Forwarded from YeneTube
የ5 ሚሊየን ቅናሽ ተደረገ 😳😳
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
☎️09-89-26-43-80
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80
Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
☎️09-89-26-43-80
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80
Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com
❤12😭1
🚨 የማክሮን ውሳኔ፦ ፈረንሳይ ለፍልስጤም ሀገርነት በመስከረም ወር እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች
"አሁን ላይ አፋጣኝ የሆነው ነገር በጋዛ ያለውን ጦርነት ማቆም እና ለሲቪል ሕዝብ እርዳታ መስጠት ነው" ሲሉ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት በኤክስ ገፃቸው ላይ ጽፈዋል።
ውሳኔው ከተለያዩ ሀገራት ፈጣን ምላሽ አስተናግዷል፡-
ፈረንሳይ ለፍልስጤም የመንግሥት እውቅና የምትሰጥ የመጀመሪያዋ የቡድን ሰባት ሀገር ትሆናለች።

🇮🇱 ኔታንያሁ፡ "እንዲህ ያለ እርምጃ ሽብርተኝነትን የሚያበረታታ እና ሌላ የኢራን ወኪል የመፍጠር አደጋ አለው"
🇺🇸 ሩቢዮ፡ "ይህ ግድ የለሽ ውሳኔ የሃማስን ፕሮፓጋንዳ ብቻ የሚያገለግል እና ሰላምን የሚያደናቅፍ ነው"
ፈረንሳይ ለፍልስጤም የመንግሥት እውቅና የምትሰጥ የመጀመሪያዋ የቡድን ሰባት ሀገር ትሆናለች።
❤69👍18👎9🔥2
“በማህበራዊ ሚዲያ ሀገሪቱን የብጥብጥና የሁከት ማዕከል ለማድረግ በሚዲያ ዘመቻ በሚያካሄዱ ሰዎች ላይ የተጠናከረ ኦፕሬሸን ይካሄዳል” -ፌደራል ፖሊስ
የፌደራል ፖሊስ በውጭና በሀገር ውስጥ ሆነው በማህበራዊ ሚዲያ ሀገሪቱን የብጥብጥና የሁከት ማዕከል ለማድረግ የሚዲያ ዘመቻ በሚያካሄዱት ግለሰቦችና ቡድኖች ላይ የተጠናከረ ኦፕሬሸን ይካሄዳል ሲል አስታወቀ።ሁከት እና ብጥብጥ ለመፍጠር ሙከራ የሚያደርጉ ግለሰቦች እና ቡድኖችን ለሕግ የማቅረብ ሥራን አጠናክሬ እቀጥላለሁም ብሏል።
“በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያ እንዲሁም በሁሉም መግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ አሰሳና ፍተሻ እንደሚካሄድ ገልጿል፤ ዋነኛ ትኩረቴ “በፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ” ነው ሲል አስታውቋል።ፌደራል ፖሊስ ይህንን ያስታወቀው በቀጣይ ሦስት ወራት (ከሐምሌ እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም) በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በተዘጋጀ የፀጥታ ዕቅድ ላይ በተደረገ ውይይት መሆኑን ከፌደራል ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
በውይይቱ ላይ ተሳታፊ የነበሩትም ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከሪፐብሊካን ጋርድ፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ የተውጣጡ ስትራቴጂክና ከፍተኛ አመራሮች መሆናቸውን ጠቁሟል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ውይይቱን በመሩበት ወቅት በቀጣይ ሀገራችን ከሐምሌ እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም የምታስተናግዳቸውን ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች በሰላም እንዲከናወኑ ከእንግዳ አቀባበል ጀምሮ ስምሪቱን በተደራጀ መልኩ መምራትና ማስተባበር እንደሚያስፈልግ መናገራቸውንም መረጃው አካቷል።
@YeneTube @FikerAssefa

❤32😁11👍5👎4⚡1🔥1
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ75 ቀናት ኋላ ማምረት መጀመሩን አስታወቀ!
በትግራይ ክልል መቀለ አቅራቢያ የሚገኘው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ75 ቀናት በኋላ ስሚንቶ ማምረት መጀመሩን አስታወቀ።
መስቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በግብአት ማውጫ ሳይት (ኳሪ ሳይት) ላይ አጋጥሞት በነበረው ችግር ምክንያት ላለፉት 75 ቀናት ምንም አይነት ምርት እያመረተ እንዳልነበር ጠቁሞ አሁን ላይ ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላትና የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ስምምነት ላይ በመደረሱ ወደ ምርት መመለሱን ከተቋሙ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ለምርት ማቆሙ ዋነኛ ምክንያቴ ለስሚንቶ ምርት የምጠቀምባቸው የተለያዩ ጥሬ እቃዎች በተለያዩ ምክንያቶች በአግባቡ እና በወቅቱ ማግኘት ስላልቻልኩ ነው ሲል መግለጹን ሐምሌ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ላይ ባቀረብነው ዘገባ መግለጻችን ይታወሳል።
ፋብሪካው የጥሬ እቃ በማወጣባቸው አከባቢዎች እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በጊዜያዊነት እና በዘላቂነት ለመፍታት ከሚመለከታቸው መንግታዊ እና ማህበረሰባዊ አካላት ጋር በመመካከር ለመፍታት ጥረት ባደርግም እስካሁን መፍትሔ ማግኘት አልቻልኩም ማለቱም በዘገባው ተካቷል።ነገር ግን ጥሬ እቃ በሚያወጣባቸው አከባቢዎች እያጋጠሙት ስላሉ ችግሮች በይፋ የገለጸው ነገር አልነበረም።
Via AS

❤19👍2
⚠️ ''ደሞዝተኛ እናድርግዎ''
🚨 በሳምንት ከ1,000 - 4,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ
🌐 ከተከፈቱ ከአንድ ዓመት በላይ የሆኑ የLinkedin አካውንቶችን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ክፍያ ያግኙ !
⚠️መስፈርቶች
💠ከተከፈተ ከ1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆነ
💠ምንም Friend (Connection) ባይኖረውም እንከራያለን
📮 የክፍያው መጠን በተከፈተበት ዓመት ቆይታ ይወሰናል።
☎️+251934848429 ይደውሉልን
⬛️ በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_ethiop ያግኙን
🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa

❤8
"በጋዛ ውስጥ ረሃብ የለም" ሲል የእስራኤል የብሄራዊ ደህንነት ሚኒስቴር ገለፀ
የእስራኤል የብሄራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን ጊቪር በጋዛ ሰርጥ ውስጥ "ረሃብ "ያለመኖሩን አስታውቋል።
የቀኝ አክራሪው የኦትስማ ይሁዲት ፓርቲ መሪ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ "ፍልስጤማውያን ቢራቡ ኖሮ በግዛቱ ውስጥ የታሰሩትን የእስራኤል ምርኮኞች ይፈቱ ነበር" ብለዋል።
ሃላፊው አክለውም "በጋዛ ውስጥ ፍልስጤማውያን ሳይሆን ሃማስ እንዲራብ " እደግፋለሁ ነው ያሉት ።
በተባበሩት መንግስታት የሚደገፈው የተቀናጀ የምግብ ዋስትና ደረጃ ምደባ (አይ.ፒ.ሲ) በግንቦት ወር ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ በጋዛ ውስጥ የሚገኙ ሰዎች አስከፊ ረሃብ ተጋርጦባቸዋል ማለቱ ይታወሳል።
ቤንጋቪር በዚህ ንግግራቸው ከተለያዩ ሀገራትና አለማቀፍ ተቋማት ውግዘት አስከትሎባቸዋል ተብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa

😭29❤10👎9🔥1
ዶናልድ ትራምፕ ወላጅ እናታቸው በተወለዱበት ሀገር ስኮትላንድ ያሏቸውን የጎልፍ ሪዞርቶች ለመጎብኘት አቀኑ
ዶናልድ ትራምፕ ወላጅ እናታቸው በተወለደችበት ሀገር ያላቸውን ሁለት የጎልፍ ሪዞርቶች ለመጎብኘት ወደ ስኮትላንድ አቅንተዋል። ትራምፕ እ.ኤ.አ. በ 2014 የገዙትን ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ በደቡብ አይርሻየር ወደሚገኘው እና በአበርዲንሻየር ወደሚገኘው ሜኒ አዲስ ባለ 18 ኮርስ የጎልፍ ክለቦች አቅንተዋል። ዋይት ሀውስ ትራምፕ በዩናይትድ ኪንግደም በሚያደርጉት ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኪር ስታርመር ጋር በንግድ ዙሪያ እንደሚነጋገሩም ይጠበቃል ብሏል።
የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች በስልጣን ላይ እያሉ ለግል ጥቅማቸው እንዲህ ዓይነት ጉዞ ማድረግ የተለመደ አይደለም። ሆኖም ትራምፕ የራሳቸውን የጉል ጉዳይ ከሀገሪቱ ጉዳይ ጋር አብረው ያስኬዳሉ ተብለው ሲከሰሱ ግን ይህ የመጀመሪያቸው አይደለም።ትራምፕ በዚህ ጉብኝት ንጉሱን ለማየት ቀጠሮ የላቸውም፤ ነገር ግን ጉዟቸው ሙሉ በሙሉ የግል አይደለም ለሚለው ከስኮትላንድ ተቀዳሚ ሚኒስትር ጆን ስዊንኒ እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ይገናኛሉ።
የቢዝነስ መሪዎች፣ የስኮቱሽ ውስኪ አምራቾች ጨምሮ፣ ስታመር ከትራምፕ ጋር የሚያደርጉትን ስብሰባ ተጠቅመው የአሜሪካ ቀረጥ እንዲቀንስ እንደሚያግባቡ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።ከትራምፕ ጉዞ ጋር በተያያዘ በአበርዲንሻየር እና አይርሻየር መንገዶች ተዘግተዋል። የአየር ክልል ገደቦችም ተጥለዋል። የፖሊስ ኃይል በእንግሊዝ-ስኮትላንድ ድንበር በኩል እየተጠናከረ ይገኛል። የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ወደ ስኮትላንድ ሲያቆኑ ብዙም የተለመደ አይደለም።

❤25😁12👎2👍1👀1
ኢሕአፓ "መንግስት ለፖለቲካዊ ጥያቄዎች ወታደራዊ ምላሽ መስጠትን ያቁም" ሲል አሳሰበ!
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) "መንግስት ለፖለቲካዊ ጥያቄዎች ወታደራዊ ምለሽ መስጠትን እና ንጹሃንን የጦርነት ዒላማ ማድረግን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲያቆም" አሳሰበ።
አሕአፓ፣ "ለሁሉም በሚታይ መልኩ ዓላማቸው የገዢውን ስልጣን መጠበቅ ብቻ የሆኑ ጦርነቶች እና አለመረጋጋቶች በሁሉም ክልሎች ላለፉት ሰባት አመታት ቀጥለዋል" ሲል 11ኛ ጉባኤውን ማጠናቀቁን ተከትሎ ባወጣው ገልጿል።
መንግሥት "የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚገፉ የውጭ ፖሊሲዎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በመቀበሉ የአገሪቱ ኢኮኖሚ በእጅጉ እንዲያሽቆለቁል አድርጓል" ሲል የወቀሰው ፓርቲው፤ "ከዚህ ቀደም መካከለኛ ገቢ የነበራቸው ዜጎች አሁን በልተው ማደር የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንዲደርሱ አድርጓል" ሲል ከሷል።

👍22❤15👎2😁1
ድምፅዎ ለራስዎ የተለየ ሆኖ ሚሰማው ለምንድነው?
የድምጽዎን ቅጂ ሰምተው 'ይህ በእውነት እኔ ነኝ?' ብለው ጠይቀው ያውቁ ይሆናል። ዛሬ፣ ድምጽዎ ለምን ሌሎች ሰዎች ከሚሰሙት በተለየ መልኩ ለርስዎ እንደሚሰማ ያብራራንበት አጠር ያለ ፕሮግራም እነሆም።
መሰል መሰል ዝግጅቶችን እንደተለቀቁ ለመከታተል ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር ቻናሉንም ሰብስክራይብ ያድርጉ።
👇👇
https://youtu.be/728zE1I5dMQ

YouTube
ድምፅዎ ለራስዎ የተለየ ሆኖ ሚሰማው ለምንድነው?
የድምጽዎን ቅጂ ሰምተው 'ይህ በእውነት እኔ ነኝ?' ብለው አስበው ያውቃሉ? ዛሬ፣ ድምጽዎን ሌሎች ሰዎች ከሚሰሙት በተለየ መልኩ ለርስዎ እንደሚሰማ እንመረምራለን።
❤19😁8
Forwarded from YeneTube
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"
ቀን 18/11/17 የወጣ
0997473781/ 0997470384
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:ነርስ ጂፒ ዶክተር ነርስ,ላብራቶሪ ቴክኒሻን
♦️ት/ት ደረጃ:diploma/degree
♦️ልምድ:0-5
♦️ደሞዝ:በድርጅቱ እስኬል
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ /ለአስመጭ/ለፍብሪካ
♦️የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
♦️የስራ ልምድ'0-6ዓመት
♦️ደሞዝ' 6000-15000
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅NGO
♦️የት/ት ደረጃ ኤኒ ዲግሪ /ዲፕሎማ
♦️የስራ ልምድ 0አመት
♦️ደሞወዝ 25000 30000+
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራመደብ: ስልክ ኦፕሬተር በፈረቃ
♦️ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
♦️ልምድ: 0አመት
♦️ደሞዝ: 9800 +
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
የስራ መደብ: የሽልማት አስተባባር
♦️የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎ
♦️የስራ ልምድ '0አመት
♦️ደሞወዝ 13500
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:# ጥፍር እና አይላሽ
♦️ት/ት ደረጃ: 10
♦️ልምድ: 0አመት
♦️ደሞወዝ 12000 +
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #አየር መንገድ ውስጥ ሽያጭ
♦️የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ
♦️የስራ ልምድ' 0 ዓመት
♦️ደሞዝ' 10,000 +
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ/ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት
♦️የት/ደረጃ 10/ degree/dip
♦️ፃታ' /ሴ
♦️የስራ ልምድ'0~1 ዓመት
♦️ደሞዝ' 7000+
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ ሆስተስ
♦️የት/ደረጃ' 10+
♦️ፆታ' /ሴ
♦️ደሞዝ' 15000/ 20000
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:# ሹፌር ህ1/ደረቅ1
♦️ት/ት ደረጃ 8/10
♦️ልምድ:የሰራ
♦️ደሞዝ:11.000
♦️ፆታ:ሴት
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:#ካሸር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት##ለሆቴል#ለሱፕርማርኬት
♦️የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ
♦️ልምድ:0-1
♦️ፆታ' ሴ
♦️ደሞዝ' 5500-10000+
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #በያጅ GMF
♦️የት/ደረጃ'/10/ሰርተፉኬት
♦️ልምድ: የሰራ
♦️ደሞዝ' ማራኪ
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ: ጉዳይ አስፈፃሚ
♦️የት/ደረጃ' 10+
♦️የስራ ልምድ '0አመት
♦️ፆታ' ወ/ሴት
♦️ደሞዝ: 10500
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
⭐️የስራ መደብ:#የእሸጋ ሰራተኛ
✨የት/ት ደረጃ:10/ሰርተፍኬት
✨ልምድ:0አመት
✨ደሞዝ:በስምምነት
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
☎️ አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንጻ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
📞 0997470384
📞 0997473781

❤9👎1
Forwarded from YeneTube
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት
💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር
💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ
- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው
-እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው
ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!
☎️0900025097
#telegram (@SamuelDMCRealtor)
#WhatsApp

❤1
Forwarded from YeneTube
የ5 ሚሊየን ቅናሽ ተደረገ 😳😳
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
☎️09-89-26-43-80
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80
Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
☎️09-89-26-43-80
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80
Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com
❤5
የዓለም ጤና ድርጅት በ2025 የጤና ዕርዳታ እስከ 40% ሊቀንስ እንደሚችል አስጠነቀቀ!
የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በ2025 ዓ.ም. ለጤና ዘርፍ የሚሰጠው ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድጋፍ እስከ 40 በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል ትንበያውን ይፋ አድርጓል።ይህ ቅነሳ በውጭ ዕርዳታ ላይ ከፍተኛ ጥገኝነት ባላቸው በርካታ ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገሮች ላይ ከባድ ተጽዕኖ እንደሚያሳድርና ዜጎች ለጤና አገልግሎት ከራሳቸው ኪስ የሚያወጡት ወጪ በእጅጉ እንዲጨምር እንደሚያደርግ ተገልጿል።
ይህ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው ከሁለት ሳምንት በፊት በእስያ ልማት ባንክ በተዘጋጀው ኢንስፓየር ፎረም ላይ የዓለም ጤና ድርጅት ባቀረበው ግምት መሠረት ነው።ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው፣ ለጤና የሚውለው ኦፊሴላዊ የልማት እርዳታ (ODA) በ2025 ከ2023 ደረጃ ጋር ሲነፃፀር ከ25 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ 15 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ሊቀንስ ይችላል።
ይህ አኃዝ እኤአ በ2015 ዓ.ም. ከነበረው 18 ቢሊዮን ዶላር የጤና ኦዲኤ ፈንድ በታች በመሆን፣ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይደርሳል ተብሏል።የዚህ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ቅነሳ ዋነኛ ምክንያት፣ ለዓለም አቀፍ ጤና ዕርዳታ ከሚሰጡ ትልልቅ ለጋሽ አገሮች መካከል፣ እንደ አሜሪካ እና ሌሎች በርካታ አገሮች የገንዘብ ድጋፋቸውን በእጅጉ መቀነሳቸው እንደሆነ ተጠቁሟል።
Via Capital

❤9
በትግራይ ክልል አፈሳ መጀመሩን ተከትሎ የክልሉ ወጣቶች ክልሉን ለቀው እየወጡ መሆኑ ተገለጸ!
በትግራይ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ የመጣው የፖለቲካ አለመግባባት ስጋት በመፍጠሩና ለጦርነት አፈሳ መጀመሩን ተከትሎ፤ ወጣቶች ክልሉን ለቀው እየወጡ መሆኑን ለአሐዱ አስታውቀዋል።"እኛ ጦርነት አንፈልግም" ያሉት ወጣቶቹ፤ "ከየትኛውም በኩል ኢትዮጵያዊነታችንን ለመግፋት የሚደረግ ጫና ተቀባይነት የለም" ብለዋል፡፡
"ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በክልሉ ያለው አለመረጋጋት ስጋት ስላሳደረብን፤ ደህንነቱ ወደ ተጠበቀ ቦታ ለቀን እየወጣን ነው" ሲሉ ለአሐዱ ተናግረዋል።
"በክልሉ እስር፣ ግድያና ማስፈራራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ መጥቷል" የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ "ችግሩን የሚፈታ ሳይሆን የሚባባስ እየሆነ በመሄዱ ስጋት እየተፈጠረብን ነው። በዚህም ምክንያት ሕይወታችንን ለመታደግ ስደትን እየመረጥን ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
"እኛ በአሁኑ ወቅት ወደ ጦርነት የሚያስገባን ጉዳይ የለንም። ከሆነም በንግግር መፍታት ነው የምንፈልገው" ያሉም ሲሆን፤ "ሆኖም ይህንን እንድናደርግ ዕድል የሚሰጠን ባለማግኘታችን በቂ ገንዘብ ያላቸው ጓዳኞቻችን ተመቻችቶላቸው ከሀገር አስቀድመው ወጥተዋል" ብለዋል።
አሐዱም ስለጉዳዩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለማናገር ያደረገው ተደጋጋሚ የስልክ ሙከራ አልተሳካም።
ነገር ግን በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሕዝቦች (ኢህአፓ) ፓርቲ ዋና ሥራ አስኪያጅና የትግራይ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ወኪል ይሳቅ ወልዳይን እና የቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ ምክትል ፕሬዝዳንት መብሪህ ብርሃንን አነጋግሯል።
የኢሕአፓ ዋና የሥራ አስፈፃሚ አባሉና የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ተወካይ የሆኑት አቶ ይሳቅ ወልዳይ በሰጡት ምላሽ፤ ህወሓትና የፌደራሉ መንግሥት ወደ ጦርነት በመግባታቸው የትግራይ ወጣት ከኢትዮጵያዊን ወንድም እና እህቶቹ ጋር እንዲዋጋ ሆኗል" ሲሉ አስታውሰዋል።
"እንደ በፊቱ የትግራይ ወጣት ጦርነት አይፈልግም" ያሉት የሥራ አስፈፃሚ አባሉ፤ "አሁን የሚፈልገው ስደት ሳይሆን መማር እና መስራት ወደቀደመው ሕይወቱ መመለስ ነው" ብለዋል።
"የትግራይ ወጣቶች በአሁኑ ሰዓት ለስራ አጥነት፣ ለከፋ ችግር፣ ለጦርነት እና ለግጭት በመጋለጡ ስደትን እየመረጠ ነው" ሲሉም ተናግረዋል።
በሌላ በኩል የቅድሚያ ለሰብዓዊ መብት ኢትዮጵያ ምክትል ፕሬዝዳንት መብሪህ ብርሃነ በሰጡት ምላሽ፤ "በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ወታደራዊ አመራሮችና በፌደራል መንግሥቱ መካከል በተፈጠረው ፖለቲካዊ አለመግባባት ሰብዓዊ ድጋፍ ለመስጠትም ተግዳሮት ሆኗል" ሲሉ ገልጸዋል።
"ወጣቱ ትውልድ በአሁኑ ወቅት ወደ ሳዑዲ አረቢያና በሌሎች ሀገራት በባህር እየተሰደደ ነው፡፡ ይህን ደግሞ እልባት ሊሰጠው ይገባል" ሲሉ አሳስበዋል።
"አሁን ላይ የክልሉ ሕዝብ የሚፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰብዓዊ አቅርቦት ነው" ሲሉም ተናግረዋል።
ለአሐዱ ቅሬታቸውን የገለጸት የትግራይ ክልል ወጣቶች በበኩላቸው፤ "የሚመለከተው አካል በሀገራችን በሰላማዊ መንገድ ሰርተን የምንቀየርበትን መንገድ እንዲፈጥርልን እንጠይቃለን" ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
Via Ahadu

❤50👎3🔥3👀2😁1😭1
የኢትዮጵያ እና የሳዑዲአረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙርያ ተወያዩ!
የሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጋር ትናንት አርብ ሐምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በስልክ መወያየታቸውን የሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስትሮቹ በሁለትዮሽ ግንኙነታቸው ዙርያ ወይይት ያደረጉ ሲሆን፤ በቀጠናው ያሉትን ተግዳሮቶች ለመፍታት እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን ጨምሮ፣ በቅርብ ጊዜ በተከሰቱ ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያላቸውን አስታየት ተለዋውጠዋል ተብሏል።

❤12😁5🔥2
የጎንደሯ ነዋሪ የሽቱ ምስጋናው በኢትዮጵያ ሎተሪ ታሪክ ከፍተኛ የሆነውን 50 ሚሊዮን ብር ሎተሪ አሸናፊ ሆነች።
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሚሊዮን ሎተሪ እና የቶምቦላ እጣ ባለዕድለኞችን በዛሬው እለት ሸልሟል።ብሔራዊ ሎተሪ ያዘጋጀው የ50 ሚሊዮ ብር ሎተሪ እጣ ግንቦት 30/2017 ዓ.ም መውጣቱ ይታወሳል፡፡
በተመሳሳይ የቤት እና የመኪና ዕጣዎችም ከተጨማሪ የገንዘብ ሽልማት ጋር ያቀረበው ቶምቦላ ሎተሪ ባለፈው ሰኔ 29 አሸናፊዎቹ ይፋ ማድርጉ ይታወቃል፡፡በዚህም የ50 ሚሊዮን ሎተሪ እና የቶምቦላ ሎተሪ አሸናፊወች ሽልማታቸውን ዛሬ ተረክበዋል፡፡
የሚሊዮን ሎተሪ ዕድለኞች የአንደኛ እጣ አሸናፊ የሆነችው የሽቱ ምስጋናው ከጎንደር 50 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ሆናለች፣ ሽልማቷንም ተቀብላለች።
ካሳ አለሙ አባይ የተባሉ ከትግራይ ነዋሪ ደግሞ 25 ሚሊዮን አሸናፊ ሆነዋል፣ ሽልማታቸውንም ተቀብለዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ በቶምቦላ ሎተሪ ነጋልኝ አበራ ብሩ ከኦሮሚያ ም/ሸዋ 1ኛ ዕጣ ባለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት ከተጨማሪ ለ3 ዓመት 60ሺህ አሸናፊ ሆነዋል።ሌሎችም አሸናፊዎች ሽልማቶቻቸውን ዛሬ ተቀብለዋል።
Via Sheger

❤58🔥6😭3😁2⚡1