Forwarded from YeneTube
⭐️ ⭐️ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ። ⭐️ ⭐️
የበዓል ስጦታ በማይታመን ዋጋ!!!
📍 ሳር ቤት ላይ አፖርትመንቶችን
በካሬ 64,200 ብር ብቻ
ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፖርትመንቶችን
ለመኖሪያ ምቹ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አዋጭ!!!
ታድያ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ
ፈጥነዉ ይደዉሉ!!!
+251 950 05 56 55
ወይም በቴሌግራም
TG @Davehomes
What’s up https://wa.me/message/KGIM2YTYQGNYO1

👍2
በፕሬስ ነጻነት ከኢትዮጵያ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
ምስላዊ መረጃ፦ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (RSF) በየዓመቱ የ180 ሀገራትን የፕሬስ ነጻነት በመመዘን ያስመዘገቡትን ደረጃ ይፋ ያደርጋል። ድርጅቱ በትላንትናው ዕለት ባወጣው የዘንድሮው ዝርዝር ኢትዮጵያ 145ኛ ደረጃ አግኝታለች። ይህ ውጤት ሀገሪቱ አምና ከነበረችበት በአራት ደረጃዎች መውረዷን ያመለከተ ሆኗል።
በድርጅቱ ዝርዝር መሰረት የኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት ዘንድሮም “በጣም አሳሳቢ” በሚባለው ውስጥ ምድብ ውስጥ የሚገኝ ነው። ከዓለም ህዝብ ከግማሽ በላይ የያዙ 42 ሀገራት በዚሁ ምድብ ውስጥ የሚገኙ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል። እነዚህ ሀገራት የጋዜጠኝነት ሙያን መተግበር “አደገኛ የሆነባቸው” አሊያም ደግሞ የፕሬስ ነጻነት “ከእነአካቴው የሌለባቸው” እንደሆኑ ድርጅቱ ገልጿል።
ኢትዮጵያ በRSF ዝርዝር የመጨረሻዎቹን ደረጃ ከያዙ ሰባት የአፍሪካ ሀገራት ውስጥም ተካትታለች። ኢትዮጵያን ተከትላ በ146ኛ ደረጃ የተቀመጠችው ሩዋንዳ ናት። ሁለቱ የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ሱዳን እና ጅቡቲ እንደ ቅደም ተከተላቸው 156ኛ እና 168ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ ግብጽ 170ኛ ደረጃን አግኝታለች። ሌላኛዋ የኢትዮጵያ ጎረቤት ኤርትራ እንደ አምናው ሁሉ በድርጅቱ ዝርዝር የመጨረሻውን 180ኛ ደረጃ ይዛለች። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
#WorldPressFreedomDay

👍17😭5❤4
የትራምፕ አስተዳደር የሲአይኤ ሠራተኞችን ቁጥር በ5 በመቶ ገደማ ለመቀነስ ማቀዱ ተሰማ
ዕቅዱን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የስለላ ድርጅቱ በአሁኑ ጊዜ ወደ 22 ሺህ የሚጠጉ ሠራተኞች ያሉት ሲሆን 1 ሺህ 200 የሚሆኑት ከሥራ ይባረራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በሌሎች የአሜሪካ የስለላ ኤጀንሲዎች ውስጥም በሂደት በሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ ቅነሳዎች እንደሚኖሩ ተነግሯል።
ህትመቱ ቅነሳውን ተከትሎ የቀድሞ የስለላ ሠራተኞች በውጭ ኃይሎች ሊመለመሉ የሚችሉበት አደጋ አለ ሲል አስጠንቅቋል።
@Yenetube @Fikerassefa

👍16❤3😁1
በአዲስ አበባ ከለሊት 10:00 ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ።
116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምስረታ በዓል እሁድ ሚያዚያ 26/2017ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች ይከበራል።
በዚህም ምክንያት መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይደረጋሉ።
➡️ ከ22 አደባባይ ወደ ወደ ቅዱስ ዑራኤል -መስቀል አደባባይ (22 አደባባይ በተመሣሣይ ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ ላይ)
➡️ ከአትላስ መብራት ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ (አትላስ መብራት እና ፒኮኪ መብራት ላይ)
➡️ ከቦሌ ወሎ ሠፈር መታጠፊያ ወደ ኦሎምፒያ አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ ላይ)
➡️ ከወሎ ሠፈር ጀምሮ እስከ ጋዜቦ አደባባይ ውስጥ ውስጡን ወደ ዋናው መንገድ የሚያስወጡት
➡️ ከመስቀል ፍላዎር አደባባይ ወደ ጋዜቦ አደባባይ (መስቀል ፍላዎር አደባባይ ላይ)
➡️ ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ኤግዚብሽን ውስጥ ለውስጥ ወደ ፊላሚንጎ (ጋዜቦ አደባባይ ላይ)
➡️ ከቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክርሰቲያን ወደ ለገሃር መብራት ( ቅዱስ ቂርቆስ ወደ ጋዜቦ ላይ)
➡️ ከአጎና መስቀለኛ ወደ ጥላሁን አደባባይ
➡️ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ለገሀር መብራት (ሜክሲኮ አደባባይ ላይ)
➡️ ከፓርላማ መብራት ወደ ውጭ ጉዳይ (ፓርላማ መብራት ላይ)
➡️ ከጥይት ቤት ወደ ቅዱስ ገብርኤል (ጥይት ቤት መታጠፊያ ላይ)
➡️ ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ ቶታል (ሴቶች አደባባይ ላይ) ከለሊቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ መንገዶቹ ዝግ ይሆናሉ።
በተጨማሪም፦
- ከቅዱስ ዑራኤል ወደ መስቀል አደባባይ
- ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል አደባባይ
- ከጥላሁን አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ
- ከለገሃር መብራት ወደ መስቀል አደባባይ
- ከሀራምቤ መብራት ወደ መስቀል አደባባይ
- ከብሔራዊ ቤተመንግሥት ወደ መስቀል አደባባይ ከዛሬ ጀምሮ ዝግ ተደርጓል።

👍41👎18❤6😁3
🇪🇹👮♂️ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምሥረታ ቀን ማጠቃለያ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ
ቀኑ "ያደገ ፖሊስ እየተለወጠ ላለ ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ሲካሄድ ቆይቷል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች
@Yenetube @Fikerassefa
ቀኑ "ያደገ ፖሊስ እየተለወጠ ላለ ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ሲካሄድ ቆይቷል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች
@Yenetube @Fikerassefa
😁38👍32❤7👎3🔥1
በ490,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ

👍13
⭐️ ⭐️ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ። ⭐️ ⭐️
የበዓል ስጦታ በማይታመን ዋጋ!!!
📍 ሳር ቤት ላይ አፖርትመንቶችን
በካሬ 64,200 ብር ብቻ
ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፖርትመንቶችን
ለመኖሪያ ምቹ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አዋጭ!!!
ታድያ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ
ፈጥነዉ ይደዉሉ!!!
+251 950 05 56 55
ወይም በቴሌግራም
TG @Davehomes
What’s up https://wa.me/message/KGIM2YTYQGNYO1
የበዓል ስጦታ በማይታመን ዋጋ!!!
📍 ሳር ቤት ላይ አፖርትመንቶችን
በካሬ 64,200 ብር ብቻ
ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፖርትመንቶችን
ለመኖሪያ ምቹ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አዋጭ!!!
ታድያ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ
ፈጥነዉ ይደዉሉ!!!
+251 950 05 56 55
ወይም በቴሌግራም
TG @Davehomes
What’s up https://wa.me/message/KGIM2YTYQGNYO1
👍4❤1
የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራንፕ የ ካቶሊክ እምነት ተከታዮችን አስቆጡ‼️
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራ እና የካቶሊክ ጳጳስ አድርጎ የሚያሳያቸውን ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ማጋራታቸው ከካቶሊክ እምነት ተከታዮች ዘንድ ቁጣና ነቀፌታ አስከተለባቸው።
አርብ ማታ በትራምፕ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተጋራው ይህ ምስል ጳጳሳት የሚለብሱትን ነጭ ልብሰ ተክህኖ እና ቆብን አድርገው የሚያሳየው በኤአይ የተሰራው ምስል ልጥፍ የተጋራው ዶናልድ ትራምፕ ለጋዜጠኞች "ጳጳስ መሆን እፈልጋለሁ" ብለው ከቀለዱ በኋላ ነው።
ምስሉ መጋራቱን ተከትሎም የኒው ዮርክን ጳጳስ የሚወክለው የኒው ዮርክ ግዛት የካቶሊክ ጉባዔ ቅሬታውን ለኤክስ ማስገባቱን አስታውቋል።
"ክቡር ፕሬዝዳንት በዚህ ምስል ላይ ምንም ዓይነት ጥበብ ወይንም የሚያስቅ ነገር የለም" ሲል ቡድኑ ጽፏል።
"ተወዳጁን አባታችንን ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስን ገና መቅበራችን ነው፤ እንዲሁም የካቶሊክ የእምነት አባቶች ቀጣዩን ሊቀ ጳጳስ ለመምረጥ በቅዱስ ጴጥሮስ ቤተ ክርስትያን የጽሞና ጊዜ ሊጀምሩ ነው። አያላግጡብን።" ብሏል ቡድኑ በመግለጫው።
የጣልያን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ማቲዮ ሬንዚ፣ ዶናልድ ትራምፕ ምስሉን በማጋራታቸው ኮንነዋቸዋል።
ሬንዚ "ይህ ምዕመኑን የሚያስቆጣ፣ ተቋሙን የሚሳደብ እንዲሁም የቀኝ ዘመም ዓለም መሪዎች በማላገጥ ደስታን እንደሚያገኙ የሚያሳይ ምስል ነው" ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።
====================

😁58👍39❤6👎1🔥1👀1
Forwarded from HuluPay Community
- 4GB እስከሆኑ ፋይሎችን ይጫኑ
- በፍጥነት ያውርዱ
- የእርስዎን online status ከሌሎች ይደብቁ
- እስከ 4 accounts ድረስ ይጠቀሙ
- ልዩ ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች🎭
- የድምፅ መልእክቶችን ጽሁፍ ያድርጉ
- ልዩ badges ያግኙ
- ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ
አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና የእርስዎን Telegram ተሞክሮ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
የኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ በፖሊሲ ክፍተትና በዝቅተኛ ደመወዝ እጦት እየተፈተነ ይገኛል ተባለ!
የኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ዕድገት በወሳኝ የፖሊሲ ጉድለቶችና በዝቅተኛ ደመወዝ ባለመኖሩ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መውደቁ ተገለጸ።
በዘርፉ እየተባባሰ የመጣው የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረትና መንግስት ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን ዝቅተኛ ደመወዝ ተግባራዊ ለማድረግ የዘገየበት ሁኔታ በዋነኛነት ተጠቅሷል።
የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ባለሙያዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚ አባል ዶ/ር ቶሌራ አደሬ እንዳሉት በቅርቡ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው ወደ ዘርፉ የሚገባው የሰለጠነ የሰው ኃይል ቁጥር በእጅጉ ቀንሷል።
ጥናቱ ይህ ማሽቆልቆል የሙያው ክብር በመሸርሸሩና አሰሪዎች አነስተኛ ክህሎት ያላቸውን ሰራተኞች በዝቅተኛ ዋጋ የመቅጠር አዝማሚያ በመኖሩ እንደሆነ አመልክቷል።
ይህ አካሄድ የሰለጠነ የሰው ኃይልን ከማደናቀፉም በላይ ዘላቂ እድገትና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል።
Vua Capital
@YeneTube @FikerAssefa

👍23
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ዛሬ ከቀትር በኋላ ከእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ሳር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን አስታውቀዋል።
ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ሳር በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገቡት በዛሬው ዕለት ነበር።ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አዲስ አበባ የገቡት፣ በግብርና፣ ውሃ፣ ታዳሽ ኃይል፣ ጤና እና በአየር ንብረት ቴክኖሎጂ ዙሪያ የተሠማሩ የእስራኤል ኩባንያዎች ሃላፊዎችን አስከትለው እንደሆነ የእስራኤል የዜና ምንጮች ዘግበዋል። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ፣ ባለፈው መጋቢት በቴላቪቭ ይፋዊ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት፣ ከእስራኤሉ አቻቸው ጌዲዮን ሳር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸው አይዘነጋም።

👎54👍30❤16🔥1😁1
ወ/ሮ ሰሃረላ አብዱላሂ ዳግም የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ።
ወ/ሮ ሰሃረላ ከሚያዝያ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን የጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
ከዚህ ቀደም በተለይም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት በጤና ሚኒስትር ደኤታነት እንዳገለገሉ የሚዘነጋ አይደለም።
አሁን ወደ ጤና ሚኒስቴር እስከተመለሱበት ጊዜ ድረስ የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲያገለግሉ ነበር።

👍56👎13😁11
Forwarded from YeneTube
⭐️ ⭐️ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ። ⭐️ ⭐️
የበዓል ስጦታ በማይታመን ዋጋ!!!
📍 ሳር ቤት ላይ አፖርትመንቶችን
በካሬ 64,200 ብር ብቻ
ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፖርትመንቶችን
ለመኖሪያ ምቹ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አዋጭ!!!
ታድያ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ
ፈጥነዉ ይደዉሉ!!!
+251 950 05 56 55
ወይም በቴሌግራም
TG @Davehomes
What’s up https://wa.me/message/KGIM2YTYQGNYO1
የበዓል ስጦታ በማይታመን ዋጋ!!!
📍 ሳር ቤት ላይ አፖርትመንቶችን
በካሬ 64,200 ብር ብቻ
ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አፖርትመንቶችን
ለመኖሪያ ምቹ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አዋጭ!!!
ታድያ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ
ፈጥነዉ ይደዉሉ!!!
+251 950 05 56 55
ወይም በቴሌግራም
TG @Davehomes
What’s up https://wa.me/message/KGIM2YTYQGNYO1
👍8❤3

👍20❤1