ክፍል 3- (የመጨረሻ ክፍል)
አርቲስት ቴዲ አፍሮ ከ#ኤፒ ሪፖርተር #ኤልያስ_መሰረት ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ
ጥያቄ: በአሁን ሰአት በኢትዮጵያውያ ያለውን
የማህበረሰብአዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁኔታ እንዴት ትመለከተዋለህ? በአንተ አስተያየት በእነዚህ መስኮች ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየሆነ ነው?
ቴዲ: ሀገር የትውልድ ቅብብል ውጤት ነው። ብዙ ዋጋ
ተከፍሎበታል። የኔ አባቶች የከፈሉት ዋጋ እንዲህ በቀላሉ
የሚጠቀስ አይደለም። በጣም ጨዋ ሰዎች ነበሩ። ግንዛቤያቸው በጣም ሰፊ ነበር። የመረዳት አቅማቸው በጣም ከፍተኛ ነበር። በጣም የሰለጠኑት ሀገራት ላይ የነበሩትን ሰዎች የሚፈትሽ ስራ ሰርተዋል። በጦር ሜዳ ብቻ ድል ያደረጉ ሰዎች ሳይሆኑ የመንግስታቱን ማህበር ጭምር የፈተኑ፣ ለሀቅ የቆሙ እና በወረቀት ላይ የተፃፈን ነገር ለማስፈፀም የፀኑ ጨዋ ሰዎች ነበሩ። ፈትሸዋቸዋል! በርብረዋቸዋል! እንደዚህ አይነት አባቶች ክብር ሳይሰጣቸው የምንኖርበት ሀገር ላይ እንደነዚህ አባቶች አይነት ልጆች ሊፈጠሩ አይችሉም። የሰው እዳ እየበላን ሀገር ለማስቀጠል አይቻልም። ይህ ነው እንደ ሀገር የገጠመን ችግር። ወጣቶች ወደየት እንደሚሄዱ የሚያሳይ
ያለፈው ክፍል እነሱ ላይ የሚያተኩር አካሄድም የለውም።
ስለዚህ በመጀመርያ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ሀገር ማዳን ነው።
ጥያቄ: በኢኮኖሚ መስኩስ ምን ይታይሀል?
ቴዲ: ኢኮኖሚያዊ ለውጥ እንዲመጣ የሚያስፈልገውን
ነገር ለማድረግ ህዝብ መተባበር አለበት። አድዋ ላይ በአንድ ላይ ያዘመትከውን ሀይል በዛ ሀይል ወደ ልማት ለማሳተፍ ይቻላል። መንገዱም ይሄ ነው። ግን የአካሄድ ጉድለት አለ። የሚያሳዝን ትውልድ ነው። የዛ ትውልድ አካል ስለሆንኩኝ ነው እንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ለማተኮር ግድ ያለኝ።
ጥያቄ: ለኢትዮጵያ ያለህ ምኞት ምንድን ነው? ወደፊትስ የት ደርሰን መታየት አለብን ትላለህ?
ቴዲ: ኢትዮጵያ ልጆቿ የተባበሩባት ሀገር እና ለሀገር የለፉ ሰዎች የሚከበሩበት ሀገር እንድትሆን እመኛለሁ። የሚያሳዝነው ግን አፍሪካን አንድ ለማድረግ የሞከረ
ህዝብ ለራሱ አንድ መሆን አቅቶት ስቃይ ውስጥ ነው ያለው። በሚያስገርም ሁኔታ ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ የሚባል ሀገር ቁጭ ብለው የተባበሩ ህዝቦችን፣ ገና መብላት ያቃተን ህዝቦች ላይ እንደገና መከፋፈል የሚሰብኩ ብዙ ህዝቦች አሉ። መብታቸው ሊሆን ይችላል፤ አደገኛ መሆኑ ግን ሳይነገር አይታለፍም። እኛ ሰላም እንፈልጋለን።
💚💛❤️መጨረሻ💚💛❤️

ተጨማሪ ቃለ ምልልስ አቶ በረከት ስምዖን⬇️
የAssociated Press ጋዜጠኛ #ኤልያስ_መሰረት ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ።
(ከእንግሊዘኛ የተተረጎመ)
በኤልያስ መሰረት(AP)
=====☆☆☆======☆☆☆=====
➡ጥያቄ: በመጀመርያ ብአዴን ሰሞኑን እርስዎ ላይ ስለወሰደው እርምጃ እናውራ። እርምጃው የተወሰደበት አካሄድ ምን ይመስል ነበር? እርስዎስ እንዴት ያዩታል? ተቀብለውታል?
🖍አቶ በረከት : መሰረተቢስ እርምጃ ነው። እንዲታወቅ የምፈልገው እኔ ስብሰባው ላይ እንዳልነበርኩ እና ይህንንም ለእነርሱ ማሳወቄን ነው። ይህም የሆነው በአሁኑ ሰአት በክልሉ ላይ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ነው። በአሁን ሰአት ክልሉ ላይ የህግ የበላይነት የለም። እርግጥ እየሆነ ያለው የደቦ ፍርድ (mob justice) ነው። ይህንንም የክልሉ መንግስት መቆጣጠር የቻለበት ሁኔታ አይታይም። የተጠቀሰውን የንግድ ድርጅት በተመለከተ ስለተባለው ጉዳይ ያለኝ ሪከርድ ይመሰክራል።
በእኔ አስተዳደር ምንም #የጠፋ ነገር የለም። እንደ እኔ አስተሳሰብ ይሄ እርምጃ የመጣው አንደኛ ምክትል ጠ/ሚሩን በቅርቡ በተካሄደው የመተካካት ወቅት አለመደገፌ፣ በአቋሜ የማልደራደር ስለሆነ እና ፊት ለፊት ስለምናገር እንዲሁም የማጥራት አካሄድ (cleansing move) ነው። ምክንያቱም በረከት ከተለየ አካባቢ የመጣ ነው ስለሚባል ነው። እርግጥ ቤተሰቦቼ የኤርትራ ስር መሰረት ቢኖራቸውም እኔ ተወልጄ ያደግኩት ጎንደር ነው። የንግድ ድርጅቱን በተመለከተ አመታዊ የኦዲት ሪፖርት አለው። የእኛ ድርጅት ከኤፈርት ድርጅቶች አንደኛ ነው ታክስን በመክፈል ጨምሮ። በዚህ እኔ እርግጠኛ ነኝ።
➡ጥያቄ: በብአዴን የተወሰደውን እርምጃ ሲሰሙ አዘኑ፣ ደነገጡ ወይስ ሌላ ስሜት አጫረቦት?
🖍አቶ በረከት: ይሄ የሚጠበቅ ነገር ነበር። ይሄ ገና የመጀመርያቸው ነው (just a tip of the iceberg)። ወደፊት ሌሎች ተመሳሳይ ጉዳዮች ይመጣሉ ብዬ እገምታለሁ። እኔ ላይ ግን ምንም ችግር ይመጣል ብዬ አልፈራም ምክንያቱም ንፁህ ነኝ በዛ ላይ ለመብቴ እታገላለሁ።
➡ጥያቄ: የጠ/ሚር አብይን ፈጣን ለውጦች እንዴት ያዩዋቸዋል?
🖍አቶ በረከት: በእርግጥ ጠ/ሚሩ እየተገበሩት ያለው ለውጥ ኢህአዴግ ባለፈው ዲሴምበር ያሳለፈውን ነው። ሁላችንም የዚህ ለውጥ አካል ነበርን። ስለዚህ ስለ ለውጥ አስፈላጊነት ምንም ጥርጥር የለኝም። ጥሩ ለውጦች እያየን ነው።
➡ጥያቄ: ከሳምንታት በፊት እርሶ አሉበት ተብሎ የታሰበ በአማራ ክልል የሚገኝ ሆቴል እና መኪና ጥቃት ደርሶበት ነበር። ጥቃቱ አላስደነገጥዎትም? እርስዎስ በወቅቱ እዛ ነበሩ?
🖍አቶ በረከት: በወቅቱ እኔ #እቤቴ እንጂ እዛ #አልነበርኩም። ይህ የሚሳየው ግን በክልልሉ ያለው አስተዳደር ቁጥጥር ማጣቱን ነው። ህግ ያለው በቡድኖች እጅ ሆኖዋል።
➡ጥያቄ: የወደፊት የፖለቲካ ህይወቶ ምን ሊመስል ይችላል? ወይስ ፖለቲካ በቃዎት?
🖍አቶ በረከት: አሁን ያለው የፖለቲካ ሁኔታ ከእኔ ግለ- አስየሳሰብ ጋር አብሮ ስላማይሄድ አልቀጥልም። I'm thinking of coping with it Lidetu's style (የልደቱን ስታይል ለመከተል እያሰብኩ ነው)። አሁን ያለው ሁናቴ ፖለቲካን fair በሆነ መልኩ ለማካሄድ ያመቻል ብዬ አላምንም።
➡ጥያቄ: በቅርቡ የቀድሞው ጠ/ሚር ታምራት ላይኔ ባለቤት እርስዎ ላይ ወቀሳ ሰንዝረዋል። እርሳቸው በመታሰራቸው በእርግጥ ደስተኛ ነበሩ? ከሆነስ ለምን?
🖍አቶ በረከት: የእርሱ ጉዳይ በፍርድ ቤት ተወስኖ ከዛ ደሞ በህግ መሰረት ተፈቷል። 12 አመት ትምህርት ካላስተማረው እኔ ምንም ማረግ አልችልም። እስር ላይ የቆየው ባላደረገው ነገር አይደለም። ማንም ጣቱን ወደ እኔ አሁን ላይ ቢቀስር ለእኔ ምንም ማለት አይደለም።
➡ጥያቄ: አንድ ምክር ለጠ/ሚር አብይ ለግሷቸው ብልዎት እርሱ ምን ይሆናል?
🖍አቶ በረከት: እኔ እየሰራህ ያለውን ጥሩ ስራ ቀጥልበት ነው የምለው። ቃል የገባሀቸውን ነገሮችም ፈፅማቸው ልለው እወዳለሁ። ይህ የይቅርታ እና ምህረት ግዜ ወደፊትም መቀጠል አለበት። ዋናው ግን ይህ ሀገር sensetive ስለሆነ የ balance ስራ ሁሌ መሰራት አለበት። ጠ/ሚሩ እንዲሳካላቸው እመኛለሁ።
➡ጥያቄ: ጠ/ሚሩ ሹመት ሊሰጥዎ አስበዋል እንበል። ሹመቱን ይቀበላሉ ወይስ በተቃራኒው?
🖍አቶ በረከት: በፍፁም! የእስካሁኑ ይበቃኛል።
ማሳሰብያ: ይህ ለAP ዜና ታስቦ የተደረገ እና አንድ ሁለት ፓራግራፍ ከእሳቸው ለማግኘት ታስቦ የተደረ ቃለ መጠይቅ ነው። ስለዚህ አላማው ለአለም አቀፍ ዜና መሆኑን ተረድታችሁ ይሄንን ሳይጠይቅ፤ ያንኛውን ሳያነሳ እንደማትሉ ተስፋ አረጋለሁ።
©ኤልያስ መሰረት(የAP ጋዜጠኛ)
@YeneTube @Fikerassefa

የለገጣፎ ከንቲባ ወ/ሮ #ሀቢባ_ሲራጅ ዛሬ #ዋንጫ የተሸለሙት የከተሞች የአትሌቲክስ ክለብ በማቋቋም ጥረት ከኦሮሚያ 3ኛ ደረጃን አግኝተው ነው።
⬆️ጌጡ ተመስገን ያሰራጨው ዜና አሁን #ኤልያስ_መሰራት አጣርቶ #Fake_News ነው ብሎታል።
የራሳችን መንገድ ተጠቅመን እስክናጣራ የዘገብነው ዜና የምናጠፋ ይሆናል።
ከታላቅ ይቅርታ ጋር‼️
@Yenetube @FikerAssefa

ቤንሻንጉል ጉምዝ ‼️
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቃል-አቀባይ አቶ ገለታ ሀይሉ ጋር ዛሬ ያደረግኩት አጭር የስልክ ቃለ- መጠይቅ:
♦️ጥያቄ: ከቀናት በፊት በክልላችሁ በሚገኙ የአማራ ክልል ተወላጆች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሁን ተወሰደ ስለተባለው የአፀፋ እርምጃ መረጃ አለዎት?
መልስ: መረጃው ትክክል ነው። ድርጊቱ እንደተፈፀመ እና ዘግናኝም እንደነበረ መረጃ አለ።
♦️ጥያቄ: ምን ያህል ሰው ተጎድቷል?
መልስ: ዝርዝር መረጃዎችን ለማቅረብ አሁን ይቸግረኛል። በቁጥር ደረጃ ዝርዝር ወደፊት እንገልፃለን።
♦️ጥያቄ: እነዚህ የአፀፋ ጥቃት ተወሰደባቸው የተባሉት አካባቢዎች የት ናቸው?
✅መልስ: እንግዲህ ችግሩ መጀመርያ ላይ የተነሳው ዳንጉር ወረዳ ላይ ሚያዝያ 17 ነበር። አሁን ደሞ ትናንት እና ከትናንት ወዲያ ጃዊ በምትባል በአማራ ክልል ውስጥ በምትገኝ ወረዳ ላይ ቅድም ያልኩት የአፀፋ እርምጃ ተከስቶ ብዙ ህዝብ እንደሞተ፣ ቆስሎ ሆስፒታል እንደገባ እና እንደተፈናቀለ መረጃ አለን። እንግዲህ ጃዊ ላይ ሁለት እና ከዚያ በላይ ቀበሌዎች ላይ የጉሙዝ ብሄረሰብ ይኖራል። እነሱ ላይ ነው ጥቃቱ የተፈፀመው።
♦️ጥያቄ: የመከላከያ እና ሌሎች የፀጥታ ሀይሎች በቦታው አልደረሱም?
መልስ: መከላከያ እየገባ ነው። ድርጊቱ እንደደረሰ የታወቀውም መከላከያ ከገባ በሁዋላ ነው። ስለዚህ ይህ መረጃ መከላከያ ዘንድም ይገኛል።
Note: የአማራ ክልል ቃል- አቀባይ አቶ አሰማኸኝን በስልክ ለማግኘት ያረግኩት ሙከራ እስካሁን አልተሳካም። ቆይቼ ሞክሬ ካገኘሁዋቸው መልሳቸውን ይዤ እመለሳለሁ ብሏል የAP ጋዜጠኛው #ኤልያስ_መሰረት።
@YeneTube @FikerAssefa

ይቅርታ ስለ መጠየቅ!!
ከዚህ በፊት ከጋዜጠኛ #ኤልያስ_መሰረትም ሆነ ከሌሎች ሚድያዎች የምንወስዳቸውን መረጃዎች በትክክል ምንጭ ጠቅሰን የምንለቅ ቢሆንም ዛሬ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃል።
ከዚህ በኋላ እንደዚህ አይነት ስህተት የማይደገም መሆኑ ለመናገር እንወዳለን።
እናመሰግናለን!!
@YeneTube @Fikerassefa
ከዚህ በፊት ከጋዜጠኛ #ኤልያስ_መሰረትም ሆነ ከሌሎች ሚድያዎች የምንወስዳቸውን መረጃዎች በትክክል ምንጭ ጠቅሰን የምንለቅ ቢሆንም ዛሬ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃል።
ከዚህ በኋላ እንደዚህ አይነት ስህተት የማይደገም መሆኑ ለመናገር እንወዳለን።
እናመሰግናለን!!
@YeneTube @Fikerassefa
ከኤርትራ ኢምባሲ እንኳን ደስ አላችሁ መልክት አስተላለፈ የሚለው ዜና ዛሬ ሀገሪቱ ሚዲያ ጭምር የተለቀቀ ሲሆን #መረጃዎች_ሀሰት መሆናቸውን ከአስመሮ ተከስተ ቲዊተር ገፅ ላይ ተመልክተናል።
#Update #ኤልያስ መረትም ይህንን መረጃ ሀሰት መሆኑ ገልጿል።
@Yenetube @Fikerassefa

የመንግስትም ሆነ የግል፣ የውጪም ሆነ የሀገር ውስጥ ሚድያዎች ዛሬ የሚከናወነውን የET-302 የመታሰብያ ፕሮግራም በስፍራው ተገኝተው እንዳይዘግቡ ተደርጓል!
#ኤልያስ_መሰረት
አዘጋጆቹ "ቪድዮ ቀርፀን እና ፎቶ አንስተን እኛ እንሰጣለን። ሚድያ ያልተጋበዘው በቤተሰቦች ጥያቄ ነው" ያሉ ሲሆን በዚህም ምክንያት ከቦታው ሳንደርስ እየተመለስን እንገኛለን።
Via:- eliasmeseret