YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.89K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የ63ቱ ስም ዝርዝር...

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክሳቸዉ እንድቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር

የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ.ም
1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ
2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን
3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት
4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ
5. ኮ/ል ግርማ ማንዘርጊያ
6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ
7. ኮ/ል አሰመረት ኪዳኔ
8. ሻ/ል ይኩኖአምላክ ተሰፋዬ
9. አቶ አለም ፍጹም
10. አቶ ሰለሞን አብርሃ
11. አቶ ሰመረ ኃይለ
12. አቶ ክፍላይ ንጉሴ
13. ሌ/ኮ/ል መንግስቱ ከበደ
14. ሌ/ኮ/ል እሥራኤል አሰፋው
15. ሌ/ኮ/ል ከተማ ከበደ
16. ሌ/ኮ/ል ለተብርሃን ደሞዝ
17. አቶ ኡስማን ከበደ
18. ሌ/ኮ/ል ዋቅቶላ አዲሱ
19. ሌ/ኮ/ል ታቦር ኢዶሳ
20. ሻ/ል ዩሐንስ ትኬሳ
21. ወ/ሮ ወላንሳ ገ/ኢየሱስ
22. ሻ/ቃ ረመዳን ለጋስ
23. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ
24. አቶ ዋሴዕ ሳድቅ
25. አቶ ሲሳይ ደበሌ
26. አቶ አክሊሉ ግርማይ
27. ወ/ሮ ራህማ መሀመድ
28. ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን
29. ኮ/ር ፋሩቅ በድሪ
30. አቶ አሳጥረው ከበደ
31. አቶ ሲሳይ አልታሰብ
32. አቶ አበበ ፋንታ
33. አቶ አሰቻለዉ ወርቁ
34. አቶ ተሾመ መለሰ
35. አቶ አለምነህ ሙሉ
36. አቶ ከድር ሰይድ
37. አቶ አዲስ አማረ
38. አቶ አማረ ብሌ
39. አቶ ክርስቲያን ታደሰ
40. አቶ በለጠ ካሳ
41. አቶ ሚፍታህ ሸምሱ
42. ዶ/ር ማቴ ማንገሻ
43. አቶ ታሪኩ ለማ
44. አቶ ጌታሁን ዳጉይ
45. አቶ በላይ በልጉዳ
46. ሪ/ፓ/ር አመሉ ጣሚሶ
47. አቶ ተፈራ ቄንፈቶ
48. ረዳት ፕሮፈሰር ተሰማ ኤልያስ
49. አቶ አማኑኤል በላይነህ
50. አቶ አዲሱ ቃሚሶ
51. ሱ/ኢ/ አሰገል ወ/ጊዩርጊስ
52. ሱ/ኢ/ አሰፋ ኪዳኔ
53. ሱ/ኢ/ ገ/እግዚአብኤር ገ/ሃዋርያት
54. አቶ ግርማ አቡ
55. አቶ አብዱልሙኒየር አብዱልጀሊስ
56. አቶ ቶፊቅ አብዱልቃድር
57. አቶ ከማል መሃመድ
58. ኮ/ር ኡስማን አህመድ
59. ኮ/ር ኤዶሳ ጎሽ
60. አቶ ባበከር ከሊፋ
61. ዋ/ሳ/ እቴነሽ አርፋይኔ
62. አቶ ኤርሚያስ አመልጋ
63. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ

https://youtu.be/KQXBZl1TiUk
@YeneTube @Fikerassefa
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አደረገ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚሁ መሰረት፦

1. አቶ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት

2. ዶ/ር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ደግሞ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ሁለቱም ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከጥር 14 ጀምሮ መሾማቸውን መረጃው ጨምሮ ገልጿል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት ድርጅት 28 ሚሊዮን ደንበኞችን በማጓጓዝ ከ87.1 ብር በላይ ሚሊዮን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡

በ2012 ዓ.ም ግማሽ ዓመት 28 ሚሊዮን ደንበኞችን በማጓጓዝ ከትኬት ሽያጭ ከትኬት ሽያጭ 78.3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም በተማሪዎች ሰርቪስ አገልግሎት 5.48 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት ድርጅት አስታውቋል፡፡በተጨማሪም በ94 የተማሪ አውቶብሶች ፣ ከኮንትራት አገልግሎት ፣ ከክሬን ኪራይ እና ጥገናን ጨምሮ በጠቅላላው 87.1 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ ገቢ መሰብሰብ እንደቻለ ድርጅቱ ገልጿል፡፡

ምንጭ: የከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክሬተሪያት
@YeneTube @FikerAssefa
ከገረሴ ወረዳ ወደ አርባምንጭ ከተማ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3-14167 ሚኒባስ መኪና በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ ሾፌሩንና ረዳቱን ጨምሮ 8 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡

የጋሞ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ረታ ተክሉ እንዳሉት ከገረሴ ወረዳ መንገደኞችን ጭኖ ወደ አርባምንጭ ሲጓዝ የነበረ ሚኒባስ መኪና በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሼሌ መግቢያ ሲደርስ የመገልበጥ አደጋ ደርሶበታል ፡፡

ከቀኑ 9፡00ሰዓት አካባቢ በደረሰው አደጋ ሾፌሩን እና ረዳቱን ጨምሮ 8 ሰዎች ለህልፈተ ሲዳረጉ 13 ሰዎች ደግሞ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛሉ፡፡የአደጋው መንስዔ እየተጣራ መሆኑን የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር ረታ ተክሉ ተናግረዋል፡፡

ምን: የጋሞ ዞን ህዝብ ግኑኝነት መምሪያ
@YeneTube @FikerAssefa
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2012 ዓም ማምሻውን ወደ ጣሊያን አቅንተዋል።

ክቡር አቶ ገዱ ከጣሊያኑ አቻቸው ጋር በሚኖራቸው ውይይት በሁለቱ አገሮች መካከል እያደገ የመጣውን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ።ክቡር አቶ ገዱ በጣሊያን ቆይታቸው ከዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት፣ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም እንዲሁም ከዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ ሃላፊዎች ጋር ውይይቶችን ያደርጋሉ። ክቡር አቶ ገዱ ከድርጅቶቹ ሃላፊዎች ጋር በሚኖራቸው ውይይት ወቅት ድርጅቶቹ በአገራችን የሚያከናውኗቸው የልማት ፕሮጀክቶች በአገራችን ከተጀመረው የሪፎርም ፕሮግራም ጋር የተጣጣመ እንዲሆን ሃሳብ እንደሚለዋወጡ ይጠበቃል።

ምንጭ: የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
@YeneTube @FikerAssefa
ጥያቄ

ከኮሮና ቫይረስ እና ከሀገራ አቀፍ ምርጫ የቱ ያሰጋችዋል ?
Anonymous Poll
50%
ኮሮና ቫይረስ
50%
ሀገር አቀፍ ምርጫ
ኮሮና ቫይረስ አልጄሪያ መግባቱ ተረጋግጧል።ተጠቂው ጣልያናዊ ዜግነት ያለው ወደ አልጄሪያ ለጉብኝት እንደመጣ የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል።

Join @Coronavirusliveupdate
@YeneTube @Fikerassefa
Forwarded from YeneTube
🎊| አስደሳች ዜና ራሰ-በርሃ ለሆኑ ሴትና ወንዷች ፂም ማሳደግ ለሚፈልጉ||💯💯💯
📌🇺🇸🇺🇸🇺🇸 አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው ትሪትመንት በድጋሚ አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ,100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ
አናም የእርሶ ፀጉር
👉🏼 አላድግም ብሎ ለቀረ 👉🏼 ራሰ በርሃ ለሆነ
👉🏼 ወደራሰ በርሃነት የተጠጋ ለሳሳ ፀጉር
👉🏼 ወደውስተጥ ለገባ ፀጉር
👉🏼 ፐረም ወይም ጄል ለጨረሰው ፀጉር
👉🏼ላሽ ለበላው #ፂም #ፀጉር
👉🏼 ተፈግፍጎም ሆነ በሌላ ምክንያት አላድግ ብሎ ለቀረ ፂም 👉🏼 በዘር ፂም ለማያበቅል
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss 
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake),በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡️ ✆ +251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g
Forwarded from HEY Online Market
One Plus 7 pro (2019)

📸Camera: 48Mp + 16MP + 8MP/
(ultra wide)Triple cam/
Front : 32MP
Ram: 8GB
Storage: 256GB
Battry: 4000 mAh Battery (2days)

Price: 29,500 birr

Contact US @heymobile
0925927457
0953964175
0910695100
@HEYOnlinemarket
Forwarded from YeneTube
ሁሉንም ሰብስቦ በአንድ ላይ የያዘ የግብይት ድረገፅ
በድረ ገፁ ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት ዕቃዎቹን መሸጥ ይችላል።
ከ2700 በላይ ዕቃዎች

@SebsibieEthiopia
www.sebsibie.com
📞 0953707070
ኢትዮጵያ ለድርድር ወደ ዋሽንግተን አትጓዝም...

ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በአሜሪካ ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች።የታላቁ የህዳሴ ግድብን የተመለከተ ውይይት በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል በአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ እና የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በታዛቢነት የተገኙበት የሶስትዮሽ ድርድር በአሜሪካ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወሳል።ሆኖም የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን በሃገር ውስጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን ውይይት ባላማጠናቀቁ የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012 በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ሊካሄድ በታሰበው የሶስትዮሽ ድርድር ላይ እንደማይሳተፍ የውሃ ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።ሚኒስቴሩ በተጠቀሰው ጊዜ አሜሪካ በመገኘት ድርድሩን ማድረግ እንዳልታቻለ ጥሪውን ላደረገው የአሜሪካ ግምጃ ቤት ቢሮ ማስታወቁንም ጠቅሷል።

Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ከምባታ ጠምባሮ ዞን የገቡ ሲሆን፣ ከዞኑ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይትን ያካሂዳሉ።

#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
በመንግሥታዊ ተቋማት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ ሲፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!

በተደራጀ ሁኔታ የኢትዮ-ቴሌኮምን ጨምሮ በሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ ሲፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች መያዙን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ገለጸ። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹን የያዘው ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ አልማዝየ ሜዳ አካባቢ በደረሰው የኅብረተሰቡ ጥቆማ መሆኑንም አስታውቋል።ኅብረተሰቡ መሰል የወንጀል ድርጊቶችን ሲመለከት ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠት የበኩሉን እንዲወጣ ፖሊስ አሳስቧል።

ምንጭ: ETV
@YeneTube @FikerAssefa
የሐረር ፍትሕ እና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መመስረቱ ተገለፀ።

ፓርቲው "ማንም ሰው በጥረቱ እና በድካሙ ባገኘው እንጂ በተፈጥሮ ወይም ባጋጣሚ ባገኘው ማንነቱ ምክንያት የሚጎዳበት ወይም የሚጠቀምበት አሰራር" እንዲቀር የሚታገል መሆኖኑን አስታውቋል።

@YeneTube @Fikerassefa
‹‹የፓርቲ አባል በመሆናቸው የታሰሩ ዜጎች የሉም›› የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የፓርቲ አባል በመሆኑ በጸጥታ ኃይሎች የታሰረ ዜጋ የለም ሲል ከዚህ ቀደም የቀረበበት ወቀሳ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስታወቀ።ባለፉት ኹለት ሳምንታት ወስጥ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባላቶቻችን ታስረውብናል ቢሉም፣ የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ቢሮ የፓርቲ አባል ስለሆነ ብቻ የታሰረ ሰው የለም ሲል ለአዲስ ማለዳ ምላሹን ሰጥቷል።ቢሮው የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶች መታሰራቸውን ቢያስተባብልም፣ ከሳምንት በፊት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ በጅማ ዞን ቀርሳ ወረዳ ጽሕፈት ቤት፣ አርማና ባነሮቼ ተቃጥለውብኛል፣ ወለጋ ዞን ቢንቢ ከተማ ላይ ጽሕፈት ቤታችን ተዘርፎ የመንግሥት የወታደር ካምፕ ሆኗል ሲል ምሬቱን ገልፆ ነበር።

Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
በአፋር ክልል አፍዴራ ወረዳ የሚገኘው SVS የጨው ፋብሪካ ተቃውሞ ባሰሙ ሰዎች ተዘጋ።

ተቃዋሚዎቹ ድርጊቱን የፈጸሙት በዕስር ላይ የሚገኙት የታዋቂውን ጨው ነጋዴ ሼህ ሰዒድ ያሲንን ስም ትናንት በአቃቤ ህግ ክሳቸው ከተቋረጠላቸው ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ በማጣታቸው ነው።

Via:- #Elu
T.me/YeneTube @FikerAssefa