የብልጽግና ፓርቲ ለምንድነው ስብሰባ እንዲቆም የማያስጠነቅቀው??
ዛሬ በአማራ ክልል ባቲ ወረዳ ከ26 ቀበሌዎች ለተውጣጡ 330 የብልጽግና ፓርቲ የበታች አመራሮች ስልጠና ተጀምሯል። ለ5 ቀናት የሚቆየው ስልጠና እንዲካሄድ የወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ይሁንታ መስጠቱን የወረዳው ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa

ከ1600 በላይ ሱቆች የመድሀኒት መደብሮች በመላ ሀገሪቱ ተዘግተዋል።
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ያለአግባባ ሸቀጦች ላይ መዳኒቶች ላይ ዋጋ በመጨመራቸው ምክንያት ነው የተዘጋጉት።
@YeneTube @FIkerassefa

የግብርና ሚኒስቴር ከፋኦ በእርዳታ ያገኘውን ሁለተኛ አውሮፕላን ተረከበ!
የግብርና ሚኒስቴር ከአለም ምግብ ድርጅት “ፋኦ” በእርዳታ ያገኘውን ሁለተኛ የአንበጣ መከላከያ አውሮፕላን ተረከበ። የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን አውሮፕላኑን ሲረከቡ እርዳታው በሚያስፈልገን ወቅት የተገኘ እና አንበጣን ለመከላከል ወሳኝ ሚና የሚጫወት ነው ብለዋል።
Via ETV
@YeneTube @FikerAssefa

የአካላዊ ርቀትን መጠበቅ ኮሮና ቫይረስን ስርጭት መከላከያ መንግድ ነው።
ርቀታችሁን ጠብቁ !!
-ህዝብ የተሰበሰበበት ባትሄዱ ይመከራል
-ታክሲያ ላይ መተጫጨቅ ካለ አለመጠቀ
- ሰልፎች ላይ ሁለት የአዋቂ እርምጃ መራራቅ
@Yenetube @Fikerassefa
ርቀታችሁን ጠብቁ !!
-ህዝብ የተሰበሰበበት ባትሄዱ ይመከራል
-ታክሲያ ላይ መተጫጨቅ ካለ አለመጠቀ
- ሰልፎች ላይ ሁለት የአዋቂ እርምጃ መራራቅ
@Yenetube @Fikerassefa
የ#COVID19 ብሄራዊ የሚንስትሮች ኮሚቴ በዛ ያለ ህዝብ የሚገኝባቸው ስብሰባዎች እንዳይደረጉ ቢከለክልም፣ ገዥው ፓርቲ ከአማራ ክልል ቀበሌዎች ለለተውጣጡ፣ በ10 ሺህዎች ለሚቆጠሩ አባላቶቹ ስልጠና በመስጠት በላይ ይገኛል።
#አንድ ሊባል ይገባል!
@Yenetube @Fikerassefa
#አንድ ሊባል ይገባል!
@Yenetube @Fikerassefa
ባለ ታክሲዎች 1000ሺ ብር ይቀጣሉ!!
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ገልጿል፡፡
መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ ታክሲዎች ላይ እስከ 1 ሺህ ብር ቅጣት እየተጣለባቸው መሆኑን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ገልጿል፡፡
መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ ታክሲዎች ላይ እስከ 1 ሺህ ብር ቅጣት እየተጣለባቸው መሆኑን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የነዋሪዎች የዜግነት አገልግሎት ታወጀ!
የኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዋሪዎች የዜግነት አገልግሎት ማወጁን አስታውቋል።ዓለም አቀፍ ወረርሽኙን ለመከላከል በክልሉ የሚገኙ ባለሀብቶች፣ ሀኪሞች፣ ወጣቶች እና ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች በዜግነት አገልግሎት ስራዎች እንዲሳተፉ የክልሉ ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቅርበዋል።በክልል ደረጃ ወረርሽኙን ለመከላከል የተለያዩ ኮሚቴዎች መዋቀራቸውም ነው የተገለፀው።በክልሉ ኮሮናን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ክትትል የሚያደርጉ ኮሚቴዎች መዋቀራቸውም ተገልጿል፡፡
ምንጭ፡- የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

ጎንደር እና አከባቢዋ የምትኖሩ የቻናላችን ቤተሰቦች ከፍተኛ የመረጃ እጥረት ስላጋጠመን።
@Fikerassefa መረጃዎችን እንድታሳውቁን እንወዳለን።
@Fikerassefa መረጃዎችን እንድታሳውቁን እንወዳለን።
ወልቂጤ ዩንቨርስቲ መራራቅ በተግባር ተግብረውታል ⬆️
በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በዩኒቨርሲቲው የመመገቢያ አዳራሾች ሰልፍ በበቂ ሁኔታ ርቀት እንዲኖራቸው ተደርጎ መሬቱን ቀለም የመቀባት ስራ ተካሔዷል እንዲሁም የዩንቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል እንዲሁም የአስተዳደር ማኔጅመንት ኮርፖሬት ም/ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ገነት ወልዴ የተማሪዎች ዲን ብሩክ አስራት እና የተማሪዎች ሕብረት ፕሬዘዳንት ተማሪ ተፈሪ ወንድም የመመገቢያ አዳራሽ እየተደረገ ያለውን ክንውን ሔደው ጎብኝተዋል ፣ በወጣው ሕግ መሰረት በበቂ ርቀት ተሰልፈው ገብተው ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ ተቀምጠው ከተማሪው ጋር አብረው ተመግበዋል።

የኮሮና ቫይረስን (COVID-19) በማስመልከት የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ፣ ንግድ ቢሮ እና የትራንስፖርት ቢሮ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ከንግድ ጋር በተያያዘ መግለጫ የሰጡት የንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታህ መሀመድ በከተማዋ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እና የአቅርቦት ችግር እንዳይፈጠር የከተማ አስተዳደሩ ግብረ ሃይል አቋቁሞ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል ብለዋል። የምርት እጥረት ከተከሰተም የከተማ አስተዳደሩ ከአርሶ አደሮች ምርቶችን በመረከብ ለተጠቃሚው በቀጥታ እንደሚያቀርብ አቶ አብዱልፈታ ጨምሮ ገልጸዋል፡፡
የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሐንስ ጫላ በከተማ አስተዳደሩ ተመርተው የቀረቡት 200ሺ ሊትር ሳኒታይዘሮች በከነማ የመድሃኒት መደብር ፣ በሸማቾችና በሌሎች መንገዶች ለነዋሪው እየተከፋፈለ ይገኛል ብለዋል፡፡ተጨማሪ ሳኒታይዘሮችን በመመረት ላይ ሲሆን በቀጣይ ቀናት ለከነማ ፋርማሲዎች የሚከፋፈል ይሆናል።
ከትራንስፖርት ስርአቱ ጋር በተያያዘ መግለጫ የሰጡት የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ስጦታው አከለ መጨናነቅን ለመቀነስ የከተማ አስተዳደሩ በርካታ አማራጮችን ለማቅረብ እየሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡የከተማ አስተዳደሩ ተጨማሪ አውቶቢሶችን ወደ ስራ በማስገባት ፣ የመንግስት መኪኖች ለህብረተሰቡ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ እየደረገ ይገኛል።ታክሲዎች ከተፈቀደው መጠን በላይ እንዳይጭኑ ጠንካራ ቁጥጥር እየተደረገ ሲሆን በቀጣይም ህጉን ተላልፈው በሚገኙ ላይ ጠንካራ እርምጃ መውሰዱ የሚቀጥል ይሆናል። ሰልፍ ባለባቸው ቦታዎች ህብረተሰቡ ርቀቱን ጠብቆ እንዲሰለፍ ጥሪያቸውን አቅርዋል፡፡የታክሲ ሹፌሮች ፣ ረዳቶችና በየአከባቢው ያሉ ተራ አስከባሪዎች ህብረተሰቡ በቂ ርቀት ጠብቆ እንዲሠለፍ በማድረግ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የከተማ አስተዳደሩ ጥሪ ያቀርባል፡፡
Via Mayor Office

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመካላከል መንፈሳዊ ጉዞን ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጧን አስታወቀች።
ቤተክርስቲያኗ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል መሆኑን አስታውቃለች።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ጉዞን ለአልተወሰነ ጊዜ ማቋረጧን እና ማንኛውም መንፈሳዊ ጉባኤ በጥንቃቄ እንዲካሄድ ተብሏል ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሲባል ቤተክርስቲያቱ መንፈሳዊ ጉዞን ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጧን ተናግረዋል ።
በቅዳሴ ስነ ስርዓት ላይ ምእመናኑ በማህበራዊ ርቀት ሐይማኖታዊ ስነ ስርዓት እንዲያካሂዱ እና በጉባኤ ላይም በተመሳሳይ ርቀትን በጠበቀ መልኩ እንዲካሄድ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ አሳስበዋል ።
በውጭ ዜጎች ላይ የሚካሄደው ማግለልም ተገቢ ባለመሆኑ ሊወገዝ የሚገባ ተግባር መሆኑን የተናገሩት አቡነ ዮሴፍ ምዕመናን እና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይሄንን አግላይ ድርጊት እንዲያወግዙ ጠይቀዋል።
Via:- Ethio FM

#ተጨማሪ_ሁለት_መቶ_ሺ_ሊትር ይከፋፈላሉ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከነማ ፋርማሲዎች በምርት ላይ ያሉ ተጨማሪ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘሮችን እንደሚከፋፈል አስታወቀ።
በቀጣይ ቀናት ለከነማ ፋርማሲዎች የሚከፋፈለው ሳኒታይዘር ባለፈው የከተማ አስተዳደሩ ካቀረበው 200 ሺህ ሊትር ተጨማሪ እንደሆነ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሐንስ ጫላ አስታውቀዋል።

የእርዳታ ጥሪ !
የእህታችንን ህይወት የጓጓችለትን ምርቃቷን ሳታይ እንዳትቀጠፍብን የተማሪነት ድርሻችንን እንወጣ።
ምርቃቷን በጉጉት የምትተብቀው ቤተልሄም ተስፋዬ ዛሬ ጥቁር አንበሳ ተኝታ እህት ወንድሞቼ ህይወቴን ታደጓት እያለች የ እርዳታ ጥሪ ታስተላልፋች። በቻልነው አቅም በየትምህርት ክፍላችን በመልቀቅ የ እህታችንን ህይወት እንታደግ።
ዛሬ ብቻ በ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ 12,921 ብር (አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ አንድ ብር) መሰብሰብ ችሏል። ቀጣይ የታሰቡ ስራዎች በመላው ኢትዮጵያ ማስታወቂያ በመስራት የእህታችንን ህይወት እንታደጋለን።
በ አጠቃላይ ለህክምናው የሚያስፈልጋት ወጪ 50,000$ በ ሃገር ደረጃ 1,645,551 ማለትም አንድ ሚሊየን ስድስት መቶ አርባ አምስት ሺ አምስት መቶ ሃምሳ አንድ ብር ነው። በምንጠቀመው ማህበራዊ ሚዲያዎች በመልቀቅ እህታችን የደረሰባትን ህመም በማስተዋወቅ እንታደጋት።
ቤቲየ ተመርቀሽ ስትስቂ እናይሻለን እሺ እህት አለም። ለወገን ደራሽ ወገን ነው።
የንግድ ባንክ አካውንት
- 1000326460568

#ኢትዮ_ጁቡቲ_አካላዊ_ርቀት
ተሳፋሪዎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለፁ::
የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ተሳፋሪዎች ትኬት ሲቆረጡ፣ ሲሳፍሩም ሆነ በመቀመጫቸው ተገቢውን ርቀት በመጠበቅ የተሳፋሪዎች ጥግግት እንዲቀንስ ሊሠራ እንደሚገባ አሳስበዋል።