ትራኦሬን ለመጠበቅ ጎዳና ላይ ማደር ጀመሩ
የቡርኪናፋሶ ዜጎች ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራዎሬን ለመጠበቅ ሲባል ማታ ማታ በመንገድ አደባባዮች ላይ ተኝተው ያድራሉ።
ይህ ጉዳይ በተለይ አንድ የአሜሪካ ሴናተር
@Yenetube @Fikerassefa

ኢብራሂም ትራኦሬ "ወርቃችንን እራሳችን እንጠቀምበታለን" ብሎ ባወጣው ህግ ላይ ደስተኛ አለመሆኑንና ትራኦሬ የሀገሪቱን ወርቅ ለራሱ ስልጣን ማስበቂያ አድርጎታል"የሚል ክስ ካቀረቡበት በኋላ የቡርኪናፋሶ ዜጎች ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬን ለመጠበቅ ማታ ማታ በዋና ዋና አደባባዮች ላይ ተኝተው እንደሚያድሩ ከሰሞኑ ቡርኪናፋሶ የነበረው ታዋቂው ጋናዊ ዩቱበር Wode maya በሀገሪቱ ጎዳናዎች ላይ ስዟዟር አረጋግጫለሁ ብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa
❤113👍50😁5👀1
በደቡብ አፍሪካ 44 #ኢትዮጵያውያን አንድ ቤት ውስጥ ተቆልፎባቸው መገኘታቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ
በደቡብ አፍሪካ #ጁሃንስበርግ 44 ኢትዮጵያውያን አንድ ቤት ውስጥ ተቆልፎባቸው መገኘታቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ።
በጁሃንስበርግ በአንድ ቤት ውስጥ ተቆልፎባቸው በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ናቸው የተባሉት 44ቱ ኢትዮጵያውያኑ በህገወጥ አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ወደ ደቡብ አፍሪካ የገቡ ሳይሆኑ አልቀሩም ሲል ፖሊስ ገልጿል።
ትላንት ሚያዚያ 23 ቀን 2017 ሰባት ሰአት ተኩል አከባቢ በአንድ ቤት ግቢ ውስጥ አጠራጣሪ ድምጽ በመሰማቱ ፖሊስ ኦፐሬሽኑን ማካሄዱን የሀገሪቱ ጋዜጣ ኒውስ 24 ተመለከትኩት ያለውን የጆሃንስበርግ ፖሊስ ሪፖርት ዋቢ በማድረግ አስነብቧል።
የከተማዋ ፖሊሶች ወደ ቤቱ ቅጥር ግቡ በመግባት ፍተሻ ሲያደርጉ በሁለት ክፍል ውስጥ 44 ኢትዮጵያውያኑ ተቆልፎባቸው መገኘታቸውን ዘገባው አመላክቷል።
አንዱ ብቻ በተሰባበረ እንግሊዝኝ ከፖሊሶች ጋር ለመነጋገር መሞከሩን የጠቆመው ዘገባው ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ለፖሊስ መግለጹን አስታውቋል።
በግቢው ውስጥ የነበረው ሁኔታ አስከፊ መሆኑን ፖሊስ በሪፖርቱ አመላክቷል ያለው ዘገባው ኢትዮጵያውያኑ በቂ ምግብ እንዳልቀረበላቸው፣ ከተቆለፈባቸው ክፍል እንዳይወጡ መደረጋቸውና የፀሃይ ብርሃን አይተው እንደማያውቁ እንዲሁም ደህና ልብስ እንኳ እንደሌላቸው አስታውቋል።
ባሳለፍነው አመት 2016 ዓ.ም ሐምሌ ወር ላይ የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ “ኢ-ሰብአዊ በሆነ ሁኔታ” ታጋተው የነበሩ ናቸው ያላቸው 90 ኢትዮጵያውያንን አስለቅቂያለሁ ሲል መግለጹን የተመለከተ ዘገባ ማቅረባችን ይታወሳል።

😭30👍24❤5
ቻይና የምድርን ሽክርክሪት በማዘግየት ቀኑን አስረዘመች — ናሳ
ግዙፉ የሶስት ገደሎች ግድብ ለዚህ ተጠያቂ ነው። የሳይንስ ሊቃውንት ስሌት እንደሚያሳየው እጅግ በጣም ብዙ ውሃ የፕላኔቷን የጅምላ ስርጭት በመቀየር የኢነርሺያ ጊዜዋን ጨምሯል።
በዚህም ምክንያት ቀኑ በ0.06 ማይክሮ ሰከንድ የረዘመ ሲሆን የምድር ዘንግ በ2 ሴንቲ ሜትር አካባቢ ተቀይሯል።

😁67👍9👀5👎4❤2
YeneTube
Photo
የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል አንድ አካባቢን "መቆጣጠራቸው" እና የወረዳ አስተዳዳሪን ማቁሰላቸው ተገለጸ‼️
የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ላሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ "ቢልኩን" የተባለ አካባቢን "መቆጣጠራቸውን" እና የላሬ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ማቁሰላቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። ታጣቂዎች ተቆጣጥረውታል የተባለው አካባቢ ነዋሪዎች ወደ ሌላ ከተማ እንደሸሹም ተገልጿል።
ኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳንን ከምትጎራበታቸው ክልሎች አንዱ በሆነው ጋምቤላ ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸም የጀመሩት ከትናንት በስቲያ ከረቡዕ ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም. ጀምሮ እንደሆነ አንድ የላሬ ወረዳ ኃላፊ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
እንደ ኃላፊው ገለጻ "የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው የገቡት" ከደቡብ ሱዳን መንግስት ጋር ግጭት ውስጥ ያሉት የሱዳን ሕዝቦች ነጻነት እንቅስቃሴ/ተቃዋሚ (Sudan People's Liberation Movement In Opposition) ታጣቂዎች ናቸው።
ታጣቂዎቹ የገቡት የኑዌር ብሔረሰብ ዞን ላሬ ወረዳ ስር በምትገኘው የድንበር አካባቢዋ ፓጋግ ቀበሌ እንደሆነ ምንጩ ገልጸዋል። ከሀገሪቱ መንግሥት ጋር ግጭት ውስጥ ያሉት ታጣቂዎች ድንበሩን አቋርጠው የገቡት "ተኩስ ሲከፈትባቸው ሸሽተው" እንደሆነም ተናግረዋል።
"[ታጣቂዎቹ] የራሳቸውን ድንበር ዘለው ወደ እኛ ድንበር ነው የገቡት። እስከ ትናንት [ሐሙስ] ድረስ ያገኘነው መረጃ በእኛ ድንበር [ውስጥ] ነው ያሉት። የኢትዮጵያ ባንዲራ ጭምር ነው የወሰዱት" ብለዋል። "ታጣቂዎቹ እስከ ትናንት ድረስ እየገቡ" እንደሆነ መረጃ እንዳላቸውም አክለዋል።
ኃላፊው፤ ታጣቂዎቹ ድንበሩን አቋርጠው ከገቡ በኋላ "በነዋሪዎች ላይ ተኩስ" መክፈታቸውን እና "ቤቶችን ማቃጠላቸውን" ተናግረዋል።
የታጣቂዎቹን እንቅስቃሴ ተከትሎ "ሕዝቡን ለማረጋጋት" እና "ድንበሩን ለመመልከት" ወደ አካባቢው የተጓዙት የላሬ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቶክ ሞንግ በተከፈተባቸው ጥቃት እንደቆሰሉም ምንጩ ገልጸዋል።
የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ባወጣው መረጃም የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ትናንት ሐሙስ ሚያዝያ 23/2017 ዓ.ም. ተኩስ እንደተከፈተባቸው እና "በቀኝ እግራቸው ታፋ ላይ ተመትተው መቁሰላቸውን" አረጋግጧል።
የወረዳው አስተዳዳሪን ጨምሮ "የመንግሥት አካላት" በአካባቢው የተገኙት በደቡብ ሱዳን የተነሳው "የእርስ እርስ ግጭት" በድንበር አካባቢ በሚገኘው "ፓጋግ ቀበሌ ኩብሪ ቢልኩን ተብሎ ወደ ሚጠራው አካባቢ እየተዛመተ" መሆኑን ለማጣራት እንደነበር ገልጿል።

👍23😁8👀4❤2😭1
Forwarded from HuluPay Community
- 4GB እስከሆኑ ፋይሎችን ይጫኑ
- በፍጥነት ያውርዱ
- የእርስዎን online status ከሌሎች ይደብቁ
- እስከ 4 accounts ድረስ ይጠቀሙ
- ልዩ ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች🎭
- የድምፅ መልእክቶችን ጽሁፍ ያድርጉ
- ልዩ badges ያግኙ
- ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ
አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና የእርስዎን Telegram ተሞክሮ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11❤1
በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭትና በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በ9 ወራት ውስጥ ብቻ 200 ነፍሰ ጡር እናቶች በሕክምና እጦት ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ ለአሐዱ አስታውቋል፡፡
በአማራ ክልል ጤና ቢሮ የእናቶች፤ ሕጻናትና አፍላ ወጣቶች ዳይሬክተር አቶ መልሰው ጫንያለው፤ "በክልሉ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ የእናቶች ሕክምና አገልግሎትን ጨምሮ በጤናው ዘርፍ የታቀዱ እቅዶችን ማሳካት አልቻልንም" ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በዚህም በአሁኑ ወቅት በክልሉ የታችኛው የእርከን መዋቅር፤ በመሠረተ ልማት አቅርቦትና ጤና ጣቢዎች ላይ ጉዳት በመድረሱ፤ በሚፈለገው ልክ የዜጎችን ሕይወት ለማትረፍ ተግዳሮት እየሆነ መምጣቱን ገልጸዋል፡፡
በክልሉ የተቀሰቀሰው ግጭት በአንጻራዊነት በዞኖች የቀነሰ ቢሆንም፤ የሕክምና ተቋማት በሚፈለገው ልክ ማህበረሰብን ለማገልገል ፈታኝ እንደሆነባቸው ለአሐዱ የጠቆሙት ዳይሬክተሩ፤ በዚህም በተለየ መልኩ ነፍሰጡር እናቶች በወሊድ ጊዜ በቂ የሆነ የሕክምና አገልግሎት ባለማግኘታቸው ባለፉት 9 ወራት ብቻ 200 እናቶች ሕይወታቸው ማለፉን ገልጸዋል፡፡
በክልሉ የተፈጠረው ግጭት መቀጠል የህክምና ተቋማቱ የሚሰጡት አገልግሎት እንዲስተጓጎል ስለሚያደርግ ጉዳዩ በሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡
አሐዱ ራዲዮ

😭11👍7❤2
🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌺🌺🌺💐💐💐
የሽምግልና አበባ
#የጠረዼዛ አበባ Flower
FREE DELIVERY
ይደውሉ
Call us for more
⨳ዋጋ 6000 ETB Fixed
for Order @Fikerassefa
የሽምግልና አበባ
#የጠረዼዛ አበባ Flower
FREE DELIVERY
ይደውሉ
Call us for more
⨳ዋጋ 6000 ETB Fixed
for Order @Fikerassefa
👍9❤2😁1
በአማራ ክልል ባለፉት 9 ወራት ብቻ 200 ነፍሰጡር እናቶች በሕክምና እጦት ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ!
በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭትና በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በ9 ወራት ውስጥ ብቻ 200 ነፍሰ ጡር እናቶች በሕክምና እጦት ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ ለአሐዱ አስታውቋል፡፡
በአማራ ክልል ጤና ቢሮ የእናቶች፤ ሕጻናትና አፍላ ወጣቶች ዳይሬክተር አቶ መልሰው ጫንያለው፤ "በክልሉ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ የእናቶች ሕክምና አገልግሎትን ጨምሮ በጤናው ዘርፍ የታቀዱ እቅዶችን ማሳካት አልቻልንም" ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በዚህም በአሁኑ ወቅት በክልሉ የታችኛው የእርከን መዋቅር፤ በመሠረተ ልማት አቅርቦትና ጤና ጣቢዎች ላይ ጉዳት በመድረሱ፤ በሚፈለገው ልክ የዜጎችን ሕይወት ለማትረፍ ተግዳሮት እየሆነ መምጣቱን ገልጸዋል፡፡
በክልሉ የተቀሰቀሰው ግጭት በአንጻራዊነት በዞኖች የቀነሰ ቢሆንም፤ የሕክምና ተቋማት በሚፈለገው ልክ ማህበረሰብን ለማገልገል ፈታኝ እንደሆነባቸው ለአሐዱ የጠቆሙት ዳይሬክተሩ፤ በዚህም በተለየ መልኩ ነፍሰጡር እናቶች በወሊድ ጊዜ በቂ የሆነ የሕክምና አገልግሎት ባለማግኘታቸው ባለፉት 9 ወራት ብቻ 200 እናቶች ሕይወታቸው ማለፉን ገልጸዋል፡፡
በክልሉ የተፈጠረው ግጭት መቀጠል የህክምና ተቋማቱ የሚሰጡት አገልግሎት እንዲስተጓጎል ስለሚያደርግ ጉዳዩ በሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡
Via Ahadu
@YeneTube @FikerAssefa

😭49👍24❤3⚡1
የአዲስ አበባ - አሮጌ ሳይክል ተከለከለ
በአዲስ አበባ ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ብስክሌቶች፤ ከተመረቱ ሁለት ዓመት ያላለፋቸው እንዲሆኑ የሚያዝ ደንብ ተግባራዊ ሆነ
በአዲስ አበባ ከተማ በብስክሌት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የስራ ፈቃድ የሚጠይቅ ሰው፤ 300 እና ከዚያ በላይ ብስክሌቶች ለአገልግሎት ማቅረብ የሚችል መሆን እንዳለበት የሚደነግግ ደንብ ስራ ላይ ዋለ። ለአገልግሎት የሚቀርበው ብስክሌት ደረጃውን የጠበቀ ጂፔኤስ የተገጠለመት እና የተመረተበት ዘመን ከሁለት ዓመት ያልበለጠ መሆን አንዳለበትም አዲሱ ደንቡ ይደነግጋል።
“የብስክሌት መጋራት አገልግሎት እና የብስክሌት መስመር አጠቃቀም” የተሰኘ መጠሪያ ያለው ይህ ደንብ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የጸደቀው ባለፈው ጥር ወር መጨረሻ ነበር። ደንቡን ማዘጋጀት ካስፈለገባቸው ምክንያቶች አንዱ በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪ ቁጥር “በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ” ምክንያት የሚፈጠረውን “የትራፊክ እንቅስቃሴ መጨናነቅን ለማቃለል” እንደሆነ ተገልጿል።
በስድስት ክፍሎች እና በ25 አንቀጾች የተከፋፈለው ይህ ደንብ የስራ ፈቃድ አሰጣጥን ጨምሮ ሌሎች ድንጋጌዎችን አካትቷል። አዲሱ ደንብ ማንኛውም በብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት ለመሰማራት የሚፈልግ ሰው፤ ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ፈቃድ ማውጣት እንዳለበት ይደነግጋል።
“በኦፕሬተርነት ስራ” ለመሰማራት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በመስፈርትነት ሊያሟላቸው የሚገባቸው መስፈርቶችም በደንቡ ላይ ተዘርዝረዋል። በስራው የሚሰማራ ሰው ቢያንስ 300 እና ከዚያ በላይ ብስክሌቶች ወይም ከ100 የማያንስ ስኩተሮች ለአገልግሎት ማቅረብ የሚችል መሆን እንዳለበትም በደንቡ ላይ ሰፍሯል።
የኢትዮጵያን ኢንሳይደር ዝርዝር ዘገባን ይመልከቱት
https://ethiopiainsider.com/2025/15786/

Ethiopia Insider
በአዲስ አበባ ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ብስክሌቶች፤ ከተመረቱ ሁለት ዓመት ያላለፋቸው መሆን እንደሚገባ የሚያዝ ደንብ ተግባራዊ ሆነ
በቤርሳቤህ ገብረ
😁51👍19❤1
ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ፦
መንግሥት ሀገራዊ ተቋማትን ለማጠናከር ያለው ቁርጠኝነት የጸና ነው።
ከዚህ በፊት አንዳንድ ወገኖች በፈጠሩት ችግር የተነሣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ጉባኤ ለመሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን መንግሥት ያሳውቃል።
ሀገራዊ ተቋማት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያላቸውን የላቀ ሚና መንግሥት ስለሚረዳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት እንዲፈታ መንግሥት የመሪነቱን ሚና መጫወቱ ይታወሳል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገር ግንባታ የነበራትንና የሚኖራትን ሚና በመገንዘብ መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ሲሰጥ ቆይቷል። በዚህ አቋሙም ይቀጥላል።
ይሄንን ያልተረዱ አንዳንድ አካላት ችግሮችን ፈጥረው የነበረ ቢሆንም እንኳን፣ መንግሥት ለቤተ ክርስቲያንዋ እና ለምእመንዋ ሲል በሆደ ሰፊነት ለማለፍ ወስኗል። ይሄም ከግለሰቦች ችግር ይልቅ የቤተ ክርስቲያንዋን አስተዋጽዖ ስለሚመለከት ነው።
መንግሥት ችግሩ እንዲፈታ ሲኖዶሱ ያቀረበውን ጥያቄ ተቀብሏል። በሂደቱም ተቀራርቦ መነጋገር ከሁሉም የተሻለ የመፍትሔ መንገድ መሆኑ ታይቷል።
ስለዚህም ሲኖዶሱ መንግሥት ነገሩን በሆደ ሰፊነት እንዲመለከተው በጠየቀው መሠረት፣ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ.ር)፣ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ.ር) እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በሲኖዶሱ ስብሰባ ለመገኘት እንዲችሉ ከመንግሥት የሚጠበቀውን ሁሉ እንደሚያደርግ ይገጻጣል።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ሚያዝያ 24 ቀን 2017 ዓ/ም

👍56😁38❤7👎5
Forwarded from YeneTube
በ780,000 ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍️ ቅድመ ክፍያ 15%
📹 (ከ780,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
➡️ እስከ 20% የዋጋ ቅናሽ አድርገናል
❇️ በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት💁
📍በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
📍በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ
📍የቤቶቹ እይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
ለምዝገባ 📲 0950123353 ወይም
በ whatsapp :-https://wa.me/251950123353
አሁኑ ይደውሉ

👍12❤1