YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
አሜሪካ በዛሬ አንድ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅቶ መሞቱን ዋሽንግተን ፓስት የዋሽንግተን ስቴት የጤና ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

Join @Coronavirusupdatess
@YeneTube @FikerAssefa
#ሊደመጥ_የሚገባው⬇️

አሜሪካ ህዳሴ ግድብ ላይ እንድተገባ በር ማን ከፈተ? ሀይለማርያም ፣አብይ ፣ ደብረፅዮን ወይስ ሜቴክ ?

በተስፋዬ ጌትነት( fidelpost.com ) ተፃፈ በየኔቲዩብ ተነበበ

https://youtu.be/R-ZgpeGaM_o
Forwarded from HEY Online Market
#ኦሪጂናል ሞባይል ስልኮች ዋስትና

🔸SAMSUNG
#GALAXY A SERIES 
A10S 2019 /32 GB/ 5,599ብር
A20S 2019 /32 GB/ 7,199ብር
A30S 2019 /64 GB/ 8,499 ብር
A50 2019 /64 GB/ 9,499 ብር
A50 2019 /128 GB/ 10,499 ብር
A50S 2019 /128 GB/ 4GB 11,199
A50S 2019 /128 GB/ 6GB 11,999
A51 2020 /128 GB/ 6GB 12,799 ብር
A70 2019 /128 GB/ 6GB 13,899 ብር

🔸SAMSUNG #GALAXY M SERIES 
M10 (2019) /32 GB/ 5,699 ብር
M10S (2019) /32 GB/ 6,200 ብር
M30S (2019) /36 GB/ 9,200ብር

አድራሻ :- ከቦሌ መድሃኔአለም ቤተ ክርስቲያን ወደ ቦሌ ብራስ የሚወስደው መንገድ ላይ

Contact US
0953964175
0925927457
0910695100
@Roviii

@HEYOnlinemarket
ከኤርትራ ኢምባሲ እንኳን ደስ አላችሁ መልክት አስተላለፈ የሚለው ዜና ዛሬ ሀገሪቱ ሚዲያ ጭምር የተለቀቀ ሲሆን #መረጃዎች_ሀሰት መሆናቸውን ከአስመሮ ተከስተ ቲዊተር ገፅ ላይ ተመልክተናል።

#Update #ኤልያስ መረትም ይህንን መረጃ ሀሰት መሆኑ ገልጿል።
@Yenetube @Fikerassefa
ኮሮና ቫይረስ 4ተኛ አፍሪካ ሀገር ገባ !!

ቱኒዚያ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ አንድ ግለሰብ እንዳለ የሀገሪቱ ጤና ሚንስትር ይፋ አድርጓል።

ግለሰቡ በቅርቡ ከጣልያን የተመለሰ እንደሆን ተነግሯል።
@YeneTube @Fikerassefa
በአማራ ክልል የቦንብ ፍንዳታ የሰው ህይወት ጠፋ

በአማራ ክልል ሳንጃ ከተማ በሚገኝ የጉሙሩክ የፍተሻ ኬላ በትናንትናው ዕለት በቦንብ ፍንዳታ እና የአካባቢው ነዋሪዎች በተኮሱት ጥይት አራት ሰዎች መገደላቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኮምዩንኬሽን ፅህፈት ቤት አስታወቀ

ከዳንሻ ወደ ጎንደር የሚጓዝ የግል ተሽከርካሪ የታሸገ የዕቃ መጫኛ ለፍተሻ በጋራዥ ባለሙያ ለመክፈት ሲሞከር የጫነው ቦምብ ፈንድቶ አንድ ሰው መገደሉን ዞኑ አስታውቋል።

የዞን የኮምዩንኬሽን ፅህፈት ቤቱ እንዳለው የመኪናው አሽከርካሪ በዕቃ መጫኛው «ለምርምርና ጥናት የሚሄድ አፈር» መጫኑን ቢገልፅም የጉሙሩክ ባለሙያዎች የጸጥታ አስከባሪዎች ተከፍቶ እንዲፈተሽ ወስነዋል።

ሕይወቱ ያለፈው የጋራዥ ባለሙያ በተሽከርካሪው ላይ የተጫነውን ቦንብ በአጋጣሚ በመንካቱ ፈንድቶ ሌሎች ሶስት ጸጥታ አስከባሪዎች መቁሰላቸው ተገልጿል።
ዞኑ እንዳለው በዚሁ ሳቢያ በዕለቱ የአካባቢው ነዋሪዎች በተኮሱት ጥይት ሁለት የጸጥታ አስከባሪዎች እና አንድ የጉሙሩክ ፈታሽ ተገድለዋል።

Via:- የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኮምዩንኬሽን ፅህፈት ቤት
@Yenetube @Fikerassefa
#Coronavirus ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ መዛመቱን ቀጥሏል

ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካዊቷ ሀገር #ሴኔጋል ኮሮና በቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ መገኘቱን የሀገሪቱ ጤና ሚንስትር አስታውቋል።

Via:- @Coronavirusupdatetss
@YeneTube @Fikerassefa
ምን አዲስ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዠ

- በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች 90 ሺ ደሷል።

- ከቻይና ውጪ 10 ሺ ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።

- ጣልያን ዛሬ 18 ሰው መሞቱን ተውቋል እንዲሁም ከ340 ሰዎች በላይ ዛሬ ብቻ በቫይረሱ ተይዘዋል በአጠቃላይ ከ2036 በላይ ሰዎች በጣልያን በቫይረሱ ተይዘዋል።

- ዛሬ ብቻ በሴኔጋል እና ቱኒዚያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መኖራቸው ተረጋግጧል።

@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ3 ዓመታት በፊት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የዓድዋ ፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ እስካሁን ግንባታው አለመጀመሩ ተገለፅ።

Video :- ETV
@YeneTube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ታክሲ ባለ ንብረቶች ማኅበር አባላት የአንድነት ፓርክን ጨምሮ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

Via:- ETV
@YeneTube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#CoronaVirusUpdate ዋሽንግተን ስቴት በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው የሞቱ ቁጥራች በአራት ጨምሮ ስድስት ደርሷል።

ትራምፕ ባሳለፈነው ሳምንት አሜሪካ ከየትኛው ሀገር በላይ ቫይረሱን ለመከላከል ዝግጁ ናት ማለቱ ይታወሳል።
@Yenetube @Fikerassefa
#Morocco #ኮሮና_ቫይረስ_ሞሮኮ_መግባቱ_ታውቋል

የቻናላችን ቤተሰቦች እነዚህ መረጃዎች በቶሎ የምናደርሳችሁ መደናገጥ እንዲፈጥርባችሁ ሳይሆን ተግቢውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በማሰብ ስለሆነ መረጃዎችን በምናደርሳችሁ ጊዜ መደናገጥ እንዳይፈጠርባችሁ።

@YeneTube @Fikerassefa
ትዊተር የኮሮቫ ቫይረስ ስርጭትን ለማስቆም ሰራተኞቹ ከቤታቸው ሳይወጡ ስራቸውን እንዲያከናውኑ ማዘዙ ተሰምቷል፡፡

ተቋሙ በሆንግ ኮንግ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው መስራት ግዴታቸው መሆኑን ገልጿል።

ከዚህ በተጨማሪም ኩባንያው በዓለም ዙሪያ የሚገኙ 5 ሺህ ሠራተኞች ወደ ሥራ ሳይገቡ ስራቸውን ቤት ውስጥ እንዲያከናውኑ እንደሚያበረታታም አስታውቋል።

ለዚህም ትዊተር ሰራተኞቹ ለተወሰነ ጊዜ ከቤት ሆነው ለመስራት የሚያስችላቸውን መንገዶች ማመቻቸቱ ተጠቁሟል።

የትዊተር የሰው ሃብት ሃላፊ ጄኒፈር ክሪየር÷የውሳኔያቸው ዋና አላማ በተቋሙ ሰራተኞች እና በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ዝቅ እንዲል ማድረግ ነው ብለዋል።

የትዊተር እርምጃ የኮሮና ቫይረስ በእስያ ሀገራት መስፋፋቱን ተከትሎ ሌሎች ኩባንያዎች ከወሰዱት እርምጃ ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ተነግሯል።

ከኮረና ቫይረስ ስርጭት ስጋት ጋር ተያይዞ ፌስቡክ እና ጉግልን ጨምሮ ሌሎች ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በአሜሪካ ውስጥ ስብሰባዎችን ለሌላ ጊዜ ማስተላለፋቸውና መሰረዛቸው ታውቋል፡፡

ምንጭ፡-ቢ.ቢ.ሲ
@Yenetube @Fikerassefa
የኮሮና ቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ከሆነባቸው አምስት አገራት የሚመጡ መንገደኞችን ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ ክፍል አስገብቶ ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኮሮና ቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ዙሪያ ዛሬ ረፋድ መግለጫ ሰጥቷል።
የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ከሆነባቸው ቻይና፣ደቡብ ኮሪያ፣ኢራን፣ጣልያን እና ጃፓን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ መንገደኞች ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ ክፍል ውስጥ በማስገባት ክትትል እያደረገ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።

የቫይረሱ ስርጭት ከታወቀበት ጊዜ አንስቶም 932 መንገደኞች ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ሲሆን ሁሉም በተደረገላቸው ምርመራ ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተረጋግጧል ተብሏል።
ኢንስቲትዩቱ በአጠቃላይ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 40 ሺህ 518 መንገደኞችን የሙቀት መለኪያ ያደረገ ሲሆን የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ከሆነባቸው አገራት የሚመጡትን ልዩ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን ገልጿል።

በ67 አገራት የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአጠቃላይ 89 ሺህ 500 ሰዎችን ሲያጠቃ 3 ሺህ 56 ሰዎችን ደግሞ ገድሏል።
Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያና በቡርኪና ፋሶ የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ዴቪድ ሺን የሕዳሴው ግድብ የውሃ አሞላል ድርድርን አስመልክቶ የአሜሪካ መንግሥት ለግብጽ እያደላ ያለ ይመስላል ማለታቸው ተሰምቷል::

https://telegra.ph/GRED-03-03
የኖቭል ኮሮና ቫይረስ መተላለፊያ መንገዶች ምንድናቸው?

ፎቶውን ይመልከቱ ጠቃሚ መረጃ አለበት
@YeneTube @FikerAssefa
በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር 05 ቀበሌ በመንበር ስላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ባል
በጣለው #ቦንብ #የራሱና_የባለቤቱን ህይወት ማለፋን የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

ዛሬ በ24/06/2012 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡10 በኮሶበር መንበረ ስላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ የኮሶበር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህር ሟች አለነ አገኘሁ ሲሆን የአዊ ብሄረሰብ ዞን የገቢዎች መምሪያ ምርመራ ባለሙያ የሆነችውን ከትዳር ጓደኛው ወ/ሮ አሰጋች አወቀ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት በፍርድ ቤት ክርክር ላይ የቆዩ ሲሆን ሟች ወ/ሮ አሰጋች አወቀ ቤተክርስቲያን በሄደችበት ተከትሎ በመግባት በጻሎት ላይ እየለች ቦንብ በመወርወር የራሱን እና የባለቤቱን ህይወት ቀጥፏል፡፡

በተጨማሪም ቤተክርስቲያ ውስጥ በጻሎት ላይ የነበሩ 6 ግለሰቦች በቦንብ ፍንጣሪ ቀላልና ከባድ ጉዳት በመድረሱ በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኙ የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ሀላፊ ዋና ኢንፔክተር አሳየ ፈረደ ተናግረዋል፡፡የሁለቱም አስክሬን ወደ ትውልድ ቦታቸው መወሰዱንም አያይዘው ገልጸዋል፡፡

Via:- እንጅባራ ኮምኒኬሽን
@YeneTube @Fikerassefa