አክቲቪስት ናትናኤል መኮንን የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፊሰር ክንድያ ገብረሕይወት የብልፅግና ፓርቲ ትግራይ ቅርንጫፍ አባል እና አመራር በመሆን እየሰሩ ነው በሚል ህወሓት ወንጀል ፈጥሮላቸው የፍርድ ቤት ክስ እና #ማዘዣ_ወጥቶባቸዋል።
በማለት በትዊተር ገፅ ያሰፈረውን መረጃ የተለመለከተው የመቐለ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ክንድያ በአንድ ቃል #ውሸት በማለት ገልፆታል።
#StopfakeNews
@YeneTube @Fikerassefa

በኮድ 2 ቃሊቲ ጉሙሩክ የታሰሩት መኪኖች ማክሰኞ ይለቀቃሉ ተባለ!
በዚህ ሳምንት መጀመርያ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተይዘው በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የታሰሩትና በአዲሰ አበባ ፣በኦሮሚያ፣በአማራ እና በደቡብ በ2 ቁጥር ታርጋ መሀል ሸገር ላይ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት D4D ፣ዳማስ እና ዶልፊን መኪኖቻቸው በመጪው ማክሰኞ ለባለቤቶቹ እመልሳለው ማለቱን መኪናቸው የታሰረባቸው ባለ ንብረቶች ለፊደል ፓስት ተናግረዋል።
መኪናቸው ከተወሰደባቸው የተወሰኑት ባለንብረቶች ለፊደል ፓስት በስልክ እንደተናገሩት ዛሬ ጠዋት ቃሊቲ ወደሚገኘው ኮሚሽኑ ፅ/ ቤት እንዳመሩ ገልፀው ማመልከቻ ፅፈው መኪናቸውን መውሰድ እንደሚችሉና በኮድ ሁለት ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ የተጣለባቸውን ግብር መክፈል አልያም ታርጋቸውን ኮድ አንድ ወይም ሶስት ማድረግ እንደሚጠብቅባቸው ተነግሮናል ብለዋል።ኮሚሽኑ የጣለባቸው ግብር ከ 700 ሺ ብር እሰከ አንድ ሚልየን ብር ሲሆን ባለንበቶቹም ይሄ ህገወጥ አሰራር ነው ሲሉ ሰሞኑ ተደምጠዋል።
የኮሚሽኑ ሀላፊዎች ሰሞኑን እንደገለፁት መኪኖቹ በህዝብ አገልግሎት ሰበብ ገብተው በግል አገልግሎት ሲሰሩ በመገኘታቸው ነው ለግል አገልግሎት በሚቀረጥ የቀረጥ ሂሳብ እንዲከፍሉ የተገደዱት ያሉት ብሏል።የመኪኖቹ ባለቤት ደግሞ “ጉምሩክ ባለስልጣን በህግ መከሰሰ አለበት። ይህ ህገመንግስታዊ መብታችን ነው። የዜጎችን ንብረት አግባብነት ባሌለው በማስፈራራት መንገድ ነጥቆ ህዝብን ቤተሰብን ለማይገባ እንግልት ከመዳረጉ ባለፈ በወቅቱ ህግን ተላልፎ በሙስናና በሽርክና መኪኖቹ ሀገር ውስጥ ካስገቡ በኋላ በሆጋዊ መንገድ በላቡ የገዛ ባለንብረትን ላልተገባ አገልግሎት አውላችኋል የማለት ስልጣንም ድፍረትም ሆነ የህግ አግባብነት የለውም ” ብለዋል።
Via :- fidelpost.com
@YeneTube @FikerAssefa

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ተቃዋሚያቸው የነበሩት ሪክ ማቻርን የሀገሪቷ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርገው ሾመዋል፡፡
የተቃዋሚ ቡድን መሪው ሪክ ማቻር ሹመት የተሰማው ሁለቱ አካላት የብሄራዊ አንድነት መንግስት ለመመስረት ከስምምነት መድረሳቸውን ተከትሎ መሆኑን ሲጂቲኤንን ጠቅሶ ኢዜአ ዘግቧል፡፡
የነዳጅ ሀብት ያላት ደቡብ ሱዳን እ.ኤ.አ. በ2011 ከጎረቤት ሰሜን ሱዳን ነፃነቷን ካገኘች ከሁለት ዓመት በኋላ ነበር እርስ በርስ ጦርነት ውስጥ የገባችው፡፡
ግጭቱ በ1994 በሩዋንዳ ከተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ወዲህ የ400,000 ያህል ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈና ትልቁን የስደተኛ ቀውስ ያስከተለ ነበር፡፡
ግጭቱ የተፈጠረው በዛን ወቅት የሳልቫ ኪር ምክትል በመሆን በስልጣን ላይ የነበሩት ማቻር ከስልጣን መውረዳቸውን ተከትሎ እንደሆነ ዘገባው አስታውሷል፡፡
Via:- ኢዜአ /ሲጂቲነ

#OLF #ABO #ኦነግ መግለጫ
የሀገር ሰላምና የዜጎች ደህንነት ሊረጋገጥ የሚችለዉ ሁሉም ወገኖች ለሁለንተናዊ መፍትሄ ተግተዉ ስሰሩ ብቻ ነው
የክስተቱን መንስዔና አጠቃላይ ምንነቱን አስመልክቶ እስካሁን በቂ ግንዛቤና መረጃ ባይኖረንም እንኳ በትናንትናዉ ዕለት (የካቲት 13, 2012) በቡራዩ ከተማ የተፈጸመዉንና የኮሚሽኔር ሰለሞን ታደሰ ሕይወት የጠፋበትን ግድያና የአካል ጉዳት ያደረሰዉን ጥቃት በጽኑ እናወግዛለን። በጠፋዉ ሕይወትና በደረሰዉ አካላዊ ጉዳት ለተጎዱትም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለተጎጂ ቤተሰቦችና ጓደኞች ሁሉ መጽናናቱን እንመኛለን።
በእንዲህ መሰሉ ጥቃትም ይሁን በሌላ በምንም መልኩ የተወሰኑ ግለሰቦችንና ቡድኖችን ዒላማ አድርጎ የሚፈጸሙ ጥቃቶችና አላስፈላጊ ጫናዎች የሀገሪቱን ችግሮች ይበልጥ ያባብሱና ያወሳስቡ እንደሆነ እንጂ ዘላቂ መፍትሄ ያመጣሉ ብለንም አናምንም። በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ መንገዶች እየታዩ ላሉት የፖለቲካና የደህንነት ችግሮች ሁሉ ሰላማዊና ዘላቂ መፍትሄ ለማፈላለግ መንግሥት ከፍተኛዉን ድርሻና ኃላፍነት እንዳለዉ ይታወቃል። የዚህች ሀገር የፖለቲካ ኃይሎች ሁሉም ይህንን አስመልክቶ የድርሻቸዉን ለመወጣት ግዴታ አለባቸዉ። ሰፊዉ ሕዝብም እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ሕዝብ የተጋረጡብንን ችግሮች በተመለከተ የችግሮቹን መንስዔና መፍትሄያቸዉን ለይቶ ያሉብን ችግሮች ለዘለቄታዉ መፍትሄ በሚያገኙበት አቅጣጫ ላይ የበኩሉን እገዛ ለማድረግ በንቃት መንቀሳቀስ አስፈላጊ ነዉ ብለን እናምናለን።
ስለሆነም፣ ባሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ላይ አስፈሪና ዘግናኝ የሆነ የስጋት ደመናን አንዣቦ ያሉት የፖለቲካና የደህንነት ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ልያገኙ የሚችሉበትን መንገድ ለማፈላለግ ሁሉም ወገኖች ኃላፍነትና ግዴታቸዉን በላቀ የተጠያቂነት/responsibility መንፈስ እንዲወጡ ኦነግ አጥብቆ ይማጸናል።
ከሁሉም በላይ ደግሞ መንግሥት የዜጎች ነፃነትና ደህንነት ልረጋገጥበት የሚችለዉ ሁለንተናዊ መፍትሄ ልገኝ የሚችልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንደመንግሥት የተረከበዉን ታሪካዊ ኃላፍነትና ተጠያቂነት መወጣቱ የወሳኝነት ሚና እንዳለዉ ተገንዝቦ ይህንን ኃላፊነቱን በገንቢ ሁኔታ እንዲወጣ በአፅንዖት እናሳስባለን።
ድል ለሰፊዉ ሕዝብ !
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር

እጂግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአንበጣ መንጋ በሶማሌ ክልል በኩል ወደ ሀረር እየገባ ይገኛል፡፡ ብዛቱም እስከዛሬ ከነበሩት እንደሚበልጥ ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።
በተመሳሳይ የአንበጣ መንጋ በሀዋሳ ከተማም ዛሬ መታየቱን የየኔቲዩብ ቤተሰቦች ጠቁመዋል።
Photo:- ሀዋሳ ነዋሪው አንበጣውን በጪስ ሲያባር
@Yenetube @Fikerassefa

በእስር ላይ የሚገኙት አቶ በረከት ስምኦን በጠና ታመዋል ተባለ!
“በፍጥነት ህክምና ካላገኘ ለህይወቱ ያሰጋዋል” - ባለቤታቸው
ላለፉት 27 ዓመታት በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነቶች ላይ ያገለገሉትና በቅርቡ በሙስና ተከስሰው የታሠሩት አቶ በረከት ስምኦን በጠና መታመማቸውን የተናገሩት ባለቤታቸው፤ አስፈላጊውን ህክምና ባለማግኘታቸው ቤተሰቡ በስጋት ላይ መሆኑን ገልጸል፡፡ከዚህ ቀደም ከፍተኛ ህመም ገጥሟቸው ህክምናቸውን በደቡብ አፍሪካ መከታተል የጀመሩ ቢሆንም፤ ከጥረት ኮርፖሬት ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በባህርዳር በመታሰራቸው ለቀዶ ህክምና የተሰጣቸው ቀጠሮ ማለፉን የጠቆሙት ባለቤታቸው ወ/ሮ አሲ ፈንቴ፤ጤንነታቸው በአሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡
ከአንድ ዓመት በላይ በእስር የቆዩት አቶ በረከት መታመማቸውን የሰሙት ከሰው መሆኑን የገለፁት ወ/ሮ አሲ “ቤተሰቦቼን አላስጨንቅም” በሚል እንዳልነገራቸው ይገልፃሉ፡፡ከአቶ በረከት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለጠ/ሚኒስትሩ ደብዳቤ ማስገባታቸውን ያስታወሱት ባለቤታቸው፤ “ጉዳዩ የክልል በመሆኑ ክልሉን አናግሩ፤ እኔ በሌላ የግል ጉዳያችሁ ላይ ችግር ከገጠማችሁ አግዛችኋለሁ” የሚል ምላሽ ከጠ/ሚኒስትሩ እንደተሰጣቸው ጠቁመዋል፡፡
ይሄን ተከትሎም ለአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች አቶ በረከትን ጨምሮ ሌሎች አብረዋቸው የተከሰሱ ግለሰቦች በነፃ እንዲሰናበቱ መጠየቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ አሲ፤ የአመራሮቹ ውሳኔ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አስቸጋሪ መሆኑን በጭንቀት ተሞልተው አስረድተዋል፡፡አቶ በረከት በፍጥነት አስቸኳይ ህክምና ካላገኙ ለህይወታቸው እንደሚያሰጋቸው የተናገሩት ወ/ሮ አሲ፤ ይህንን ጉዳይ ሁሉም በትኩረት ሊያየው የሚገባ ነው ብለዋል፡፡አቶ በረከት ስምኦን ከጥረት ኮርፖሬት ጋር በተያያዘ “ምዝበራ ፈጽመዋል፣ ስልጣናቸውን አለአግባብ ተጠቅመዋል” በሚል በአማራ ክልል ክስ ተመስርቶባቸው ከታሰሩ ከአንድ ዓመት በላይ አልፏቸዋል፡፡
ምንጭ: አዲስ አድማስ

Prof Kindeya G.hiwot - M.University President
ሰሞኑን በኔ ዙርያ እየተነሱ ያሉ ጉዳዮች #በሬ ወለደ ናቸው::
በኔ ላይ ጫና ያደረገ አካል የለም:: ሊኖርም አይችልም:: የማደርገውም የምሳተፍበትም ሁሉ በሙሉ እምነትና ፍላጎት ነው:: ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልግ ካለ ለመስጠት ፍቃደኛ ነኝ:: ስራ ላይ ነን::
@YeneTube @Fikerassefa
ሰሞኑን በኔ ዙርያ እየተነሱ ያሉ ጉዳዮች #በሬ ወለደ ናቸው::
በኔ ላይ ጫና ያደረገ አካል የለም:: ሊኖርም አይችልም:: የማደርገውም የምሳተፍበትም ሁሉ በሙሉ እምነትና ፍላጎት ነው:: ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልግ ካለ ለመስጠት ፍቃደኛ ነኝ:: ስራ ላይ ነን::
@YeneTube @Fikerassefa
በእድሜ ትንሹ የህክምና ዶ/ር (ዶ/ር አቤኔዘር) ዛሬ ከጅማ ዩንቨርስቲ ተመርቋል ከወንድሙ ጋር ተመርቋል።
ዶ/ር አቤነዘር ብርሀኑ በ 4 አመቱ ትምህርት የጀመረ ሲሆን በ23 አመቱ ትምህርቱን አጠናቋል። በተለመደው የእድሜ አሰላል እዚህ ማዕረግ ላይ ከሚደረስበት በሦስት ዓመታት ያንሳል።
የዶ/ር አቤኔዘር ጓደኞቹ 'ጢቆ' ይሉታል- ትንሽ እንደማለት። አንዳንዶች ደግሞ ያንግ [Young] የሚል ቅፅል አክለው 'ዶ/ር ያንግ' እያሉ ይጠሩታል።
ከዚህ በፊት Sefiu on ebs ላይ መቅረቡ ይታወሳል።
@Yenetube @Fikeassefa

ኢታ ሪል ኢስቴት በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ድርጅት የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ኢታ ሪል ኢስቴት ወይም የቤት አልሚዎች ድርጅት ሲሆን በአዲስ አበባ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ የገነባቸውን የመኖሪያ ቤቶች ዛሬ አስመርቋል።ድርጅቱ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ኢታ ሪል ኢስቴት ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ድርጅት የአንድ ሚሊዮን ብር ስጦታውን ለማዕከሉ አስተባባሪዎች አስረክቧል።በልብ ማዕከሉ እስካሁን ከ7 ሺህ በላይ ህጻናት የልብ ህክምና ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ ናቸው።ማዕከሉ አሁን ላይ በቀን እስከ 6 ህጻናት የቀዶ ጥገና ህክምና የሚሰጥ ሲሆን እስከ 8 ህጻናት ደግሞ የአጠቃላይ የልብ ህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ምንጭ: ኢትዮ ኤፍ ኤም

የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዢ የነበሩት አቶ ተክለወልድ አጥናፉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው በጠ/ሚ አብይ መሾማቸውን ፎርቹን ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ እና ፕሬዝዳንት አልሲሲ ተወያይተዋል።
በምን ጉዳይ እንደተወያዩ እስካሁን ባናረጋግጥም እንደተወያዩ የግብፅ ባለስልጣናት በቲውተር ገፃቸው አስፍረዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
በምን ጉዳይ እንደተወያዩ እስካሁን ባናረጋግጥም እንደተወያዩ የግብፅ ባለስልጣናት በቲውተር ገፃቸው አስፍረዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
"የኦሮሚያ ፖሊስ ትላንት በቡራዩ የተፈፀመዉን ወንጀል በማቀነባበር እና በመተግበር የጠረጠራቸዉን 17 ሰዎች በቁጥጥር ስር አዉሏል። ፖሊስ ከመቸዉም ጊዜ በላይ ሠላምንና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከህዝብ ጋር እንደሚሰራ ቃል ገብቷል።"
አቶ ታዬ ደንደአ-የክልሉ የህዝብ ኮምኒኬሽን ዳይሬክተር
@YeneTube @FikerAssefa
አቶ ታዬ ደንደአ-የክልሉ የህዝብ ኮምኒኬሽን ዳይሬክተር
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
"የኦሮሚያ ፖሊስ ትላንት በቡራዩ የተፈፀመዉን ወንጀል በማቀነባበር እና በመተግበር የጠረጠራቸዉን 17 ሰዎች በቁጥጥር ስር አዉሏል። ፖሊስ ከመቸዉም ጊዜ በላይ ሠላምንና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከህዝብ ጋር እንደሚሰራ ቃል ገብቷል።" አቶ ታዬ ደንደአ-የክልሉ የህዝብ ኮምኒኬሽን ዳይሬክተር @YeneTube @FikerAssefa
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር በ4 ሰዎች ላይ ጥቃት የፈጸመው በኦነግ ሸኔ የሚመራው፣ የነፃነት ሰራዊትና አባ ቶርቤ በማለት ራሱን የሚጠራውና በተለያዩ አከባቢዎች ጥቃት የመፈጸም ተልዕኮ ወስዶ እየተንቀሳቀሰ ያለው ቡድን መሆኑን ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡
Via ETV
@YeneTube @FikerAssefa
Via ETV
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር በ56ኛ የሕክምና ጉባዔው ዶ/ር ተግባር ይግዛውን አዲስ ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል፡፡ ላለፉት ስድስት ዓመታት ማህበሩን ሲመሩ የነበሩትን ዶ/ር ገመቺስ ማሞን ይተካሉ፡፡
መረጃውን ያገኘነው ከቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል የማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ነው።