የኮሮናቫይረስ ምልክት ለሚታይባቸው እንዲሁም በቫይረሱ ለሚያዙ ታራሚዎች ለይቶ ማከሚያ መዘጋጀቱን በፌደራል የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ገረመው አያሌው ለቢቢሲ ገለፁ።
አቶ ገረመው እንደገለፁት ለይቶ ማከሚያ ሆኖ የተዘጋጀው በተለምዶ አባሳሙኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያለ አዲስ ማረሚያ ቤት ነው።
ማረሚያ ቤቱ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመሆን የቅድመ ዝግጅት ስራ መስራቱን በማረሚያ ቤቶች ያለውን ሁኔታ የሚከታተል አካልም በጤና ሚኒስቴር መመደቡንም ገልፀዋል አቶ ገረመው።
እሳቸው እንደሚሉት ተደራጅቶ ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤት ያለውን ሁኔታ የሚከታተል በከፍተኛ ሃላፊዎች የሚመራ ቡድን ተቋቁሟል።
የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ አቅርቦት እንዲጨምርም ስራዎች እየተሰሩ ነው።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa

ኢራን በእስር ቤቶች ውስጥ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር በማሰብ 85 ሺህ እስረኞችን መልቀቋን አስታወቀች።
የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቃል አቀባይ “እስከ አሁን 85 ሺህ የሚሆኑ እስረኞችን በጊዜያዊነት ለቀናል። በእስር ቤቶች ውስጥ ጠንከር ያለ የበሽታው ቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎችንም እያከናወንን እንገኛለን” ብለዋል።
ቃል አቀባዩ በጊዜያዊነት የተለቀቁት እስረኞች መቼ ወደ እስር ቤት እንደሚመለሱ አላሳወቁም።
ከእስር ከተለቀቁት መካከል የፖለቲካ እስረኞችም ይገኙበታል ተብሏል።
በኢራን እስካሁን ድረስ በኮረናቫይረስ ምክንያት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 853 የደረሰ ሲሆን 15 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
Via:- BBC
@Yenetube @FikerAssefa

ግብጽ በአፍሪካ በርካታ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ያሉባት አገር ሆናለች
ግብጽ በአፍሪካ በርካታ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ያሉባት አገር ስትሆን ደቡብ አፍሪካና አልጄሪያ ደግሞ በሁለተኛና በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በግብጽ 166፣ በደቡብ አፍሪካ 62 እንዲሁም በአልጄሪያ 60 በኮረናቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች ይገኛሉ።
እስካሁን 30 የአፍሪካ አገራት ቫይረሱን በግዛታቸው ውስጥ መገኘቱን ሪፖርት አድርገዋል።
ይህ ካርታ እስካሁን ድረስ የኮሮናቫይረስ መገኘቱ የተረጋገጠባቸው አገራት ሲሆኑ የተያዙና በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል።
- BBC

የግብፅ ፓርላማ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመምከር መጥራቱ ይታወሳል ሆኖም ግን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት አስተላልፎታል።
ሙሉ ዘገባውን ⬇️
http://english.ahram.org.eg/News/365454.aspx

ኮሮና ቫይረስ አዲስ ነገር
- ጀርመን :- ዛሬ 702 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል : ዛሬ 3 ሰው ሞቷል
- ኔዘርላድ :- ዛሬ 292 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል : ዛሬ 19 ሰው ሞቷል
- ማሌዥያ :- ዛሬ 120 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል : ዛሬ 2 ሰው ሞቷል
- ፓርቹጋል :- ዛሬ 117 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል
@Yenetube @Fikerassefa
- ጀርመን :- ዛሬ 702 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል : ዛሬ 3 ሰው ሞቷል
- ኔዘርላድ :- ዛሬ 292 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል : ዛሬ 19 ሰው ሞቷል
- ማሌዥያ :- ዛሬ 120 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል : ዛሬ 2 ሰው ሞቷል
- ፓርቹጋል :- ዛሬ 117 አዲስ ተጠቂ ተገኝቷል
@Yenetube @Fikerassefa
ዛሬ ከሰዓት የፌደራል እና የክልል የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችን እንዲሁም የክልል ጤና ቢሮ የኮሙኒኬሽን ባለሞያዎችን አግኝቼ ነበር።
ማኅበረሰቡ በኮቪድ -19 ላይ ስላለው ግንዛቤ ተወያይተናል:: በየደረጃው ለሚገኘው ሕዝብ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በማስተላለፍ የማረጋጋት ሚናን ከመጫወት አንፃር
የኮሙኒኬሽን ባለሞያዎች ወሳኝ ድርሻ አላቸው:: የኮሙኒኬሽን ባለሞያዎች ማስረጃን መሠረት ያደረገ መረጃን በማዳረስ በሽታውን ለመከላከል እና ሥርጭቱን ለመግታት የማይተካ ሚና አላቸው::
Via:- DR- Abiy Ahmed

የኦሮሚያ ሀኪሞች ማህበር በምዕራብ ኦሮሚያ የሚኖሩ ዜጎች ስለ ኮሮና ተህዋሲ መረጃ ያገኙ ዘንድ መንግስት የተቋረጠውን የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያስጀምር ጠየቀ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ባህርዳር ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከግቢ መውጣትም ሆነ መግባት የማይቻል መሆኑን አሳውቋል።
ካፌ ተጠቃሚ ያልሆናችሁ ተማሪዎች ( Non cafe ) የግቢውን ካፌ መጠቀም ትችላላችሁ ተብላችዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ካፌ ተጠቃሚ ያልሆናችሁ ተማሪዎች ( Non cafe ) የግቢውን ካፌ መጠቀም ትችላላችሁ ተብላችዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
#ቁጥሩ_በአንድ_ጨምሯል_የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ስድስተኛው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስትር ዶተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ውስጥም ከሄስፒታሎች፤ ከሆቴሎች ግንኙነትን ዘርግቶ በጋራ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም በዛሬው ዕለት ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የመጣች የ 59 ዓመት እንግሊዛዊ ዜግነት ያላት ዲፕሎማት ስትሆን በ መጋቢት 7/2012 ከሆቴል በተደረገ ጥቆማ ግለሰቧ በምትገኝበት እራሷን አግልላ እንድትቆይ በማድረግ በተደረገላት የላብቶሪ ምርመራ ናሙና ውጤት የኮሮና ቫይረስ መያዟ ተረጋገግጧል።
#FBC

ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ቁጥር በአንድ ጨምሯል
- ዜግነቷ - ኢንግሊዛዊ
- ዕድሜ - 59
- ፅታ - ሴት
- ከዱባይ እንዳመጣች ታውቋል።
- እንዲሁም ዲፕሎማት መሆኗ ተነግሯል
- በለይቶ ማቆያ ገብታለች
- የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በአዲስአበባ ውስጥ ከሆቴሎች ግንኙነት ዘርግቶ በጋራ እየሰራ ይገኛል።
ቫይረሱን ለመከላከል
- በአግባቡ እጃችሁን መታጠብ
- ሰው የተሰበሰበበት ቦታ ላይ አለመገኘት
- ሰላም አለመባባል