅጣጫዎችንም ያሰቀምጣል ተብሏል።

ለምግብ ስርዓት ሽግግር ስራዎች በአነስተኛ ወለድ የፋይናንስ አቅርቦትን ተደራሽ ማድረግ፣ አማራጭ የፋይናንስ ምንጮችን መጠቀም እና ሀገር በቀል የፋይናንስ መሰብሰብ አቅምን ማጎልበት ላይ ምክክሮች እንደሚደረግ ኢፕድ ዘግቧል።ከጉባኤው ጎን ለጎን የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብሮች፣ የሁለትዮሽ ውይይቶችና ጉብኝቶች ይደረጋሉ ተብሎም ይጠበቃል።

@YeneTube @FikerAssefa
17🔥1😁1
አልሸባብ የኢትዮጵያ ጦር ያስለቀቀውን ከተማ ከሶማሊያ ሠራዊት መልሶ ተቆጣጠረ!

የሶማሊያው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ከ11 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጦር እንዲለቅ የተደረገውን እና በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት ስር የነበረችውን ማሃስ ከተማ ዳግም በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱ ተሰማ።ቢቢሲ ሶማሊኛ ዛሬ ማለዳ ባወጣው ዘገባ መሠረት በማዕከላዊ ሶማሊያ ሂራን ክልል ውስጥ የምትገኘው ማሃስ ትናንት እሁድ ከባድ ውጊያ ተካሂዶባታል።

በከተማዋ በመንግሥት ወታደሮች እና ከአልቃኢዳ ጋር ግንኙነት እንዳለው በሚነገርለት በአልሸባብ ታጣቂዎች መካከል በተካሄደው ከባድ ውጊያ በርካቶች መሞታቸው ተሰምቷል።አልሸባብ በከተማዋ ላይ ጥቃት የፈጸመው ተቀጣጣይ ፈንጂ በጫኑ መኮኖች በመታገዝ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊኛ ተናግረዋል።

የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር በአካባቢው ስላለው ግጭት ባወጣው አጭር መግለጫ የአካባቢ እና የመንግሥት ኃይሎች በርካታ የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደላቸውን ገልጿል።ነገር ግን ሚኒስቴሩ ምን ያህል ታጣቂዎች እንደተገደሉ የገለፀው ነገር የለም።የአከካባቢው ነዋሪዎች በአልሸባብ እና በመንግሥት ወታደሮች መካከል በነበረው ውጊያ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተናግረዋል።ነገር ግን የደረሰውን ጉዳት ለማረጋገጥ የሚያስችል የገለልተኛ ወገን መረጃ የለም።

Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
😁1816👍4🔥1
በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ የሚገኙ 14 ወረዳዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ የተወሰነውን ውሳኔ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና እና ቦረና ዞኖች ሕዝባዊ ተቃዉሞ መቀስቀሱን ዋዜማ ሰምታለች።

ይህ ውሳኔ የተወሰነው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው ዓመታዊ ጉባኤው ላይ መሆኑን ያስረዱት ምንጮች፣ ይህንኑ ተከትሎ በቅርቡ እንደ አዲስ በተዋቀረው የምስራቅ ቦረና ዞን መቀመጫ ነጌሌ ቦረና ከተማ እና የቦረና ዞን መቀመጫ በሆነችው ያቤሎ ከተማ፣ እንዲሁም በሌሎች ወረዳዎች ከዛሬ ማለዳ አንስቶ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ መሆኑን ዋዜማ የደረሳት መረጃ ያመልክታል።

ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ በምክር ቤቱ የተወሰኑት 14ቱ ወረዳዎች በሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ በሚገኙት ቦረና፣ ባሌ፣ ሐረርጌ እንዲሁም ከድሬደዋ አካባቢዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ ውሳኔ የተሰጠባቸው እንደሆኑ ምንጮች ነግረውናል።ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 21፣ 2017 ዓ፣ም እኩለ ቀን ድረስ በፌዴራልም ሆነ በኦሮሚያ ክልል መንግሥት በኩል በጉዳዩ ላይ የተባለ ነገር የለም።

[ዋዜማ]
@YeneTube @FikerAssefa
323😁3😭2👍1👀1
የዓለም የምግብ ዋጋ ንረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን አገሮች በእጅጉ እየጎዳ ነው ተባለ!

እየጨመረ የመጣዉ የአለም የምግብ ዋጋ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገሮች የምግብ ዋስትና እና የተመጣጠነ ምግብ ሁኔታ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። እነዚህ አገሮች ከገቢያቸው ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ ለምግብ የሚያወጡ ናቸው ተብሏል።

የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ባወጣው መረጃ መሰረት፣ ከ2020 ወዲህ የምግብ ዋጋ ግሽበት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበትን ያለማቋረጥ ሲበልጥ ቆይቷል። ምንም እንኳን በ2023 አጋማሽ ላይ የምግብ ዋጋ መቀነስ ቢጀምርም፣ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ነበር።

በ2024 የምግብ ዋጋ ግሽበት ወደ ቅድመ-ወረርሽኙ የ2019 ደረጃ ቢመለስም፣ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የዓለም የምግብ ዋጋዎች ከ35 በመቶ በላይ ሲጨምሩ፣ በአጠቃላይ የምጣኔ ሀብት አማካይ ዋጋዎች በ25 በመቶ ጨምረዋል።የምግብ ዋጋ መናር እንደ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ በዩክሬን ያለው ጦርነት እና ከፍተኛ የአየር ንብረት ለውጦች ባሉ ዓለም አቀፍ ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት የተፈጠረ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።

እነዚህ ምክንያቶች በአቅርቦት ሰንሰለቶች ላይ ችግር በመፍጠር እና የግብርና ምርቶች ዋጋ እንዲጨምር በማድረግ ለዋጋ ግሽበቱ አስተዋጽኦ አድርገዋል።ይህ የምግብ ዋጋ ንረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን አገሮች በእጅጉ እየጎዳ ነው። በግንቦት 2023 በዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገሮች ውስጥ የምግብ ዋጋ ግሽበት 30 በመቶ ደርሶ እንደነበር ይታወቃል።

Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa
36👍10😁3😭1
Forwarded from YeneTube
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ  ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ  እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች

🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት

    💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር
    💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር
    💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር
    💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር  ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ

- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር  የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው

-እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው

ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!

☎️0900025097

#telegram (@SamuelDMCRealtor)
#WhatsApp
2
Forwarded from YeneTube
የ5 ሚሊየን ቅናሽ ተደረገ 😳😳
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር

👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ

☎️09-89-26-43-80

           🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር

        📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
      ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር

         📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ

👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
      ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር

ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት

እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80

Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com



 
6
አሃዱ ባንክ ከ2.1 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ!

አሃዱ ባንክ ከ2.1 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በማስመዝገብን ያስታወቀ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ1 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ወይም የ90.9 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን ገልጿል።

የባንኩ አጠቃላይ ትርፍ የእርጅና ቅናሽ እና ተያያዥ ወጪዎችን ጨምሮ፣ ለመጠባበቂያ ከተቀመጠው እና ከግብር በፊት 569 ሚሊዮን ብር ማትረፉን በሪፖርቱ ተመላክቷል።

ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተገኘው ትርፍ በ450 ሚሊዮን ብር ብልጫ ያለው ሲሆን፣ የ278.1 በመቶ እድገት አስመዝግቧል።

የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ 7.8 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው የሒሳብ ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ68 በመቶ ዕድገት በማሳየቱና በውጭ ምንዛሪ ገቢ ረገድም ከ88 ሚሊዮን ዶላር በላይ መሰብሰብ መቻሉን አስረድተዋል።

የደንበኞች ቁጥር 1.1 ሚሊዮን መድረሱን የገለፀው ባንኩ አጠቃላይ ሀብቱ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ በማድረስ የ57 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን አስታውቋል።

Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa
36👍1
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ!

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት አደረጉ።ስምምነቱን የፈፀሙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የጣሊያን ግብርና እና ምግብ ሉዐላዊነት ሚኒስትር ፍራንቸስኮ ሎሎ ብሪጊዳ ናቸው።

በስምምነቱ መሰረት ጣሊያን በኢትዮጵያ የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ፤ የቴክኖሎጂ እና የዕውቀት ድጋፍ እንደምታደርግ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገልፀዋል።ለአርሶ አደሩም የተለያዩ ድጋፎች እንደሚደረጉ ያነሱ ሲሆን፤ ጣሊያን ቡናን በዘመናዊ መንገድ ማምረት ላይ እንዲሁም እሴት መጨመር ላይ ያላትን የተሻለ ተሞክሮ ታጋራለችም ብለዋል።

በሁሉም የግብርናው ዘርፍ የተሻለ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲደረግ ድጋፍ እንደምታደርግም ተገልጿል።የጣሊያን ግብርና እና ምግብ ሉዐላዊነት ሚኒስትር ፍራንቸስኮ ሎሎ ብሪጊዳ በርካታ የጥናት ቡድኖችን በመላክ በኢትዮጵያ ግብርናው እንዲሻሻል እንሰራለን ብለዋል።

የቴክኖሎጂ ድጋፎችም እንደሚደረጉ የጣሊያን ግብርና እና ምግብ ሉዐላዊነት ሚኒስትር ፍራንቸስኮ ሎሎ ብሪጊዳ ገልጸዋል።

Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
19😭2🔥1😁1