የሚ/ር መ/ቤታችን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዱ የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል።
ተላላፊነቱን ለመቀነስ ሰራተኞች መግቢያና መውጫ በር ላይ በተዘጋጀው የእጅ መታጠቢያ በመጠቀም በሳሙና የመታጠብ ባህልን ሊያጎለብቱ ይገባል።
በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ላይ ተመሳሳይ ጥንቃቄ እንዲደረግ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጋራ በመስራት ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን።
- ትራንስፖርት ሚንስትር - ዳግማዊት ሞገዝ
@Yenetube @Fikerassefa

ወለጋ ❗️
እውነት ነው አሁን ነው ትክክለኛው ሰአት ነው ምዕራብ ኦሮምያ ኢንተርኔት መከፈት ያለበት ሰአት ነው።
የሰይፉ ፋንታውን ሳይቀር በቴሌቪዥን እኛን የሚጠብቀን እግዚአብሔር ነው በማለት ትላንት ከእንግዳው ጋር በሙሉ ልብ ተጨባብጧል።
#ይህ_ተገቢ_ተግባር_አይደለም
በምዕራብ ኦሮምያ ሰዎች ስለ ኮኖና ቫይረስ በቂ ትምህርት ለማግኘት ኢንተርኔት አስፈላጊ ነው!!
መንግስት ይህንን ጉዳይ ሊያጤንበት ይገባል።

#ወለጋ_አዲስ_ነገር_የለም
በምዕራብ ኦሮሚያ ለወራት ተቋርጦ የቆየው የቴሌኮም አገልግሎት ከኮሮናቫይረስ ክስተት ጋር በተያያዘ እንዲከፈት እየቀረበ ባለው ጥያቄ ዙሪያ እስካሁን የተለየ ነገር እንደሌለ የኢትዮቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ለቢቢሲ ገለጹ።
"እንደሚታወቀው ቀደም ብሎ አገልግሎቱ የተዘጋው በዚህ ምክንያት አይደለም። ስለዚህ የተለየ የወሰድነው እርምጃ የለም፤ የተለየ ነገር ካለ እናሳውቃለችኋለን"
Via:- BBC

ለአረጋዊያን አልኮል በነፃ እንሰጣለን
/
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊያን አሉ
/
ፋርማሲ ቤቶች ከማሪዛ ፋርማዚ ትምህርት ወሰዱ
/
እናመሰግናለን !!
@Yenetube @Fikerassefa
/
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊያን አሉ
/
ፋርማሲ ቤቶች ከማሪዛ ፋርማዚ ትምህርት ወሰዱ
/
እናመሰግናለን !!
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ካሉ ይህንን ቪዲዮ አሳዩዐቸው።
መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው።
@Yenetube @Fikerassefa
መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው።
@Yenetube @Fikerassefa
#ሶማልያ_ኮሮና_ቫይረስ
ጎሮቤት ሀገር ሱማልያ የመጀመሪያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ እንደተገኘ በጤና ሚንስትሯ በኩል ይፋ አድርጋለች።
@Yenetube @Fikerassefa
ጎሮቤት ሀገር ሱማልያ የመጀመሪያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ እንደተገኘ በጤና ሚንስትሯ በኩል ይፋ አድርጋለች።
@Yenetube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቆም ጠይቋል።
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከ45000 በላይ ተማሪዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ከ 25% በላይ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ልጆች ናቸው።
@YeneTube @Fikerassefa

ግብፅ አየር መንገድ አለም አቀፍ በረራ አቆመ!!
የግብፅ አየር መንግድ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ኢንተርናሽናል በረራዎችን አገደች።
ግብፅ ከ110 ሰው በላይ በኮሮና ቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸው ይታወቃል።
@Yenetube @Fikerassefa
የግብፅ አየር መንግድ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ኢንተርናሽናል በረራዎችን አገደች።
ግብፅ ከ110 ሰው በላይ በኮሮና ቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸው ይታወቃል።
@Yenetube @Fikerassefa
ከአንብላንስ ያመለጠው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ሆነ።
ከዚህ ቀደም አንድ ከሳውዲ አረብያ መጥቶ የኮቪድ-19 ምልክቶች አሳይቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል አምልጦ ደቡብ ወሎ ውስጥ መያዙን መግለጻችን ይታወሳል፡፡ አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ግለሰቡ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ በላቦራቶሪ ምርመራ ተረጋግጧል፡፡
#EPHI
@YeneTube @Fikerassefa
ከዚህ ቀደም አንድ ከሳውዲ አረብያ መጥቶ የኮቪድ-19 ምልክቶች አሳይቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል አምልጦ ደቡብ ወሎ ውስጥ መያዙን መግለጻችን ይታወሳል፡፡ አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ግለሰቡ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ በላቦራቶሪ ምርመራ ተረጋግጧል፡፡
#EPHI
@YeneTube @Fikerassefa
ኤርትራ ዜግቿን እንቅስቃሴያቸውን እንዲገድብ አሳስባለች!!
ምንም እንኳ ኮሮናቫይረስ በኤርትራ ሪፖርት ባይደረግም፤ የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚንስቴር የበሽታውን ስርጭት ቀድሞ ለመከላከል በማሰብ ዜጎች በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ላይ ገደብ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
የኤርትራ ዜጋም ሆነ ነዋሪ፤ አስቸኳይ ካልሆነ በቀር በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ ከሚደረጉ ጉዞዎች እንዲቆጠቡ ጤና ጥበቃ ሚንስቴሩ አሳስቧል።
ከዚህ በተጨማሪም፤ ሰዎች ከሚሰበሰቡባቸው ስፍራዎች ዜጎች እራሳቸውን እንዲያርቁ ምክር አዘል ማሳሰቢያዎች ተላልፈዋል።

👍1
በአዲስ አበባ ያሉ ሆቴሎች ኮቪድ-19ን ለመከላከል :-
- ሃያት ሪጀንሲ ሳንታይዘር ለሆቴሉ ደንበኞች በሎቢ ጭምር አስቀምጧል
- ሃርመኒ የሴኪዩሪቲ ሰራተኞቹ እና አስተናጋጆች ጓንት እንዲያደርጉ አድርጓል
- ጁፒተር በመታጠቢያ ቦታዎች ማሳሰቢያዎች ለጥፏል
@YeneTube @Fikerassefa
- ሃያት ሪጀንሲ ሳንታይዘር ለሆቴሉ ደንበኞች በሎቢ ጭምር አስቀምጧል
- ሃርመኒ የሴኪዩሪቲ ሰራተኞቹ እና አስተናጋጆች ጓንት እንዲያደርጉ አድርጓል
- ጁፒተር በመታጠቢያ ቦታዎች ማሳሰቢያዎች ለጥፏል
@YeneTube @Fikerassefa
ፓርላማው ስብሰባውን ሰረዘ❗️
ፓርላማው ስብሰባውን ሰረዘ። የተወካዮች ምክር ቤት ነገ መጋቢት 8 ሊያካሂደው የነበረው መደበኛ ስብሰባ እንደማይካሄድ አስታወቀ። ፓርላማው በነገው ውሎው የትራንስፖርት ሚኒስቴር የ7 ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለማዳመጥ አጀንዳ ይዞ ነበር።
Via:- ተስፋዓለም ወልደየስ
@Yenetube @Fikerassefa
ፓርላማው ስብሰባውን ሰረዘ። የተወካዮች ምክር ቤት ነገ መጋቢት 8 ሊያካሂደው የነበረው መደበኛ ስብሰባ እንደማይካሄድ አስታወቀ። ፓርላማው በነገው ውሎው የትራንስፖርት ሚኒስቴር የ7 ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለማዳመጥ አጀንዳ ይዞ ነበር።
Via:- ተስፋዓለም ወልደየስ
@Yenetube @Fikerassefa
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር መግለጫ።
- ተማሪዎች ከተለያየ ሀገር የመጡ ሰለ ሆነ በትምህርት ተዘቶ ወደ ሀገራቸው በሚመለሱበት ወቅት ለቫይረሱ ተጠቂ ይሆናሉ።
-የፊት ለፊት ትምህርት ይቀር እና በhandout እንዲማሩ እንዲሁም አስተማሪዎች በemail ከተማሪዎች እንዲገናኙ

የግል ኮሌጅ እና ዩንቨርስቲ
የግል ኮሌጆች በተመለከተ የቻናላችን ቤተሰቦች ያነሳችሁትን ጥያቄ ለመመለስ የተለያዩ የግል ኮሌጆች እና የአጭር ጊዜ ትምህርት የሚሰጡ ትምህርት ቤቶች ዛሬ በአካል ለመሄድ ሞክረናል።
የተሰጠን መልስ ዛሬ ከሰዐት ላይ የተለመደው ትምህርት እያካሄድን ነው ነገር ግን ቦርዱን ሰብስበን የሚወሰን ነው የሚሆነው ተብለናል።
የግል ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በዩንቨርስቲ በኩል የሚገለፅላችሁ ሰለሆነ በትግዕት እንድትጠብቁ ተብሏችዋል።

ዩኒቲ ዩንቨርስቲ
ለዩኒቲ ዩንቨርስቲ አዳማ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ የኮሮና ስርጭትን ለመከላከል ከዛሬ ጀምሮ ለ15 ቀን ትምህርት እንደማይኖር ወስኗል።
ትምህርት መጋቢት 23 የሚጀምር ይሆናል።

#አዲስ_አበባ_ዩንቨርስቲ
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከነገ ጀምሮ ትምህርት የፊት ለፊት ትምህርት እንደማይኖር ፕሮፌሰር ጣሳው ወልደሀና ጠቅሰው የአዲስ አበባ ዩንቨርስት በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።